Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሄ ልጀ በጣም አስተዋይ ጡንቁቅ ኢንዳይሳሳት በጣም ጡንቁቅ I have respect for this guy I like him 👍
እጅግ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው:: ንግግሩ በጣም በሳል እና ቃላቶቹም ጣፋጭ ናቸው:: ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነበር:: ወድጄዋለሁ!!
ግሩም ልጅ ልዩ ድምፅ
ሰሌ እናመሰግናለን
ይገርማል ህፃናት ማሳደጊያ እማውቀው በካቶሊክ ብቻ ይመስለኝ ነበር :ትልቅ ነገር ነው የሰማሁት
ዳዊት አለማየሁ የግጥሙ ጥልቀቱ መልክቱ የድምፅ ቅላፄወና አዝዝም በዉስጡ ያለዉን አቅም ያመላክታል በርታ " ሀ ለምኔ ፊደልን ለምኔ ካለአመጣሽ አንችን ወደኔ ሀ ለምኔ"🎆🎆🎆
ዳዊት አንተን ማዳመጥ መፅሀፍ ማንበብ ነው::በሳል አስተዋይ ትሁት ነህ::በርታ
በጣም ምርጥ ሰው አቀርብክ ሶል..
Wow wow❤🎉🎉🎉
He is honest and great speech
ዴቭ ከባድ ሰው🎉 ብሩህ አእምሮህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Yelij awaki engda sele arif sira new certain dawit egziabher yabertah
ውይ ድምጽህ❤❤❤
We Ethiopians love you, Dave❤❤❤
ደስ ትላላቹ ላዳምጥና እኮምታለው
Wow❤❤❤❤
Dave, ✌️
ቁመናው፡እንደ፡ጎራው፡አስተሳሰቡ፡እንደ፡አስራት፡ትልቅ፡ነው፡፡
ሰው ሰው የሚሸት ዝግጅት ነው ሰሌ👍🏼👍🏼👍🏼 ዴቭ በጣም በሳል ልጅ ነው ግጥሞቹም ጠንከር ያሉ ናቸው። ቀለሙ ወደ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ይወስደዋል። ሰልዬ ዛሬ ደግሞ ያንተ እስፒከር እየሰራ አይደለም። ባለፈው የእንግዳህ ነበረ የማይሰራው። ተራበተራ ከሆነ የሚሰራው ከወዲሁ ንገረንና ቁርጣችንን እንወቅ😆። ክፍል ሁለቱን በጉጉት እንጠብቃለን። ደግሞ የልጅነት ግዜ ትውስታ በመጠየቅህ አትሳቀቅ። የሂወታችን ወርቃማው ግዜ የቱ ሆነና ነው የልጅነታችን ግዜ አይደለም እንዴ??
ዴቭ እንዴት እንደምወድህ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This guy is really matured
❤❤❤❤
Well cam Booth ❤🎉🎉🎉.,ድምጵ ግን እኔ ጋር ብቻ ነው sorry ሰሌ 🎉🎉🎉
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን የልጁ እርጋታ ይገርማል
ሁሉም ታሪክ አለው የሚለው የዚህ ዝግጅት ስያሜ እና የሚቀርቡት ሰዎች አይታረቅልኝም። ምክንያቱም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ይበልጡን ታሪክ የላቸውም ብለን የምናስባቸው ሰዎች ጭምር ታሪክ እንዳላቸው የሚያመለክት አገላለጽ ነው። እነዚህን ሚዲያ ላይ ስንት ዘመን የምናውቃቸውን ብዙ እንደሰሩ አገሩ የመሰከረላቸውን ሰዎች ይዞ ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ግን አይዋጥም። ይታረም !!!!
ምደነዉ በተደጋጋሚ
አምሀርኛ ታቃለህ አታቅም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ሁሉም ሰው የየራሱ ታሪክ አለው ለማለት ነው እንጂ ከሚቀርቡት ሰዎች ጋር የሚመጣው ታረክ ስትሰማቸው ሁሉም ታሪክ አላቸው ለማለት ነው ብናቃቸውም የውስጣቸውን ተሪክ ግን አናቀውም ስለዚህ ሁሉም ታሪክ አላቸው።
አስተያየትህ ትርጉም አይሰጥም:: እንቶ ፈንቶህን በተደጋጋሚ አታቅርሽ:: ካልተመቸህ ሌላ ነገር ተመልከት:: እኛ ተመችቶናል!!
ለኔ ነው አስተያየት የሰጠህው?@@Kaleb1988
ሙሉቀን ከመሞቱ በፊት ነው እንዴ የተቀረፀው ??
3 becha eski daee me❤
Soly ends Meker, gobez neh akerarebh. Be part be part betaderegew melkam new?
እባካችሁ ሰልኩ ካላቹሁ ላኩልኝ
Tanashu ahyah ye minlik diqala😂😂
????
እችን ሴትዮ ዳዊት እያላቹ አትፎግሩን መንድነው? ሶዶማውያንን life style ለማስፋፋት ነው?
ባለጌ
@@የምስራች-ደ3ቘ እርግጠኛ ነኝ፤ ሰት ናት
ke balegem balegea
@@የምስራች-ደ3ቘ balege becha? ke balegem balege
@@googlesamsung2587 አንቺስ ሶዶማውያንን ለማስፋፋት የታደልሽ ጀግናነሽ?
❤❤❤❤❤❤

Well cam Booth ❤🎉🎉🎉.,
ድምጵ ግን እኔ ጋር ብቻ ነው sorry ሰሌ 🎉🎉🎉
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን የልጁ እርጋታ ይገርማል
ሁሉም ታሪክ አለው የሚለው የዚህ ዝግጅት ስያሜ እና የሚቀርቡት ሰዎች አይታረቅልኝም። ምክንያቱም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ይበልጡን ታሪክ የላቸውም ብለን የምናስባቸው ሰዎች ጭምር ታሪክ እንዳላቸው የሚያመለክት አገላለጽ ነው። እነዚህን ሚዲያ ላይ ስንት ዘመን የምናውቃቸውን ብዙ እንደሰሩ አገሩ የመሰከረላቸውን ሰዎች ይዞ ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ግን አይዋጥም። ይታረም !!!!
ምደነዉ በተደጋጋሚ
አምሀርኛ ታቃለህ አታቅም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ሁሉም ሰው የየራሱ ታሪክ አለው ለማለት ነው እንጂ ከሚቀርቡት ሰዎች ጋር የሚመጣው ታረክ ስትሰማቸው ሁሉም ታሪክ አላቸው ለማለት ነው ብናቃቸውም የውስጣቸውን ተሪክ ግን አናቀውም ስለዚህ ሁሉም ታሪክ አላቸው።
አስተያየትህ ትርጉም አይሰጥም:: እንቶ ፈንቶህን በተደጋጋሚ አታቅርሽ:: ካልተመቸህ ሌላ ነገር ተመልከት:: እኛ ተመችቶናል!!
ለኔ ነው አስተያየት የሰጠህው?@@Kaleb1988
ሙሉቀን ከመሞቱ በፊት ነው እንዴ የተቀረፀው ??
3 becha eski daee me❤
Soly ends Meker, gobez neh akerarebh. Be part be part betaderegew melkam new?
እባካችሁ ሰልኩ ካላቹሁ ላኩልኝ
Tanashu ahyah ye minlik diqala
😂😂