Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🛑 አደራ በቻላችሁት አቅም ለእህትና ወንድሞቼ ስራ ፈልጉላቸው እንዳትረሱብኝ👇 የአፕልኬሽኑ ሊንክ 👇 apkpure.com/p/com.dubaijobs.andcareers
አሠላሙ አሊኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱሁ Abu Oubeyda ጀዛላሁ ኽይርን You Tube ላይ ባለፈው ኮሜንት ላይ አንድት እህታችንን ዱባይ ሳራ ፈልጉልኝ በማለት ፅፋ ወንድም ሀስን በላይነህ በውስጥ አናግርኝ ሲላት አይቻለሁ ምናልባት ጠይቁት You Tube ሀስን በላይነህ ኢንሻአላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የመስጂዱን ብር ሁለት ሺ ሁለት መቶ ብር ገቢ አርጊያለሁ
አረ ከባድ ነው እኔ በዚህ የሚመጣ ስራ ያስፈራል የሰወቹን ምንነት አይታወቅም
ህጋዊይ የሆነ ብዙም ስራ አይፈታም ብዙ ስራዎች ያገኛሉ አማርጠው ይስራሉ ችግሩ ህገ ወጥ ናቸው
ጀዛክ አላህ ኸይር
ጀዛከላህ ወንድሜወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ
*ዉለህ ወንድሜ ከመጣ 1 አመቱ ነዉ ግን እስከሁንም ስረ አልተሳካላትም አንዴ 800 ድረሀም አንዴ 500 ድረሀም ደለላ በልቶብኝ ጠፍ ብቻ አልህምዱሊለህ ግን አለህ እኔንም ወንድሜንም ከብዙ ፍተና አዉጥቶነል በለፍዉ በ3 በስ የሞላ ዉንዶችን የካንፓኒ ስር አለ ብሎ ከ 1 ሰዉ 1500 ድረሀም ኮሜሽን አስከፍለዉ ዉለህ የአለይን ጫካ ዉስጥ በሱ አረግፎ ተመለሳ ሴትዮ እትዮጵያዊ ነት ከዘ ስልኳን አጥፊታ ጠፍች ብራ እዞ የሄዱት ተመለሱ የልየዙት ከሰዉ ተበድሮ ነበረ የኮሜሽን ረሱ የካፋሉት እነሱ ግን እስከሁንም በዝህ ሙቃት ወጭ ነዉ የምየድሩት በቴምረ ስር የአለህ የዘንድሮ የዱበይ ነጋረ 😭😭😭 ግን ዉንድሜ እሄደለዉ ብሎ ስየሶቻግረኝ አትህድ እነሱ ሄዶ ስረ ጥሩ ነዉ ከሉ ትሄዳለህ ብዬ ከለከልኩት ግን አለህ ሰበብ አደረገኝ ለሌለም ወንድሞቻችን አለህ ይድረስለቻዉ ማሜ ጀዘክለሁ ኻይረን*
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ጀዘከለህ
በተለይ ኒቃቢስቶች አይዞን!
ስራ ለሌላቹ እህት፣ወንድሞቼአሏህ ኸይር ስራ ይወፍቃቹአብሽሩ ሰብር አድርጉ እር እኛ ስራ ያለን እህቶቼ ስራ ለሌላቸው እህቶቻችን እንተባበራቸው
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ኧረ አወ ሊላህ ብላቹ ፈላልጉልን
ወንድሜ ስራ ፈልግ አድስ ነው የመጣሁት ቢለአለይክ
ዝንበላቸው አንዳዶቹ ተዘፍዝፈው አይሰሩም ያማርጣሉ ስንት ጨጎራ ሚልጡ አሉ አንዳንድ ሚስኪኖች ሲቀሩ እኔ በረሃ ነው ምሰራው ብዙ ስራ አንጥቸ ልጅ ስንት ነው ቤቱ ብቻ ብዙ ነው ሚሉት ሁለት አመት የተቀመጡ ልጆች አቃለሁ ተዘፍዝፎ አራብ የመጡበትን አላማ የረሱ ስንትና ስንት አሉ
Wandime ene bizu lijoch tokimehalew gn abzagnaw yesira limdi ke andi amet belay yiteyikalu
ዱባይ ሁሌም ስራ የለም ግን የዘዲሮዉ የተለየ ነዉ እህቶች ተሰቃዩ አላህ ይዲረስላቸዉ ብቻ ከባዲ ነዉ
ውዷየ በቅንነት ደምሪኝ 🌹💐🍓
አብሺሩያጀማአአሁንትምህርትስለሚከፈትስራይመጣል
ስራ የሌላቹ አላህ ሪዝቃቹ ይክፈትላቹ ሶብር አድርጉ አሁን ትምህርት ስለተዘጋ ነው
አሚን
አሚንንን እህቴ እኔም አድሥ ጠፍቸ ነበር ነገሩ መጥፋት አይባልም ሤትዯዋ ከቤት አሥወጥታ ጥላኝ ቢሮ ሥላልተቀበሉኝ ወደ ኢጃዛ ቤት ሄድኩ ወር ከ8 ቀኔ ሥራ የለም ሢራ ሢመጣም እንጊሊዝኛ ቋንቋ እየሆነብኝ
አህለን አቡ ኡበይዳህ ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ሀሳቤን ለመግለፅ ስለፈለኩኝ ነው እኔ መጀመሪያ ስጠፋ 7ወር ስራ አጥቸ ከ7 ወር ብኃላ ገባሁ ስራ ከዚያ 20 ቀን ሰርቸ ወጣሁ መዳም ልሳፈር ነው ብላኝ ከዚያ 4ወር ስራ አጥቸ ከረምኩ በጣም ከባድ ነበር ያሳለፍኩት ጊዜ ብቻ አልሀምዱሊላህ 7ወር ሙሉ ስራ ስፈታ ለበተሰብ አልተናገርኩም እንዳይጨናነቁ ብየ ግን ዳግም ስራ ስፈታ ነገርኳቸው 1አመት ሙሉ ስራ ማጣት በጣም ከባድ ነው ዱባይ ውስጥ በዛላይ ደሞዙ በጣም አነስተኛ ነው ስለዚህ ጠለብ ቤት ያላችሁት እህቶች ስራም ቢበዛም ሰወቹም ክፉ ቢሆኑ በትግስት እለፉት እዛው ኩንትራት ሰርታችሁ ሀገራችሁ ግቡ መጥፉ ጎደኛ ጥፉ እኛ ተመችቶን ኢጃዛ እየወጣን እንደልባችን ነው የምንኖረው ወይም የምንሰራው የሚሉት ውሸት ነው እኔም መጀመሪያ ስጠፋ ሰውን አይቸ ነው ጠፍቶ የሚሰራ ሰው ዘና ፈታ እያሉ የሚኖሩ መስሎኝ ነው የጠፋሁት ግን እንዳሰብኩት አይደለም የጠፋ ሰው ነው የሚያውቀው በቪዶው እየተላላጡ የሚወጡ እነሱን የተመቻቸው ለማስመሰል ነው እንጂ ጠፍቶ የሚሰራ ሰው በጣም ስቃይ ነው እና ስራ ለፈታችሁ እህቶቼ አላህ መልካሙን ስራ አላህ ይወፍቃችሁ አብሽሩ
ሱብሃነሏህ እና አሁን አቺስ ስራ ላይ ነሽ?
ኩትራትነኝ ተሰቃየሁ በቃ ወደሀገሬ ብገባ ይሻላን ሀገርቤትም የሂጃብ ፊትና አለ እዛው አሏህ ያጠክረኝ
አረበኛ የሚችል እንግሊዘኛ የሚችል 10እና 12ክፍል ድረስ የተማረ ሰውእንፈልጋለን እያሉፖስተው አይቼአለሁ ኮዬት ኢንባሲ ፃታ አይለይም ብለዋል ስራለሚፈልግሰው
👍👍👍 እያደረጋቹህ ሰብስክራይፕ እንዳትረሱ
Salahdin ibnu muhamedAbu AhlamYet tefto new
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹክረን ግን ችግሩ ህጋዊ አለመሆናችን ነው
አዎ ለዛ ነው ሰው የፈለኩት
ማሻ አላህህህህ😥☝️☝️☝️✅✅✅✅✅ጥሩ ሀሳብ ነው ሹክራን
_ወድም ለሀሣብህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጠለብ ያልሆናችሁ ውጭ የምሠሩ ለምን ሣኡዲ አመጡም ሣኡዲ እደ ዱባይ አይደለም ስራ አለ ኒቃብ አትልበሱ አይሉም ዱባዬች ኒቃብ እድለብሱ አይፈቅዱላችሁም ለምን አሏህ ሂድያ ይስጣቸው_
በጣም ጥሩ ሀሳብ
ወደ ሳዉዲ በምን ነዉ የሚመጡት
የሕገውጥ መንገድ ነው የሚትየን የሰው ልጅ አንድየ ያጠፍል ሁለትየ ከዚያ በላህ ችግርም እኮ ያሲተሚራል ወይስ በሕጋውየ መንገድ አለ እንዴት ነው ሴት ልጅ ብቻዋን የሚትህድው አዱና ነው እርግጥ ሥራ የለም ዱባይ አላህ ባመጣው ነገር ሶብር ማድርግ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀልቤተሠብ አያውቅለን በአይናቹው እንኳን እያዬን ጓድኝቻችን አያውቁለንም እኔሡ ቢለጥ ሁነው የሚሠሩ እኝ ደግሞ ሙኝ ሁንን ሥራ ፈተን የሚንቀመጥ የሚመሢላችው ሲንቱቱ ናቹው
ወላሂ ሳኡዲም አሉ ሊቃብ የማይፈልጉ እኔ ያለሁት መካነው ሳኡዲ ግን ብዙ ጊዜ በኒቃቤ ምክንያት ስራ አጥቻለሁ አሁንም ብዙ እህቶች አሉበኒቃብምክንያት ስራ አጥተው የተቀመጡ በተለይ ጅዳላይ አመታትንም ያስቁጠሩአሉ እህቴ አንች ስላላጋጠመሽ ይሆናል እንደነሲብሽ
@@nezihahusin7690 አይዞሺ እህት የትም ሁን የት አላህ በእኝ ላይ የተጽፍው ነገር መቅሪያ የለውም መሢሎን ነው እንጅ አላህ ደግሞ የሚውድን ይፈተናል አላህ ሶብሩን ይሲጥሺ
እኔ ደሞ ከዱባይ ንቅል የሚያረገኝ ነው የምፈልገው ግን ስራ ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ወንድም መሀመድ ሀቂቃ ጀዛከላህ ኸይረን መልካም ማሰብህ በራሱ የእህቶቻችን ወይም የወድሞቻችንን አገር ሁነው የሚያስብላቸው አካል እደለ የሚረዱበት ነው ግን አሁላይም የምጡፉ እህቶች እውነት በቃችሁ ይሄን እግልት እየሰማን እራሳችንን ለችግር መዳረግ የለብንም ካልሆነልን ወደ ሀገራችን መግባት ይሻላል እዛ ምን ይዣ የሚለውን የድሮ ቆንቆ እተወው ዱንያ ሞልታ አታቅም ሁሌ 9 ናት
ወላሒ ኮይትም ይለአንደ አቤት 18 ሠዉን በስ አልላምዱሊላህ በዚላይ ተፋትሹ እያስጨነቀነዉ
አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ የሰዉን ሀሳብ ስለምትረዳ ና መልካም ሰለምታስብ ደስ ይለኛል እርዳታ በገንዘብ ብቻ አይደለም አላህ ይርዳህ
@@emtube9470 እሽ ደምሬያለሁ
@@seadaseada5618 ሹክረን እህቴ
ወላሂ እኔም እምሆነው አጥቼ ነው ዩቱየብ የከፈትኩት ዩቱብላይ መውጣቴን ግን አልወዴውም
ጥሩ ሀሳብ ነው ሰራ ለማገኘት የሚቸገሩት ዱባይ ላይ በብዛት ኒቃቢሰቶች ናቸው
አረቦች መቸይወዳሉ ጠፍተውየምሠሩትን እኔብዙእህቶችነበርኝ ሥራ ያጡ እኔያለሁባቸውሠውች አይወዱም እኮን ለማምጣት እደማገኛቸውም ቢአወቁ ለኔም ችግርነው
ስራያጣችሁ አላህ መልካም ስራ ይወፍቃችሁ ከዱባይ አንስቶ አሜሪካ ያመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
እዛስ ስራ አለ
እደት በምን ምክንያት ወጣሽ ከዱባይ ማለቴ ከዚሁ ነው ወይ ቀጥታ የሄድሺው
@@tefekurcenter አወ አልሀምዱሊላህ አማርፀንነው
@@mohammedhussen2219 አሰሪወቸጋር ጉብኝት መጥቸ በዚሁ ቀርሁ
ታድያ አምነው ይዘውሽ የሄዱትን ሰወች ከርተሽ ስለቀረሽ መልካም ያረግሽ መስሎሽ ነው አሜሪካ የጀነት ትኬት አስመሰላችሁት ኮ
ወላሂ ስራ ጠፍቷል ዱባይ ተሰቃየን እኔኳ አልሀምዱሊላህ ባለትዳር ነኝ እሱ ይሰራል ሌሎቹ ግን ሲያሳዝኑ እራብ በዛላይ እዳ አለባቸው እየተበደሩ
ሱብሀነሏህ አይይይይይ
@@tefekurcenter ሰራ የለምስንት እህቶቻችን እያለቀሱነው እኔምፐአደኛይት ነበርኩ አላህየከፈተውንእረዚቅማነምአይበላውምና ባሳርገባሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ይሰጣቸው ኧረስንትአለ የሚያለቅሱ አይይይስደት ስንትንአሳየንአልሀምዱሊላህብቻ ለኸይርነው
ሳኡዲም ስራ የለም
የአሏህ አሏህ ይረዝቃችሁ ያረብ ኩየት ለራሱ 2 ወር ሆነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ
አላሕየርዚቅበር ይከፈትላችሁ እሕት ወድሞነ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አቂቃ ስራ በጣም ነዉ የጠፋዉ ግን ደላሎች ጋ ስራ በምን አይነት አይጠፋም እነሱ ከእኛም ከመዳሞችም ብር ካልተቀበሉ አያስገቡምበአፖልኬሽን የሚመጣዉ ስራ መታወቂያ ይፈልጋል አብዛኛው ሰዉ ደሞ ፍሪ መታወቂያ ነዉ ብንችል ስራ ቦታ ያለን እህቶች ብንተባበራቸዉ አብሽሩ እህቶቼ ለኸይር ነዉ
ማለቴ ዱባይ ከሆንክ ከእደዚህ አይነት ስራ የተያያዘ ስራ ብሰራ ትንሽ ሙስሊም ወድማችን ሰለሆንክ ትምምነት ይኖራል ብዞዋችን ስራ ፈተን ተቀምጠን ያልታወቀ ሰው ሲሆን አይታመንማ
እሱ ኢትዮ ነው ያለው
ኢትዮ ሆንኩኝ እንጂ እዛ ብሆን በረዳኋችሁ ነበር ወላሒ ልቤ ነው የደማው ሀቂቃ
አብሽር ወድሜ ሁሉም አላህ ያለዉ አይቀር ጀዛከላህ
አሁን ላየሰ ወድልጁ ይሔዳል
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለሂ ወባረከቱ ጀዛኪዓሏህ ኸይር ውድ ወንድመችን ዱባዮች ተበበሯቸው እኔ ሳውዲ ነኝ አብሽሩ አላህ ሪዝቀቹን ሪዝቀችን ያስፈልን ሀቂቃ የሰው ሀገር ያለ ስራ ከባድ ነው ተፌ የቴሌግራም ቻናልህን ሊክ ለክልኝ በዚህ ወይም በውስጥ
😭😭☝️ወላሂ አሏህ ይዘንልላችሁ ብዙ ልጆች አሉ ሰራ የፈቱ ከባድ ነዉ አንኳን ለወንድ ለሴትም አልሆነ አኔም ጠፈቸ ነበር 2አመት ሰራ አልፈታሁም ያዉ ምግብም ሰለምችል ግን ከ2በላይ ታሸቻለሁ የሰራሁበትንም ተቀምቸ ከሰራም ወጥቸ አሁን አልሀምዱሊላ የአጓቴ ልጅ ተጨነቀችብኝ ብላ ከሷ ቤተሰቦች ከወንድሙ አመጣችኝ አልሀምዱሊላ ወርቅ ናቸዉ አመት ሊሞላኝ ነዉ ካንድ ቤት አላሰራሁም ያዉ 3ፎቅ ነዉ የምሰራዉ አሏህ ይዘንላችሁ እህቶች አብሽሩ አሏህ ሶብሩን ይሰጣችሁ
አላህ ይገዛችሁ
አዉ ወለህ እንፈልጋሌን ብዙ ልጆች ስራ አተዉ የተቃማጡት አሉ ወለህ ጀዘክአለሁከይር ዉንድም
ስራ የፈታችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ አሏህ ይረዝቃችሁ ከበፊት ይሻል ነበር የሴቱ ስራ የወንድ እንኳ ዱሮም የለም አሁን ላይ ብዙ እህት ወንድሞቻችን እየተሰቃዪ ነው እኔኳ አልሀምዱሊላህ አንድ ቤት _ 2 አመት ከ7. ወሬ ኢጃዛ የለኝ ምን የለኝ እነ ሱው ጋር ተቀምጫለሁ መጨረሻው ይመር ግር የወገኖቸ ስቃይ እንቅልፍ ነስቶኛል ያረቢ
እኔ ወረቀት የለኝም የፓስፖርት ፎቶ ብቻ ነው ያለኝ እባካቹ ወር አለፈኝ ስራ ከፈታሁ በኮምሽንም ቢሆን እገባለው
እኔ አራት አመት ጨርሻለሁ ኮንትራት ነው የሚሰራው ግን አሁን ቤት ሌላ ልቀይር ነው የጠፉት ልጆች ናቸው ስራ የጠፋው አላህ መልካም የሆነው ስራ ይወፍቀችው
ወአሌኩም አሰለም ወራማቱለህ ወበራከቱሁ
ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው ስራ ላጣችሁ እህት ወንድሞቼ ሶብሩ ስራ አጣን ብላችሁ የሚፀፅታችሁን ነገር በጭራሽ እንዳትሰሩ አሁን ት/ት ዝግ ስለሆነ ብዙ ሰዎችም ስለተሳፈሩ ነው ግን ዱባይ በኖርማል ግዜም ስራ ለማገኛት ከባድ ነው አብዛኞቻችን ጠፍተን ነው የምንሰራው ከቻላችሁ ከቻላችሁ የከፋ ነገር ካልደረሰባችሁ ከኩንትራት ቤት አትጥፉ እህቶቼ መጥፋት እንደምናስበው ቀላል አይደለምና ሶብራችሁ ኩንትራታችሁን ጨርሳችሁ ወደ ሀገር ገብቶ ቅያሬ ነገር መፈለግ ይሻላል
አሪፍ ነው ማሻአላህ ግን ይሄ ለህጋዋ እንጂ ለሀገወጥ አይደለም እና አሁን ስራ ያላገኝት ፊዛ የሊላችው ኢጃዛ ቤት ያሉት ናችው
ጀዛከአላህ ዱባይ በጣም ችግር ነው አላህ ይገዘን እኔም መጀመሪያ እንደጠፋሁኝ በጣምነበር ያለቀስኩት ከዚህ በፊት አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አንድአመት አለፈኝ እዚህ ቤትላይ ካከኘሁ እነግራቹሀለው የሴትዮኤ ጓደኞች ሲፈልጉ ትነግረኛለች ሴትዮኤ
ማሻ አላህ
Allah yasebkewn yasakalh wendmachin wellahi dubai lay sra yelem binor rasu delalaloch ayasalfum bcha allah erzikachinen ykfetln
ጀዘካሏህ አሏህ ኸይር ተፈኩር ባጣም ጥሩ ሀሰብ ነዉ
ወአለይኩምሠለም ወራህመቱለህ ወበራከቱ ወንድመችን ጀዛክለህ ካይራ ሀቂቃ በታላይ በአሁን ሰአት ብዙ እህቶቻችን ስራ አታዉ ነዉ የሉት በስራ እጦታ ምክንየት የወይፈይ ነገር ችግር ሆኖበቻዉ ብዙዎቹ ደርስ ከመከታታል እና ከቅራአታቻዉም የራቁት አገጠሚ አላ እና አለህ ጥሎ አይጥልም አብሽሩ ሀላል የሆናዉን ርዝቅ ይወፍቃቹ የአራቢ (ስራ ቦታ የለን ሰዎች እሄንን መልእክት ሼር በመድራግ ሰባቡን እናድርስለቻዉ piles)
@@emtube9470 እሺ ኦኽታ
አላህ ኸይር ስራ ይወፍቃቹ ያረብ መጥፋት የምፈራው ለዚህ ነው
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልሀምዱሊላህ ዱባይ ላይ ሀቂቃ በጣም የስራ ችግር አለ አመት ነው ስራ አጥቸየ የተቀመኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ አሁን ስራ ላይ ነኝ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ስንት እህት ወድሞቻችን ስቃይ ላይ ናቸው
አላህ ይወፍቃችሁ እህቶቸ ስራ ፈቶ መቀመጥ በጣም ገባድ ነው ወላ ይጨቃል ኢጃዛ ቤት ማለት በሺታ ነው አሁን ላይ ሁሉም ቦታ ስራ ጠፍቶል አላህ ኸይሩን ያምጣልን
እኔም ከፈቼ ነበር ግን ላይፍ አልገባሁም ዘበዩ ቁርአን ሙሀደራ ለቂቃበት ነበር የሴት ሚዲያ የማየፈቀደ ከሆን ነገርኝ አልጠቀም
በድምፅ ካልወጣሽ ችግር የለውም የሌላ ኡስታዞች ሼር ብታደርጊ
ለሳኡዲአይሰራም
ምን ብር ያስፈልገዋል ሰውን ስራ ለማስገባት ከጠየቁን ካገኘን እናስገባቸዋልን ኢንሻ አሏህአብሽሩ ስራ የፈታችሁ እህት ወንድሞች!
ኧረ ዉደዋ ያለኮሚሽንስራ ማስገባታቼዉ ቀርቶብሩን ቀለል ባደረጉላቼዉ ወሏሂያሳዝናል አንዳዴየሚሰማዉ ከጨየኮሚሽን (የደላላብር በተለይወንዶቹ ለ1200ደመወዝ2000ኮሚሽንያስከፍሏቼዋልየሴትይሻላል ከ500በላይአይከፍሉም እልቅረበና ይዘንልንለሁላችንም ሀላል የሆነን ሪዝት ይወፍቀን
ኒቃቢሥት እህት ነበረችኝ በአላህ ሥራ ፈልጉ በኒቃብ መዳሞች ጠገቡ
ሰናትህ ቢሮዋ ብር ቀማችኝ መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
አው በዱዋቹ አትርሱን በጣም ይከብዳል አሁንማ ትስፋዬም እየሟጠጠ ነው አደስ ቀን እደሚመጣ በአላህ ሙሉ ተስፋ አለኝ ኢንሽ አላህ
ኢንሻ አላህ አብሽሪ አላህ አለ። ስራ አገኘው ብለሽ ኢንሻ አላህ የምትፅፊበት ቀን ቅርብ ነው
ኢንሽ አላህ ጄዛክላህ ህይረን
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ይሄንን ለማታወስ አስተዋይነትን ይጠይቃል እነሡንም አሏህ ጥሩ ስራ ይወፍቃቸዉ
አብሽሩ ዉድ እህቶቸ አላህ ይረዝቃችሁ እርዝቃችን በአላህ እጂ ነዉ እናደሞ ሁሉም ባይሆኑ ስራ የሚመርጡም አለ ስራ አትምረጡ ቀኑ እስከሚልፍ ታግሳችሁ ስሩ እኔ10 አመቴ እኩትራት ቤት አልሀምዱሊላ ስራ ይበዛል እኩትራት ቤት ሁነሽ ለምን አወጭም ብዙብር ታገኛለሽ ይሉኛል አልሀምዱሊላህ ብሪ በረካ አለዉ ተጓደኞቸ ብበልጥ እጂ አላስም አልሀምዱሊላህ እና ሶብሩ አላህ የጠላዉ ነገር ላይ አትግብ አላህ ለኔ ብሎ አድን ነገር የተወሰዉ ለሱም አላህ የበለጠዉን እሰጠዋለሁ ብሏል
ትክክል 100%
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
እኔም ስራ የለኝ ነበር 1 አመት ከ6 ወር የተቀመጥኩት ግን በኒቃብ ምክንያት ነበር አልሃምዱሊላህ እህቶች አላህ መልካም ስራው አላህ ይወፍቆች ያርቢ😭😭😭😭☝️ሚዲያ አምጭ አይደለም አትውጡ አላህ ይጠብቀን ያርቢ😥😥✅✅✅✅✅✅☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁሀቂቃ አላህ ኸይሩን ይሻልን በተለይ በኒቃብ ከባድ ነው ሀቂቃ 5 አመት ሰርተንባቸው እንኳን ኒቃብ በጦረነት ነው ማለት ይቻላል አላህ ኸይሩን ይሻልን ያከሪም በዱአ አንረሳሳ
እውነትን ነው እህቴ ሙስሊም ሆነው ግን ኒቃብ ይጠላሉ ሱብሀናላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@@emtube9470 ደምሬሀላሁ ግን ድናዊ ነገር አስተላልፍ እሺ ድናዊ ካልሆነ አነሳለሁ ሰብስራይቤን
ጀዛ ኪሏሁ ኸይረን እህቴ ኢንሻ አሏህ
እሄው ያኔ ውንድሜ 4ወር ሆናው ድግሪ ተሸክሞ በፅደት እንኳን ጠፋ
ወይኔ ወንድሜ
ጀዘከለሁ ኸይራን ውዱ ዎንመችን አይዱንያ አልሃምዱልለህ ከስንት ሀሰቢነ ጭንቀት ቦሃለ ፈራጀ አለ አቢሽሩ እህት ዎንድሞቼ ለነንተም አለህ ያተሸለው እርዝቅ ያውጠለቹ አቢሽሩ
አህን ወድማችን እህቶች አይዞን ትምህረት እሥከሚከፈት ድረሥ ነው ኒቃቢሠቶች አብሽሩ ኢነላህ ማአሧቢሪን
ያረቢ አላህ መልካም ሥራ ይሥጣችሁ ለለላችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ ከጠፋሁ ጀምሬ አንድቤትነው የምሠራው አራት አመቴ ከባድነው ዱባይ ባሁኑሠአት
thanks
እሰኪ ዱአ አረጉልኝ ሀቃቂ አላህ ከሰደት ያውጣኝ ደሰት መሮኛል በዛው ላይ ኢጃዛ ከባድ ነው ሙቀቱን ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ
አብሽሪ እህቴ አላህ ታጋሾች ይወዳል ታገሺ ድዋ አርጊ አላህ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ እኔ ብዙ ጊዜ ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለው
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
አብሽሩ ትግስት አድርጉ አሁን ትምህርት በቅርብ ስለ ሚከፈት ይሻላል ቡዙ ግዜ ትምህርት ሲዘጋ ስራ ይጠፋል
እንደዛ የሚል ነገር ሰምቻለው
አይይይ ለትምርቱ አይዴለምውዴ እኔ ባለፈው አመት ትምርትሲከፈትስራይመጣልአሉኝግንወፍየለም
@@tefekurcenter ኣዎ ጠፍቶ የሚሰራን ሰራተኛ ቡዙ ግጌ ሚቀጥሩት የሌላ አገር ዜጎች ነቸው ትምህርት ሲዘጋ ወደ አገራቸው ለእርፍት ስለሚሄዱ ቡዙ ሰው ስራ ይፈታል እንሻአሏህ በቅርብ ትምህርት ስለሚከፈት ስራውም ከሁኑ ይሻላል
@@ዘይነብብንትባባቢሆንም ትምህርት ሲዘጋ ቡዙ ማዳሞች አገራቸው ስለ ሚሳፈሩ ይቢሳል አሁን ሰራ ላይ ነሽ
@@Isamuntaha ኢንሻአላህያውእኔያየሁትንነውበራሴየዴረሰብንነውውዴ
አረብኛ ቋንቋ እንደት እችላለሁ
ኢሸአላህ አላህ ይረዳቸዉ ይረዳን እየተባበረን ነዉ ካገኝን ዝም አልልም በኔ በኩል ግን አብዝሀኞቻችን ስራ እናማረጣለን ፊቴ ይበላሻል ምግብ አልሰራም አልማረም የሚሉ ብዙ ናቸዉ አሁን ሰአት ሁሉ ነገረ በቀለለበት ምግብ መስራት አችልም ይላሉ ሀባይብ የመጣንበትን አንረሳ የማትችሉ ከሆነ ዪትዉብ ላይ ሁሉንም ታገኛላችሁ ሙያ ለመማረ ግን ፊታችን ይበላሻል አናሳይም አንማረም እሯ
Subscribers አርጊኝ ውደ
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ተፌ እኔ ሰለ ሊኩ አልገባኝም ብታሰረዳኝ ሊኩ ሰራ ያሰገባልነዉ አልገባኝም ሰራ ያጣቹ በንቃባቹ ሰራ ያጣቹ አላህ ሱባሀኖ ታአለ ረሰቃቹ ያሰፋላቹ አብሹሩ ከባድነዉ ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል ሰራ እካን አተን በተሰፋ እያለን ቤተሰብ አይረዱንም ሰራ የለም ሰንል እያዉቃቹነዉ ብር እዳትባሉነዉ ሚሉት ባሉም እደዛዉ ልምጣ በቃ ሰትለዉ እዴትነዉ ምትመጪዉ ይላል በቻ ቡዙነዉ በይ ቤቱ ዉሰጥ ቀርባቹ ሰጠየቁ በቃ በጣምልብ ሚሰማዉ ተፌ ወድ ሚዲያም ሲዉጡ ካቅም በላ ሲሆንባቸዉነዉ ወደዉ አደለም አላህ ይደረሰልን የኛ ነገር አብሸሩ እህቶዎቼ አላህ ከታጋሾቸነዉ ለሀይርነዉ አይዞን አላህ አንደ ቀን ይፈረጀን ይሆናል
አፑ ውስጥ ስራ ዝርዝር አለ እሱን መርጦ ማመልከት ነው ግን ጠፍተሽ የምትሰሪ ከሆነ ይቅርብሽ እንፈልጋለን
@@tefekurcenter እሺ ሹኩር ንአመሰገናለዉ አቡኡበይድ እኔ አለኝ አልህምዱሊላ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ እደ ሚባል የመጀመሪያው መግቢያው ሳይ ስልኬ አልሀምዱሊላህ አልተሰበረም አይ ማሜ
hhhh
ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ለብዙዎች ሰበብ ያድርገዉሀቂቃ ኢማራት ላይ ከባድነዉ ቢያስ በቀላሉ አመት ሙሉ ኢጃዛ ያሉ ስት አሉበዛላይ ስራ መጣ ተብሎ ሲሄዱ ብዙ መከራዎች ያግጥሟቸዋል አይ የፈተናዉ ብዛትአልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል እኔኳ ቢከፋም ቢደላም ኩትራትነኝ ፈሊላሂል ሀምድ ላኪን የህቶቸ ነገር ያሳስበኛል
ትክክል
እኔ አለሁጅ ሢያቀብጠኝ 2አመት ከግማሽ የሠራሁባትን መዳም እየለመነቺኝ ጨምሪ ብላ እንቢ ብዬ ቢሮ ሄጀ ቀጣይ መጥፎ መዳም ገጥማኝ አባራኝ ኢጃዛ የምመቃየዉ ቀደረሏህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l የኔእህት አላህ መልካሙን ይግጠምሽ ሀቂቃ 2አመት ሰርቸ ጨምሩኝ ብል እባ አሉ የሌላ ሀገር ዜጎች የሚከፈላቸዉ ብዙ የስራዉ ብዛት ሀበሾች ላይ አላ ኩሊሀል አልሀምዱሊላህ እኔ ከፈለግሽ መቀየር ትችያለሽ ብለዉኝ ነበር ተጣልተን ግን በጣም ስለምፈራ አልቀሸም ስቄም ይሄዉ እዚሁ እየሰራሁ ነዉ 5አመቴን ጨረስኩ
@@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح አሚንንንን ሁቢ ጠንክሪ እሡ ሀገር እሥገባሽ ድረስ አትጥፊ ኢጃዛ ከባድ ነዉ በተለይ ለለለዉ ተበድሮ ሁሉ ነገር ይከብዳል አላህን እለምነዋለሁ የሠዉ እጅ ሣለምን ሥራ እንድመጣልኝ ጀዛዋን አላህ ይክፈላት የመጀመሪያዋ መደሜ ቢሮ ሥወሥደኝ የሠጠችኝ ብር ነዉ አሁን ድረስ የምጠቀመዉ አልሀምዱሊላህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አሚን አብሽሪ ኢሻአላህ
ወላሂ የዘድሮዉ የዱባይ የተለየነው ብቻ አልሃምዱሊላህ እኔኳ ሥራላይነኝ ግን ጓደኞቸ ወላሂ
እረ እኔ ስራ መሥራት አልቻልኩም በምግብና በፅዳት አምጥተውኝ ልጅም ያሲዙኛል ኡፍ ልወጣ ብየ በኒቃብ ስረሠ የለም አሉኝ ያረብብብብብብ ዱአ አድርጉልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን
አፑ ጥሩ ነዉ ግን እንግሊዘኛ የምትችሉ እና አብዘሀኞቹ ደግሞ የወጭ ዘጋ ሰለሆኑ ያዉ ማለትም ከሙስሊም ሀገራት ወጭ ያሉ በኒቃብ አይቀበሉም ብሩም ጥሩ ነዉ ግን ጥንቃቄ አረጋችሁ ተጠቀሙበት ሌላዉ አቡ ኡበይዳ ጀዛኩምሏሁ ኸይር በለተይ አሁን ላይ ከብዳል እህቶች በተለይ በተለይ በአብዘሀኛዉ ዱባይ መከራ ቢበዛም ኒቃቢስት ናቸዉ ማሻ አላህ ሶብሩን ይሰጣቸዉ ስራ የለም የምታገኙ መተባበር ግድ ነዉ
አሰሪሞልብርውድነውይላሉ አረቦች በቴሌግራም ተጀምሮነበር
ግሩፑን ላኪልኝ@Abu_Oubeyda
ወለሂ እኔ ተባድየለሁ ብቸ አልሀምዱሊለህ መለትነው ወለሂ ሁለት አማት ሆኖኘል አሁን ግን ተስፈ ረሱ እንደው ልየስቆርጠኝነው ብቸ ሰብር ይስጥሽ ባሉነ ዱአ አርጉልኝ ጀዘኩሙለሁከይረን
አንዴ ንቃብስት ነሽ ይሉኘል ግን አሁን ስቅል ብየለሁ የጀማዐ ለኔም ፈልጉልኝ
ኢንሻ አሏህ ታገኛለሽ እህቴ ለእናንተው ነው የሰራነው
@@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ ይስጣችሁ ሶብሪ በኒቃብሽ እዳትደራደይ ለአሏህ ብለሽ ፅኒ አሏህ የትም አይጥልሽም
@@tefekurcenter ጀዘከለሁ ከይረን
@@-dy1vv እሸአለህ የረብ ጀዘከለሁ ከይረን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
እረ ከዱባይ ወደሳኡዲ ኑ የምትሉበጣም ብዙ ችግራለ እንዳትመጡ በተለይ ሴቶች ብዙ ችግር ያጋጥማችሀል እማይታሰብ ነዉ ከዱባ ሳኡዲ እዚህም ሹርጣ እየለቀመነዉ አላህ ህይሩን ዮምረጥላችሁጠፈታችሁ የምሰሩ ሁሉ
ሱብሃነ ላይ ዱባይ እጅግ ከባድ ነው። እህቶች አላህ ይሁናችሁ ስራ ላይም ያላችሁ ጠንክራችሁ ሥሩ !! ኢጃዛ ቤት ያሉት በዚህ ሙቀት ሙከየፍ ይዘጉባቸዋል ። ገንዘብ እጦት የተነሳ
አይይይ ይሄን አፕ አውቀው ነበር እድሌ ሆኖ መሰለኝ ማግኘት አልቻልኩም ይሄው 6ወር ሊሆነኝ ነው ግማሹን ወር በህመም ነው ያሳለፍኩት ሞትን ስጠብቅ የነበሩበት ወራቶችን ስላሳለፍኩ ስራ አላገኘሁም ብየ አልጨነቅም ጤናየ ብቻ ነው ሚያሳስበኝ አላህ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋት አያድርም ስራ አግኝቸ እዳወቼን እንድከፍል ዱአእ አድርጉልኝ አብሽሩ
አሏህ ሁሉንም ሀጃሽን ያውጣልሽ አላህ ነስሩን ያቅርብልሽ
@@tefekurcenter አሚን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاة አህለን ወንድማችን አቡ ኡበይዳ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እህቶች አሁን ትምህርት ይከፈታል ኢንሻ አላህ ስራ ይመጣላችኀላ ግን ስራ ሲመጣላችሁ ስራ አትምረጡ ምግብም እንሰራል ብላችሁ ግቡ በዩቱብ እያያችሁ ምግብም ምስራት ትችላላችሁ. መጀመርያ ቋቋውን መቸ እንችል ነበር እናማ እደዛ ስራውንም ትለምዱታላችሁ አላህ መልካም ስራ ይግጠማችሁ አላህ በደናችሁም ያፅናችሁ በኒቃብ ወላሂ ፈተናው ብዙ ነው ግን ትግስት ያስፈልጋል ታገሱ ስራም አትምረጡ ሁሉንም ቀስ በቀስ ስለምትለምዱት. ኩትራት ያለን እህቶች እንጠፋል ብለን እዳናስብ. ከእህቶቻችን ተማሩ አላህም በሀገራችን ያድርግልን እንጅራችነን እርዚቃችነን አብሽር ያልፋል. ።ስራ ካለ በትሌግራም እንገግርሀል ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ
እሺ እህቴ አሳውቂኝ
አላህመልካምስራይወፍቃቸዉአዝናለዉአላህሰብርየሚያደርጉበትልብይስጣቸዉሁሉምነገርበሰብርነዉ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ አለህ የዘነለን ሰልህ ረዙቅ ይሰጠኝ
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትቱ* *አቡ ኡበይዳ ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ ዱባይ የስራ እጦታ አለ ቀተለይ ኒቃቢስቶች እኔ 4 አመት ሊሆነኝ ነው ከቤት ወጥቼ አላውቅም ቤት ነኝ ግን መጥፈት አስብ ነበር አሁን ግ እሮሮ ስሰማ ስራየን ወደድኩ እናማ አትጥፋ*
ስራ ከሰማሽም ንገሪን
@@tefekurcenter ኢሻአላህ
ጠክረሽ ስሪ ፊፉዬ ሰው አገር ጥርስሽ ነክሰሽ ካልሰራሽ ችግር ነው በተለይ እህ ኢጃዛ የሚባለው ነገር ባይኖር ሁሉ አገቱ ደፍቶ ይሰራ ነበር አሏህ መልካም ስራ ይወፍቃቸው
@@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም ኢሻአላህ የኔ ውድ ሲጀመር ከቤት መውጣት እፈራለሁ ያለ ህንጻ ጫካ አዲጌ እፈራለሁ ክክክክክ
ብዙወቻችን የምናለቅስበት ችግር ገብቶሀል ቃል የለኝም ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ
አሚን ያረብ
ዉድችዬ ብንተዋወቅ ጥሩ ነበር ምሣሌ እኔ 2ሥራ መጥቶልኝ እንጊሊዘኛ ቋንቋ ሆነብኝ የሚያወሩት እና ሙሥሊም እህቶቸ ብትገቡበት
ብር እሚሰጡይሆን አብዛሀኛው አይሰጡምአላህንየፈሩበስተቀር ኢቃማ ያስፈልጋል
ከሌ ላ ቦታ ሆነህ አፕላይ ማረግ ይችል ል
አህለን ማሜ እንኳን ሰላም መጣህ ኮሜንታተሮች ላይክ👍👍 ሼር አድርጉት ይህንን ብዙ የሚፈልጉት ይኖራሉ ይጠቀሙበት
ኢላሂ ስራ ለሌላቸው ስራን ጤና ለሌላቸው ጤናን ነገሮች አለመቻች ላላቸው አንተ ደብርላቸው አመቻችላቸው ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን ዱባይ ብቻ ሳይሆን ሳኡዲም ስራ የለ አብሽሩ እህት ወንድሞች መድረሳ ስለተዘጋ ነው ስራ ይከፈታል አብሽሩ የኔ ከርታቶች
እህቶቸ ግን ስራ አትምርጡ ሀላል ስራ ነው በምግብ አንገባም አይባልም
ኧረ ዱባይ ስራ እያለ ኢጃዛቤት ማንም አይቀመጥ ስራ ስለጠፋጅ ደላሎችም ለራሳቸው ስለሆነ አያሳልፉም አሏህ ጥሩስራ ይወፍቃቸው
አላህ ያግራው
@@tefekurcenter አሚንንን
ደላላወቹ ራሱ ስናናግራቸዉ አይመልሱም
ጀዞክ ላኸርን ወድሜ አላህ መልካም ሥራ ይወፍቃቹሁ አብሸሪ ወዲች
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ስራ የሌላቹ እህት ወድሞቼ አሏህ ይድረስላቹሁ ያረብ
እኔ ስራ ላልፈልግ ተስፋ ቆርጫለሁ ለሁሉም ማለቴ አይደለም አዳዶቹ ያገኙትን መስራት አይፈልጉም ማማረጥ ይወዳሉ ተቀምጠው ከርመው ስራ ገብተው ጠክረው መስራት አይፈልጉም እኔ በኒቃም ምክንያት ስራ ፈታን ላሉ እህቶች በመዳሜ በኩል ፈልጊ ብየ ቁጥሬን አስበትኔ ስራ መጣ አዷ ልጅ አልወድም ብላ ማታገብታ ጧት ወጣች አዷ ሴትዮዋ ሲጋራ ታጨሳለች ግን ከሷጋ ምንም አያገናኘውም አጭሳ እኳን ራሷነች ቆሻሻ እምታነሳ አልሰራም ብላ ሄደች አዷ አሮጊት ነበረችና ትጨቃጨቃለች ብላ በሳምንት ሄደች እህቶች ማንም ተመቻችቶለት እሚሰራ የለም ችሎ ቢሆን እጅ እኔ ወላሂ ሶስት ህፃን ልጆች ይዠ ምግብ ፅዳት ነው እምሰራው ሴትዮየ ስራ ነች ማንም አያግዘኝ ምንም ግዜ የለኝም. ግን በኒቃሜ ነፃነት አለኝ ለቂርአቴም ሌሊት ግዜ አለኝ አመናችሁም አላመናችሁም እቅልፌ አራት ሰአት ብቻ ነች ከሱም ቀድሜ እምነቃበት ግዜ አለኝ አዳንድ ግዜ ትቸው ልውጣ ብየ አስብና ኢጃዛቤት መቀመጥ ስለማልወድ እደገና እተወዋለሁ እና በጥቅሉ ስራ አትምረጡ በተገኘው ግቡ ምግቢም ቢሆን በዩቱብ እያያችሁ ልመዱት እንችላለን ብላችሁ ካሰባችሁ ትችላላችሁ እናም አብሽሩ አላህ ርዚቃችሁን ይክፈትላችሁ ያረብ
Tefekur Dubay sera Alle kft bota gn Arebochiu Krstian nachiu mesrat kfelgu Alle 3 bet Melslgne
@Abu_Oubeydaቴሌግራም ላይ ግቢልኝ አለው አሁን
ሥኡድምተበላሺቶል የምንሠዱባይ እኔምኧጠቀጠኝሁለትወሬሥራታጣሁኝ ብቻአልሀምዱሊላ
ዱባይ አሁንላይ ከባድነዉ ደሞ እዚህያሉት እየተሰቃዩ ከኢትዮጵያ ይመጣሉ
አላህ ይድረስላችሁ
@@tefekurcenter አሚን ያረብ
አሚንን
በታማኝ ደላላ ግቡ በደላላ አይጠፋም ከዚህ በአብዛኛው በደላላ ነው የምንገባ አላህ ከጡሩ ይግጠማቹህ ያረብብብ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛካሏህ ኸይረን አላህ ለተም መልካሙንነገር ይወፍቅህ ያረብ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወላሂ አሁላይ በጣም ስራ ያጡ ብዙ የሱና እህቶች አሉ በተለይ ኒቃቢስቶች የማቃቸው እኔኮ ሳኡዲነኝ ግን ሶብር አድርሱ አላህ የተሻለ አለው በትንሹ ተስፋ አትቁረጡ ኢሻአላህ እናፈላልጋለን ወድማችን
ኢንሻ አላህ
አላህ በተሻለ ስራ ይወፍቃቹ አብሽሩ ድዋ አድርጉ እኔ ከአገር እንደ መጣው አራት ቤት ገብቼ አልተሳካም ነበር አሁን ግን አልሐምዱሊላ ስራም አግቼ አለው አብሽሩ እህቶቼ አላህ ይክፈትላቹ
🛑 አደራ በቻላችሁት አቅም ለእህትና ወንድሞቼ ስራ ፈልጉላቸው እንዳትረሱብኝ
👇 የአፕልኬሽኑ ሊንክ 👇 apkpure.com/p/com.dubaijobs.andcareers
አሠላሙ አሊኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱሁ Abu Oubeyda ጀዛላሁ ኽይርን You Tube ላይ ባለፈው ኮሜንት ላይ አንድት እህታችንን ዱባይ ሳራ ፈልጉልኝ በማለት ፅፋ ወንድም ሀስን በላይነህ በውስጥ አናግርኝ ሲላት አይቻለሁ ምናልባት ጠይቁት You Tube ሀስን በላይነህ ኢንሻአላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የመስጂዱን ብር ሁለት ሺ ሁለት መቶ ብር ገቢ አርጊያለሁ
አረ ከባድ ነው እኔ በዚህ የሚመጣ ስራ ያስፈራል የሰወቹን ምንነት አይታወቅም
ህጋዊይ የሆነ ብዙም ስራ አይፈታም ብዙ ስራዎች ያገኛሉ አማርጠው ይስራሉ ችግሩ ህገ ወጥ ናቸው
ጀዛክ አላህ ኸይር
ጀዛከላህ ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አላህ ይጠብቅህ
*ዉለህ ወንድሜ ከመጣ 1 አመቱ ነዉ ግን እስከሁንም ስረ አልተሳካላትም አንዴ 800 ድረሀም አንዴ 500 ድረሀም ደለላ በልቶብኝ ጠፍ ብቻ አልህምዱሊለህ ግን አለህ እኔንም ወንድሜንም ከብዙ ፍተና አዉጥቶነል በለፍዉ በ3 በስ የሞላ ዉንዶችን የካንፓኒ ስር አለ ብሎ ከ 1 ሰዉ 1500 ድረሀም ኮሜሽን አስከፍለዉ ዉለህ የአለይን ጫካ ዉስጥ በሱ አረግፎ ተመለሳ ሴትዮ እትዮጵያዊ ነት ከዘ ስልኳን አጥፊታ ጠፍች ብራ እዞ የሄዱት ተመለሱ የልየዙት ከሰዉ ተበድሮ ነበረ የኮሜሽን ረሱ የካፋሉት እነሱ ግን እስከሁንም በዝህ ሙቃት ወጭ ነዉ የምየድሩት በቴምረ ስር የአለህ የዘንድሮ የዱበይ ነጋረ 😭😭😭 ግን ዉንድሜ እሄደለዉ ብሎ ስየሶቻግረኝ አትህድ እነሱ ሄዶ ስረ ጥሩ ነዉ ከሉ ትሄዳለህ ብዬ ከለከልኩት ግን አለህ ሰበብ አደረገኝ ለሌለም ወንድሞቻችን አለህ ይድረስለቻዉ ማሜ ጀዘክለሁ ኻይረን*
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ጀዘከለህ
በተለይ ኒቃቢስቶች አይዞን!
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ስራ ለሌላቹ እህት፣ወንድሞቼ
አሏህ ኸይር ስራ ይወፍቃቹ
አብሽሩ ሰብር አድርጉ እር እኛ ስራ ያለን እህቶቼ ስራ ለሌላቸው እህቶቻችን እንተባበራቸው
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ኧረ አወ ሊላህ ብላቹ ፈላልጉልን
ወንድሜ ስራ ፈልግ አድስ ነው የመጣሁት ቢለአለይክ
ዝንበላቸው አንዳዶቹ ተዘፍዝፈው አይሰሩም ያማርጣሉ ስንት ጨጎራ ሚልጡ አሉ አንዳንድ ሚስኪኖች ሲቀሩ እኔ በረሃ ነው ምሰራው ብዙ ስራ አንጥቸ ልጅ ስንት ነው ቤቱ ብቻ ብዙ ነው ሚሉት ሁለት አመት የተቀመጡ ልጆች አቃለሁ ተዘፍዝፎ አራብ የመጡበትን አላማ የረሱ ስንትና ስንት አሉ
Wandime ene bizu lijoch tokimehalew gn abzagnaw yesira limdi ke andi amet belay yiteyikalu
ዱባይ ሁሌም ስራ የለም ግን የዘዲሮዉ የተለየ ነዉ እህቶች ተሰቃዩ አላህ ይዲረስላቸዉ ብቻ ከባዲ ነዉ
ውዷየ በቅንነት ደምሪኝ 🌹💐🍓
አብሺሩያጀማአአሁንትምህርትስለሚከፈትስራይመጣል
ስራ የሌላቹ አላህ ሪዝቃቹ ይክፈትላቹ ሶብር አድርጉ አሁን ትምህርት ስለተዘጋ ነው
አሚን
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
አሚንንን እህቴ እኔም አድሥ ጠፍቸ ነበር ነገሩ መጥፋት አይባልም ሤትዯዋ ከቤት አሥወጥታ ጥላኝ ቢሮ ሥላልተቀበሉኝ ወደ ኢጃዛ ቤት ሄድኩ ወር ከ8 ቀኔ ሥራ የለም ሢራ ሢመጣም እንጊሊዝኛ ቋንቋ እየሆነብኝ
አህለን አቡ ኡበይዳህ ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ሀሳቤን ለመግለፅ ስለፈለኩኝ ነው እኔ መጀመሪያ ስጠፋ 7ወር ስራ አጥቸ ከ7 ወር ብኃላ ገባሁ ስራ ከዚያ 20 ቀን ሰርቸ ወጣሁ መዳም ልሳፈር ነው ብላኝ ከዚያ 4ወር ስራ አጥቸ ከረምኩ በጣም ከባድ ነበር ያሳለፍኩት ጊዜ ብቻ አልሀምዱሊላህ 7ወር ሙሉ ስራ ስፈታ ለበተሰብ አልተናገርኩም እንዳይጨናነቁ ብየ ግን ዳግም ስራ ስፈታ ነገርኳቸው 1አመት ሙሉ ስራ ማጣት በጣም ከባድ ነው ዱባይ ውስጥ በዛላይ ደሞዙ በጣም አነስተኛ ነው ስለዚህ ጠለብ ቤት ያላችሁት እህቶች ስራም ቢበዛም ሰወቹም ክፉ ቢሆኑ በትግስት እለፉት እዛው ኩንትራት ሰርታችሁ ሀገራችሁ ግቡ መጥፉ ጎደኛ ጥፉ እኛ ተመችቶን ኢጃዛ እየወጣን እንደልባችን ነው የምንኖረው ወይም የምንሰራው የሚሉት ውሸት ነው እኔም መጀመሪያ ስጠፋ ሰውን አይቸ ነው ጠፍቶ የሚሰራ ሰው ዘና ፈታ እያሉ የሚኖሩ መስሎኝ ነው የጠፋሁት ግን እንዳሰብኩት አይደለም የጠፋ ሰው ነው የሚያውቀው በቪዶው እየተላላጡ የሚወጡ እነሱን የተመቻቸው ለማስመሰል ነው እንጂ ጠፍቶ የሚሰራ ሰው በጣም ስቃይ ነው እና ስራ ለፈታችሁ እህቶቼ አላህ መልካሙን ስራ አላህ ይወፍቃችሁ አብሽሩ
ሱብሃነሏህ እና አሁን አቺስ ስራ ላይ ነሽ?
ኩትራትነኝ ተሰቃየሁ በቃ ወደሀገሬ ብገባ ይሻላን ሀገርቤትም የሂጃብ ፊትና አለ እዛው አሏህ ያጠክረኝ
አረበኛ የሚችል እንግሊዘኛ የሚችል 10እና 12ክፍል ድረስ የተማረ ሰውእንፈልጋለን እያሉፖስተው አይቼአለሁ ኮዬት ኢንባሲ ፃታ አይለይም ብለዋል ስራለሚፈልግሰው
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
👍👍👍 እያደረጋቹህ ሰብስክራይፕ እንዳትረሱ
Salahdin ibnu muhamed
Abu Ahlam
Yet tefto new
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹክረን ግን ችግሩ ህጋዊ አለመሆናችን ነው
አዎ ለዛ ነው ሰው የፈለኩት
ማሻ አላህህህህ😥☝️☝️☝️✅✅✅✅✅ጥሩ ሀሳብ ነው ሹክራን
_ወድም ለሀሣብህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጠለብ ያልሆናችሁ ውጭ የምሠሩ ለምን ሣኡዲ አመጡም ሣኡዲ እደ ዱባይ አይደለም ስራ አለ ኒቃብ አትልበሱ አይሉም ዱባዬች ኒቃብ እድለብሱ አይፈቅዱላችሁም ለምን አሏህ ሂድያ ይስጣቸው_
በጣም ጥሩ ሀሳብ
ወደ ሳዉዲ በምን ነዉ የሚመጡት
የሕገውጥ መንገድ ነው የሚትየን የሰው ልጅ አንድየ ያጠፍል ሁለትየ ከዚያ በላህ ችግርም እኮ ያሲተሚራል ወይስ በሕጋውየ መንገድ አለ እንዴት ነው ሴት ልጅ ብቻዋን የሚትህድው አዱና ነው
እርግጥ ሥራ የለም ዱባይ አላህ ባመጣው ነገር ሶብር ማድርግ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
ቤተሠብ አያውቅለን በአይናቹው እንኳን እያዬን ጓድኝቻችን አያውቁለንም እኔሡ ቢለጥ ሁነው የሚሠሩ እኝ ደግሞ ሙኝ ሁንን ሥራ ፈተን የሚንቀመጥ የሚመሢላችው ሲንቱቱ ናቹው
ወላሂ ሳኡዲም አሉ ሊቃብ የማይፈልጉ እኔ ያለሁት መካነው ሳኡዲ ግን ብዙ ጊዜ በኒቃቤ ምክንያት ስራ አጥቻለሁ አሁንም ብዙ እህቶች አሉበኒቃብምክንያት ስራ አጥተው የተቀመጡ በተለይ ጅዳላይ አመታትንም ያስቁጠሩአሉ እህቴ አንች ስላላጋጠመሽ ይሆናል እንደነሲብሽ
@@nezihahusin7690 አይዞሺ እህት የትም ሁን የት አላህ በእኝ ላይ የተጽፍው ነገር መቅሪያ የለውም መሢሎን ነው እንጅ አላህ ደግሞ የሚውድን ይፈተናል አላህ ሶብሩን ይሲጥሺ
እኔ ደሞ ከዱባይ ንቅል የሚያረገኝ ነው የምፈልገው ግን ስራ ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ወንድም መሀመድ ሀቂቃ ጀዛከላህ ኸይረን መልካም ማሰብህ በራሱ የእህቶቻችን ወይም የወድሞቻችንን አገር ሁነው የሚያስብላቸው አካል እደለ የሚረዱበት ነው
ግን አሁላይም የምጡፉ እህቶች እውነት በቃችሁ ይሄን እግልት እየሰማን እራሳችንን ለችግር መዳረግ የለብንም ካልሆነልን ወደ ሀገራችን መግባት ይሻላል እዛ ምን ይዣ የሚለውን የድሮ ቆንቆ እተወው ዱንያ ሞልታ አታቅም ሁሌ 9 ናት
ወላሒ ኮይትም ይለአንደ አቤት 18 ሠዉን በስ አልላምዱሊላህ በዚላይ ተፋትሹ እያስጨነቀነዉ
አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ የሰዉን ሀሳብ ስለምትረዳ ና መልካም ሰለምታስብ ደስ ይለኛል እርዳታ በገንዘብ ብቻ አይደለም አላህ ይርዳህ
አሚን
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
@@emtube9470 እሽ ደምሬያለሁ
@@seadaseada5618 ሹክረን እህቴ
ወላሂ እኔም እምሆነው አጥቼ ነው ዩቱየብ የከፈትኩት ዩቱብላይ መውጣቴን ግን አልወዴውም
ጥሩ ሀሳብ ነው ሰራ ለማገኘት የሚቸገሩት ዱባይ ላይ በብዛት ኒቃቢሰቶች ናቸው
አረቦች መቸይወዳሉ ጠፍተውየምሠሩትን እኔብዙእህቶችነበርኝ ሥራ ያጡ እኔያለሁባቸውሠውች አይወዱም እኮን ለማምጣት እደማገኛቸውም ቢአወቁ ለኔም ችግርነው
ስራያጣችሁ አላህ መልካም ስራ ይወፍቃችሁ ከዱባይ አንስቶ አሜሪካ ያመጣኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
እዛስ ስራ አለ
እደት በምን ምክንያት ወጣሽ ከዱባይ ማለቴ ከዚሁ ነው ወይ ቀጥታ የሄድሺው
@@tefekurcenter አወ አልሀምዱሊላህ አማርፀንነው
@@mohammedhussen2219 አሰሪወቸጋር ጉብኝት መጥቸ በዚሁ ቀርሁ
ታድያ አምነው ይዘውሽ የሄዱትን ሰወች ከርተሽ ስለቀረሽ መልካም ያረግሽ መስሎሽ ነው አሜሪካ የጀነት ትኬት አስመሰላችሁት ኮ
ወላሂ ስራ ጠፍቷል ዱባይ ተሰቃየን እኔኳ አልሀምዱሊላህ ባለትዳር ነኝ እሱ ይሰራል ሌሎቹ ግን ሲያሳዝኑ እራብ በዛላይ እዳ አለባቸው እየተበደሩ
ሱብሀነሏህ አይይይይይ
@@tefekurcenter ሰራ የለምስንት እህቶቻችን እያለቀሱነው እኔምፐአደኛይት ነበርኩ አላህየከፈተውንእረዚቅማነምአይበላውምና ባሳርገባሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ይሰጣቸው ኧረስንትአለ የሚያለቅሱ አይይይስደት ስንትንአሳየንአልሀምዱሊላህብቻ ለኸይርነው
ሳኡዲም ስራ የለም
የአሏህ አሏህ ይረዝቃችሁ ያረብ ኩየት ለራሱ 2 ወር ሆነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ
አላሕየርዚቅበር ይከፈትላችሁ እሕት ወድሞነ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አቂቃ ስራ በጣም ነዉ የጠፋዉ
ግን ደላሎች ጋ ስራ በምን አይነት አይጠፋም
እነሱ ከእኛም ከመዳሞችም ብር ካልተቀበሉ አያስገቡም
በአፖልኬሽን የሚመጣዉ ስራ መታወቂያ ይፈልጋል አብዛኛው ሰዉ ደሞ ፍሪ መታወቂያ ነዉ ብንችል ስራ ቦታ ያለን እህቶች ብንተባበራቸዉ
አብሽሩ እህቶቼ ለኸይር ነዉ
ማለቴ ዱባይ ከሆንክ ከእደዚህ አይነት ስራ የተያያዘ ስራ ብሰራ ትንሽ ሙስሊም ወድማችን ሰለሆንክ ትምምነት ይኖራል ብዞዋችን ስራ ፈተን ተቀምጠን ያልታወቀ ሰው ሲሆን አይታመንማ
እሱ ኢትዮ ነው ያለው
ኢትዮ ሆንኩኝ እንጂ እዛ ብሆን በረዳኋችሁ ነበር ወላሒ ልቤ ነው የደማው ሀቂቃ
አብሽር ወድሜ ሁሉም አላህ ያለዉ አይቀር ጀዛከላህ
አሁን ላየሰ ወድልጁ ይሔዳል
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለሂ ወባረከቱ ጀዛኪዓሏህ ኸይር ውድ ወንድመችን ዱባዮች ተበበሯቸው እኔ ሳውዲ ነኝ አብሽሩ አላህ ሪዝቀቹን ሪዝቀችን ያስፈልን ሀቂቃ የሰው ሀገር ያለ ስራ ከባድ ነው ተፌ የቴሌግራም ቻናልህን ሊክ ለክልኝ በዚህ ወይም በውስጥ
😭😭☝️ወላሂ አሏህ ይዘንልላችሁ
ብዙ ልጆች አሉ ሰራ የፈቱ ከባድ ነዉ
አንኳን ለወንድ ለሴትም አልሆነ አኔም ጠፈቸ ነበር 2አመት ሰራ አልፈታሁም ያዉ ምግብም ሰለምችል ግን ከ2በላይ ታሸቻለሁ የሰራሁበትንም ተቀምቸ ከሰራም ወጥቸ አሁን አልሀምዱሊላ የአጓቴ ልጅ ተጨነቀችብኝ ብላ ከሷ ቤተሰቦች ከወንድሙ አመጣችኝ አልሀምዱሊላ ወርቅ ናቸዉ አመት ሊሞላኝ ነዉ ካንድ ቤት አላሰራሁም
ያዉ 3ፎቅ ነዉ የምሰራዉ አሏህ ይዘንላችሁ እህቶች አብሽሩ አሏህ ሶብሩን ይሰጣችሁ
አላህ ይገዛችሁ
አዉ ወለህ እንፈልጋሌን ብዙ ልጆች ስራ አተዉ የተቃማጡት አሉ ወለህ ጀዘክአለሁከይር ዉንድም
ስራ የፈታችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ አሏህ ይረዝቃችሁ ከበፊት ይሻል ነበር የሴቱ ስራ የወንድ እንኳ ዱሮም የለም አሁን ላይ ብዙ እህት ወንድሞቻችን እየተሰቃዪ ነው እኔኳ አልሀምዱሊላህ አንድ ቤት _ 2 አመት ከ7. ወሬ ኢጃዛ የለኝ ምን የለኝ እነ ሱው ጋር ተቀምጫለሁ መጨረሻው ይመር ግር የወገኖቸ ስቃይ እንቅልፍ ነስቶኛል ያረቢ
እኔ ወረቀት የለኝም የፓስፖርት ፎቶ ብቻ ነው ያለኝ እባካቹ ወር አለፈኝ ስራ ከፈታሁ በኮምሽንም ቢሆን እገባለው
እኔ አራት አመት ጨርሻለሁ ኮንትራት ነው የሚሰራው ግን አሁን ቤት ሌላ ልቀይር ነው የጠፉት ልጆች ናቸው ስራ የጠፋው አላህ መልካም የሆነው ስራ ይወፍቀችው
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ወአሌኩም አሰለም ወራማቱለህ ወበራከቱሁ
ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው ስራ ላጣችሁ እህት ወንድሞቼ ሶብሩ ስራ አጣን ብላችሁ የሚፀፅታችሁን ነገር በጭራሽ እንዳትሰሩ አሁን ት/ት ዝግ ስለሆነ ብዙ ሰዎችም ስለተሳፈሩ ነው ግን ዱባይ በኖርማል ግዜም ስራ ለማገኛት ከባድ ነው አብዛኞቻችን ጠፍተን ነው የምንሰራው ከቻላችሁ ከቻላችሁ የከፋ ነገር ካልደረሰባችሁ ከኩንትራት ቤት አትጥፉ እህቶቼ መጥፋት እንደምናስበው ቀላል አይደለምና ሶብራችሁ ኩንትራታችሁን ጨርሳችሁ ወደ ሀገር ገብቶ ቅያሬ ነገር መፈለግ ይሻላል
አሪፍ ነው ማሻአላህ ግን ይሄ ለህጋዋ እንጂ ለሀገወጥ አይደለም እና አሁን ስራ ያላገኝት ፊዛ የሊላችው ኢጃዛ ቤት ያሉት ናችው
ጀዛከአላህ ዱባይ በጣም ችግር ነው አላህ ይገዘን እኔም መጀመሪያ እንደጠፋሁኝ በጣምነበር ያለቀስኩት ከዚህ በፊት አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አንድአመት አለፈኝ እዚህ ቤትላይ ካከኘሁ እነግራቹሀለው የሴትዮኤ ጓደኞች ሲፈልጉ ትነግረኛለች ሴትዮኤ
ማሻ አላህ
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
Allah yasebkewn yasakalh wendmachin wellahi dubai lay sra yelem binor rasu delalaloch ayasalfum bcha allah erzikachinen ykfetln
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ጀዘካሏህ አሏህ ኸይር ተፈኩር ባጣም ጥሩ ሀሰብ ነዉ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ወአለይኩምሠለም ወራህመቱለህ ወበራከቱ ወንድመችን ጀዛክለህ ካይራ ሀቂቃ በታላይ በአሁን ሰአት ብዙ እህቶቻችን ስራ አታዉ ነዉ የሉት በስራ እጦታ ምክንየት የወይፈይ ነገር ችግር ሆኖበቻዉ ብዙዎቹ ደርስ ከመከታታል እና ከቅራአታቻዉም የራቁት አገጠሚ አላ እና አለህ ጥሎ አይጥልም አብሽሩ ሀላል የሆናዉን ርዝቅ ይወፍቃቹ የአራቢ (ስራ ቦታ የለን ሰዎች እሄንን መልእክት ሼር በመድራግ ሰባቡን እናድርስለቻዉ piles)
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
@@emtube9470 እሺ ኦኽታ
አላህ ኸይር ስራ ይወፍቃቹ ያረብ መጥፋት የምፈራው ለዚህ ነው
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልሀምዱሊላህ ዱባይ ላይ ሀቂቃ በጣም የስራ ችግር አለ አመት ነው ስራ አጥቸየ የተቀመኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ አሁን ስራ ላይ ነኝ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ስንት እህት ወድሞቻችን ስቃይ ላይ ናቸው
አላህ ይገዛችሁ
አላህ ይወፍቃችሁ እህቶቸ ስራ ፈቶ መቀመጥ በጣም ገባድ ነው ወላ ይጨቃል ኢጃዛ ቤት ማለት በሺታ ነው አሁን ላይ ሁሉም ቦታ ስራ ጠፍቶል አላህ ኸይሩን ያምጣልን
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
እኔም ከፈቼ ነበር ግን ላይፍ አልገባሁም ዘበዩ ቁርአን ሙሀደራ ለቂቃበት ነበር የሴት ሚዲያ የማየፈቀደ ከሆን ነገርኝ አልጠቀም
በድምፅ ካልወጣሽ ችግር የለውም የሌላ ኡስታዞች ሼር ብታደርጊ
ለሳኡዲአይሰራም
ምን ብር ያስፈልገዋል ሰውን ስራ ለማስገባት ከጠየቁን ካገኘን እናስገባቸዋልን ኢንሻ አሏህ
አብሽሩ ስራ የፈታችሁ እህት ወንድሞች!
ኧረ ዉደዋ ያለኮሚሽንስራ ማስገባታቼዉ ቀርቶብሩን ቀለል ባደረጉላቼዉ ወሏሂያሳዝናል አንዳዴየሚሰማዉ ከጨየኮሚሽን (የደላላብር በተለይወንዶቹ ለ1200ደመወዝ2000ኮሚሽንያስከፍሏቼዋልየሴትይሻላል ከ500በላይአይከፍሉም እልቅረበና ይዘንልንለሁላችንም ሀላል የሆነን ሪዝት ይወፍቀን
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ኒቃቢሥት እህት ነበረችኝ በአላህ ሥራ ፈልጉ በኒቃብ መዳሞች ጠገቡ
ሰናትህ ቢሮዋ ብር ቀማችኝ መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
አው በዱዋቹ አትርሱን በጣም ይከብዳል አሁንማ ትስፋዬም እየሟጠጠ ነው አደስ ቀን እደሚመጣ በአላህ ሙሉ ተስፋ አለኝ ኢንሽ አላህ
ኢንሻ አላህ አብሽሪ አላህ አለ። ስራ አገኘው ብለሽ ኢንሻ አላህ የምትፅፊበት ቀን ቅርብ ነው
ኢንሽ አላህ ጄዛክላህ ህይረን
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ይሄንን ለማታወስ አስተዋይነትን ይጠይቃል እነሡንም አሏህ ጥሩ ስራ ይወፍቃቸዉ
አብሽሩ ዉድ እህቶቸ አላህ ይረዝቃችሁ እርዝቃችን በአላህ እጂ ነዉ እናደሞ ሁሉም ባይሆኑ ስራ የሚመርጡም አለ ስራ አትምረጡ ቀኑ እስከሚልፍ ታግሳችሁ ስሩ
እኔ10 አመቴ እኩትራት ቤት አልሀምዱሊላ ስራ ይበዛል እኩትራት ቤት ሁነሽ ለምን አወጭም ብዙብር ታገኛለሽ ይሉኛል አልሀምዱሊላህ ብሪ በረካ አለዉ ተጓደኞቸ ብበልጥ እጂ አላስም አልሀምዱሊላህ እና ሶብሩ አላህ የጠላዉ ነገር ላይ አትግብ አላህ ለኔ ብሎ አድን ነገር የተወሰዉ ለሱም አላህ የበለጠዉን እሰጠዋለሁ ብሏል
ትክክል 100%
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
እኔም ስራ የለኝ ነበር 1 አመት ከ6 ወር የተቀመጥኩት ግን በኒቃብ ምክንያት ነበር አልሃምዱሊላህ እህቶች አላህ መልካም ስራው አላህ ይወፍቆች ያርቢ😭😭😭😭☝️ሚዲያ አምጭ አይደለም አትውጡ አላህ ይጠብቀን ያርቢ😥😥✅✅✅✅✅✅☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ
ሀቂቃ አላህ ኸይሩን ይሻልን በተለይ በኒቃብ ከባድ ነው ሀቂቃ 5 አመት ሰርተንባቸው እንኳን ኒቃብ በጦረነት ነው ማለት ይቻላል አላህ ኸይሩን ይሻልን ያከሪም በዱአ አንረሳሳ
እውነትን ነው እህቴ ሙስሊም ሆነው ግን ኒቃብ ይጠላሉ ሱብሀናላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
@@emtube9470 ደምሬሀላሁ ግን ድናዊ ነገር አስተላልፍ እሺ ድናዊ ካልሆነ አነሳለሁ ሰብስራይቤን
ጀዛ ኪሏሁ ኸይረን እህቴ ኢንሻ አሏህ
እሄው ያኔ ውንድሜ 4ወር ሆናው ድግሪ ተሸክሞ በፅደት እንኳን ጠፋ
ወይኔ ወንድሜ
ጀዘከለሁ ኸይራን ውዱ ዎንመችን አይዱንያ አልሃምዱልለህ ከስንት ሀሰቢነ ጭንቀት ቦሃለ ፈራጀ አለ አቢሽሩ እህት ዎንድሞቼ ለነንተም አለህ ያተሸለው እርዝቅ ያውጠለቹ አቢሽሩ
አህን ወድማችን እህቶች አይዞን ትምህረት እሥከሚከፈት ድረሥ ነው ኒቃቢሠቶች አብሽሩ ኢነላህ ማአሧቢሪን
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ያረቢ አላህ መልካም ሥራ ይሥጣችሁ ለለላችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ ከጠፋሁ ጀምሬ አንድቤትነው የምሠራው አራት አመቴ ከባድነው ዱባይ ባሁኑሠአት
thanks
አሚን
እሰኪ ዱአ አረጉልኝ ሀቃቂ አላህ ከሰደት ያውጣኝ ደሰት መሮኛል በዛው ላይ ኢጃዛ ከባድ ነው ሙቀቱን ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ
አብሽሪ እህቴ አላህ ታጋሾች ይወዳል ታገሺ ድዋ አርጊ አላህ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ እኔ ብዙ ጊዜ ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለው
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
አብሽሩ ትግስት አድርጉ አሁን ትምህርት በቅርብ ስለ ሚከፈት ይሻላል ቡዙ ግዜ ትምህርት ሲዘጋ ስራ ይጠፋል
እንደዛ የሚል ነገር ሰምቻለው
አይይይ ለትምርቱ አይዴለምውዴ እኔ ባለፈው አመት ትምርትሲከፈትስራይመጣልአሉኝግንወፍየለም
@@tefekurcenter ኣዎ ጠፍቶ የሚሰራን ሰራተኛ ቡዙ ግጌ ሚቀጥሩት የሌላ አገር ዜጎች ነቸው ትምህርት ሲዘጋ ወደ አገራቸው ለእርፍት ስለሚሄዱ ቡዙ ሰው ስራ ይፈታል እንሻአሏህ በቅርብ ትምህርት ስለሚከፈት ስራውም ከሁኑ ይሻላል
@@ዘይነብብንትባባቢሆንም ትምህርት ሲዘጋ ቡዙ ማዳሞች አገራቸው ስለ ሚሳፈሩ ይቢሳል አሁን ሰራ ላይ ነሽ
@@Isamuntaha ኢንሻአላህያውእኔያየሁትንነውበራሴየዴረሰብንነውውዴ
አረብኛ ቋንቋ እንደት እችላለሁ
ኢሸአላህ አላህ ይረዳቸዉ ይረዳን እየተባበረን ነዉ ካገኝን ዝም አልልም በኔ በኩል ግን አብዝሀኞቻችን ስራ እናማረጣለን ፊቴ ይበላሻል ምግብ አልሰራም አልማረም የሚሉ ብዙ ናቸዉ አሁን ሰአት ሁሉ ነገረ በቀለለበት ምግብ መስራት አችልም ይላሉ ሀባይብ የመጣንበትን አንረሳ የማትችሉ ከሆነ ዪትዉብ ላይ ሁሉንም ታገኛላችሁ ሙያ ለመማረ ግን ፊታችን ይበላሻል አናሳይም አንማረም እሯ
Subscribers አርጊኝ ውደ
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ተፌ እኔ ሰለ ሊኩ አልገባኝም ብታሰረዳኝ ሊኩ ሰራ ያሰገባልነዉ አልገባኝም ሰራ ያጣቹ በንቃባቹ ሰራ ያጣቹ አላህ ሱባሀኖ ታአለ ረሰቃቹ ያሰፋላቹ አብሹሩ ከባድነዉ ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል ሰራ እካን አተን በተሰፋ እያለን ቤተሰብ አይረዱንም ሰራ የለም ሰንል እያዉቃቹነዉ ብር እዳትባሉነዉ ሚሉት ባሉም እደዛዉ ልምጣ በቃ ሰትለዉ እዴትነዉ ምትመጪዉ ይላል በቻ ቡዙነዉ በይ ቤቱ ዉሰጥ ቀርባቹ ሰጠየቁ በቃ በጣምልብ ሚሰማዉ ተፌ ወድ ሚዲያም ሲዉጡ ካቅም በላ ሲሆንባቸዉነዉ ወደዉ አደለም አላህ ይደረሰልን የኛ ነገር አብሸሩ እህቶዎቼ አላህ ከታጋሾቸነዉ ለሀይርነዉ አይዞን አላህ አንደ ቀን ይፈረጀን ይሆናል
አፑ ውስጥ ስራ ዝርዝር አለ እሱን መርጦ ማመልከት ነው ግን ጠፍተሽ የምትሰሪ ከሆነ ይቅርብሽ እንፈልጋለን
@@tefekurcenter እሺ ሹኩር ንአመሰገናለዉ አቡኡበይድ እኔ አለኝ አልህምዱሊላ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ እደ ሚባል የመጀመሪያው መግቢያው ሳይ ስልኬ አልሀምዱሊላህ አልተሰበረም አይ ማሜ
hhhh
ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ለብዙዎች ሰበብ ያድርገዉ
ሀቂቃ ኢማራት ላይ ከባድነዉ ቢያስ በቀላሉ አመት ሙሉ ኢጃዛ ያሉ ስት አሉ
በዛላይ ስራ መጣ ተብሎ ሲሄዱ ብዙ መከራዎች ያግጥሟቸዋል አይ የፈተናዉ ብዛት
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል እኔኳ ቢከፋም ቢደላም ኩትራትነኝ ፈሊላሂል ሀምድ ላኪን የህቶቸ ነገር ያሳስበኛል
ትክክል
እኔ አለሁጅ ሢያቀብጠኝ 2አመት ከግማሽ የሠራሁባትን መዳም እየለመነቺኝ ጨምሪ ብላ እንቢ ብዬ ቢሮ ሄጀ ቀጣይ መጥፎ መዳም ገጥማኝ አባራኝ ኢጃዛ የምመቃየዉ ቀደረሏህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l የኔእህት አላህ መልካሙን ይግጠምሽ ሀቂቃ 2አመት ሰርቸ ጨምሩኝ ብል እባ አሉ የሌላ ሀገር ዜጎች የሚከፈላቸዉ ብዙ የስራዉ ብዛት ሀበሾች ላይ አላ ኩሊሀል አልሀምዱሊላህ እኔ ከፈለግሽ መቀየር ትችያለሽ ብለዉኝ ነበር ተጣልተን ግን በጣም ስለምፈራ አልቀሸም ስቄም ይሄዉ እዚሁ እየሰራሁ ነዉ 5አመቴን ጨረስኩ
@@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح አሚንንንን ሁቢ ጠንክሪ እሡ ሀገር እሥገባሽ ድረስ አትጥፊ ኢጃዛ ከባድ ነዉ በተለይ ለለለዉ ተበድሮ ሁሉ ነገር ይከብዳል አላህን እለምነዋለሁ የሠዉ እጅ ሣለምን ሥራ እንድመጣልኝ ጀዛዋን አላህ ይክፈላት የመጀመሪያዋ መደሜ ቢሮ ሥወሥደኝ የሠጠችኝ ብር ነዉ አሁን ድረስ የምጠቀመዉ አልሀምዱሊላህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አሚን አብሽሪ ኢሻአላህ
ወላሂ የዘድሮዉ የዱባይ የተለየነው ብቻ አልሃምዱሊላህ እኔኳ ሥራላይነኝ ግን ጓደኞቸ ወላሂ
እረ እኔ ስራ መሥራት አልቻልኩም በምግብና በፅዳት አምጥተውኝ ልጅም ያሲዙኛል ኡፍ ልወጣ ብየ በኒቃብ ስረሠ የለም አሉኝ ያረብብብብብብ ዱአ አድርጉልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን
አፑ ጥሩ ነዉ ግን እንግሊዘኛ የምትችሉ እና አብዘሀኞቹ ደግሞ የወጭ ዘጋ ሰለሆኑ ያዉ ማለትም ከሙስሊም ሀገራት ወጭ ያሉ በኒቃብ አይቀበሉም ብሩም ጥሩ ነዉ ግን ጥንቃቄ አረጋችሁ ተጠቀሙበት ሌላዉ አቡ ኡበይዳ ጀዛኩምሏሁ ኸይር በለተይ አሁን ላይ ከብዳል እህቶች በተለይ በተለይ በአብዘሀኛዉ ዱባይ መከራ ቢበዛም ኒቃቢስት ናቸዉ ማሻ አላህ ሶብሩን ይሰጣቸዉ ስራ የለም የምታገኙ መተባበር ግድ ነዉ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
አሰሪሞልብርውድነውይላሉ አረቦች በቴሌግራም ተጀምሮነበር
ግሩፑን ላኪልኝ
@Abu_Oubeyda
ወለሂ እኔ ተባድየለሁ ብቸ አልሀምዱሊለህ መለትነው ወለሂ ሁለት አማት ሆኖኘል አሁን ግን ተስፈ ረሱ እንደው ልየስቆርጠኝነው ብቸ ሰብር ይስጥሽ ባሉነ ዱአ አርጉልኝ ጀዘኩሙለሁከይረን
አንዴ ንቃብስት ነሽ ይሉኘል ግን አሁን ስቅል ብየለሁ የጀማዐ ለኔም ፈልጉልኝ
ኢንሻ አሏህ ታገኛለሽ እህቴ ለእናንተው ነው የሰራነው
@@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ ይስጣችሁ ሶብሪ በኒቃብሽ እዳትደራደይ ለአሏህ ብለሽ ፅኒ አሏህ የትም አይጥልሽም
@@tefekurcenter ጀዘከለሁ ከይረን
@@-dy1vv እሸአለህ የረብ ጀዘከለሁ ከይረን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
እረ ከዱባይ ወደሳኡዲ ኑ የምትሉ
በጣም ብዙ ችግራለ እንዳትመጡ
በተለይ ሴቶች ብዙ ችግር ያጋጥማችሀል እማይታሰብ ነዉ ከዱባ ሳኡዲ እዚህም ሹርጣ እየለቀመነዉ አላህ ህይሩን ዮምረጥላችሁ
ጠፈታችሁ የምሰሩ ሁሉ
ሱብሃነ ላይ ዱባይ እጅግ ከባድ ነው። እህቶች አላህ ይሁናችሁ ስራ ላይም ያላችሁ ጠንክራችሁ ሥሩ !! ኢጃዛ ቤት ያሉት በዚህ ሙቀት ሙከየፍ ይዘጉባቸዋል ። ገንዘብ እጦት የተነሳ
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
አይይይ ይሄን አፕ አውቀው ነበር እድሌ ሆኖ መሰለኝ ማግኘት አልቻልኩም ይሄው 6ወር ሊሆነኝ ነው ግማሹን ወር በህመም ነው ያሳለፍኩት ሞትን ስጠብቅ የነበሩበት ወራቶችን ስላሳለፍኩ ስራ አላገኘሁም ብየ አልጨነቅም ጤናየ ብቻ ነው ሚያሳስበኝ አላህ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋት አያድርም ስራ አግኝቸ እዳወቼን እንድከፍል ዱአእ አድርጉልኝ አብሽሩ
አሏህ ሁሉንም ሀጃሽን ያውጣልሽ አላህ ነስሩን ያቅርብልሽ
@@tefekurcenter አሚን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاة
አህለን ወንድማችን አቡ ኡበይዳ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
እህቶች አሁን ትምህርት ይከፈታል ኢንሻ አላህ ስራ ይመጣላችኀላ ግን ስራ ሲመጣላችሁ ስራ አትምረጡ ምግብም እንሰራል ብላችሁ ግቡ በዩቱብ እያያችሁ ምግብም ምስራት ትችላላችሁ. መጀመርያ ቋቋውን መቸ እንችል ነበር እናማ እደዛ ስራውንም ትለምዱታላችሁ አላህ መልካም ስራ ይግጠማችሁ አላህ በደናችሁም ያፅናችሁ በኒቃብ ወላሂ ፈተናው ብዙ ነው ግን ትግስት ያስፈልጋል ታገሱ ስራም አትምረጡ ሁሉንም ቀስ በቀስ ስለምትለምዱት. ኩትራት ያለን እህቶች እንጠፋል ብለን እዳናስብ. ከእህቶቻችን ተማሩ አላህም በሀገራችን ያድርግልን እንጅራችነን እርዚቃችነን አብሽር ያልፋል. ።ስራ ካለ በትሌግራም እንገግርሀል ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ
እሺ እህቴ አሳውቂኝ
አላህመልካምስራይወፍቃቸዉአዝናለዉ
አላህሰብርየሚያደርጉበትልብይስጣቸዉሁሉምነገርበሰብርነዉ
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ አለህ የዘነለን ሰልህ ረዙቅ ይሰጠኝ
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትቱ*
*አቡ ኡበይዳ ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ ዱባይ የስራ እጦታ አለ ቀተለይ ኒቃቢስቶች እኔ 4 አመት ሊሆነኝ ነው ከቤት ወጥቼ አላውቅም ቤት ነኝ ግን መጥፈት አስብ ነበር አሁን ግ እሮሮ ስሰማ ስራየን ወደድኩ እናማ አትጥፋ*
ስራ ከሰማሽም ንገሪን
@@tefekurcenter ኢሻአላህ
ጠክረሽ ስሪ ፊፉዬ ሰው አገር ጥርስሽ ነክሰሽ ካልሰራሽ ችግር ነው በተለይ እህ ኢጃዛ የሚባለው ነገር ባይኖር ሁሉ አገቱ ደፍቶ ይሰራ ነበር አሏህ መልካም ስራ ይወፍቃቸው
@@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም ኢሻአላህ የኔ ውድ
ሲጀመር ከቤት መውጣት እፈራለሁ ያለ ህንጻ ጫካ አዲጌ እፈራለሁ ክክክክክ
ብዙወቻችን የምናለቅስበት ችግር ገብቶሀል ቃል የለኝም ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ
አሚን ያረብ
ዉድችዬ ብንተዋወቅ ጥሩ ነበር ምሣሌ እኔ 2ሥራ መጥቶልኝ እንጊሊዘኛ ቋንቋ ሆነብኝ የሚያወሩት እና ሙሥሊም እህቶቸ ብትገቡበት
ብር እሚሰጡይሆን አብዛሀኛው አይሰጡምአላህንየፈሩበስተቀር ኢቃማ ያስፈልጋል
ከሌ ላ ቦታ ሆነህ አፕላይ ማረግ ይችል ል
አህለን ማሜ እንኳን ሰላም መጣህ ኮሜንታተሮች ላይክ👍👍 ሼር አድርጉት ይህንን ብዙ የሚፈልጉት ይኖራሉ ይጠቀሙበት
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
ኢላሂ ስራ ለሌላቸው ስራን ጤና ለሌላቸው ጤናን ነገሮች አለመቻች ላላቸው አንተ ደብርላቸው አመቻችላቸው ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን ዱባይ ብቻ ሳይሆን ሳኡዲም ስራ የለ አብሽሩ እህት ወንድሞች መድረሳ ስለተዘጋ ነው ስራ ይከፈታል አብሽሩ የኔ ከርታቶች
ደምሪኝ ውዷ እህቴ
እህቶቸ ግን ስራ አትምርጡ ሀላል ስራ ነው በምግብ አንገባም አይባልም
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
ኧረ ዱባይ ስራ እያለ ኢጃዛቤት ማንም አይቀመጥ ስራ ስለጠፋጅ ደላሎችም ለራሳቸው ስለሆነ አያሳልፉም አሏህ ጥሩስራ ይወፍቃቸው
አላህ ያግራው
@@tefekurcenter አሚንንን
ደላላወቹ ራሱ ስናናግራቸዉ አይመልሱም
ጀዞክ ላኸርን ወድሜ አላህ መልካም ሥራ ይወፍቃቹሁ አብሸሪ ወዲች
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ስራ የሌላቹ እህት ወድሞቼ አሏህ ይድረስላቹሁ ያረብ
እኔ ስራ ላልፈልግ ተስፋ ቆርጫለሁ ለሁሉም ማለቴ አይደለም አዳዶቹ ያገኙትን መስራት አይፈልጉም ማማረጥ ይወዳሉ ተቀምጠው ከርመው ስራ ገብተው ጠክረው መስራት አይፈልጉም እኔ በኒቃም ምክንያት ስራ ፈታን ላሉ እህቶች በመዳሜ በኩል ፈልጊ ብየ ቁጥሬን አስበትኔ ስራ መጣ አዷ ልጅ አልወድም ብላ ማታገብታ ጧት ወጣች አዷ ሴትዮዋ ሲጋራ ታጨሳለች ግን ከሷጋ ምንም አያገናኘውም አጭሳ እኳን ራሷነች ቆሻሻ እምታነሳ አልሰራም ብላ ሄደች አዷ አሮጊት ነበረችና ትጨቃጨቃለች ብላ በሳምንት ሄደች እህቶች ማንም ተመቻችቶለት እሚሰራ የለም ችሎ ቢሆን እጅ እኔ ወላሂ ሶስት ህፃን ልጆች ይዠ ምግብ ፅዳት ነው እምሰራው ሴትዮየ ስራ ነች ማንም አያግዘኝ ምንም ግዜ የለኝም. ግን በኒቃሜ ነፃነት አለኝ ለቂርአቴም ሌሊት ግዜ አለኝ አመናችሁም አላመናችሁም እቅልፌ አራት ሰአት ብቻ ነች ከሱም ቀድሜ እምነቃበት ግዜ አለኝ አዳንድ ግዜ ትቸው ልውጣ ብየ አስብና ኢጃዛቤት መቀመጥ ስለማልወድ እደገና እተወዋለሁ እና በጥቅሉ ስራ አትምረጡ በተገኘው ግቡ ምግቢም ቢሆን በዩቱብ እያያችሁ ልመዱት እንችላለን ብላችሁ ካሰባችሁ ትችላላችሁ እናም አብሽሩ አላህ ርዚቃችሁን ይክፈትላችሁ ያረብ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹
Tefekur Dubay sera Alle kft bota gn Arebochiu Krstian nachiu mesrat kfelgu Alle 3 bet Melslgne
@Abu_Oubeyda
ቴሌግራም ላይ ግቢልኝ አለው አሁን