እድሜዬ 54 ነዉ ኑዋሪነቴ እንግሊዝ ነዉ ጥሩ የትዳር አጋር እፈልጋለዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024

Комментарии • 10

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 2 дня назад +1

    "እድሜዬ 54 ነዉ ኑዋሪነቴ እንግሊዝ ነዉ ጥሩ የትዳር አጋር እፈልጋለዉ" እፈልጋለው ሳይሆን እፈልጋለሁ ብለሽ አስተካክሊው *

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    ክክክክክክ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    ቱቱዬ ካንቺ ውጭ ሌላው እጢ ነው የሚገቡትን ስዋች ጥያቄ አይጠይቅ ከፈለጉ ጥያቄአቸውን ይፃፉልሽ አንቺ ጠይቂ ይበላሻል ፕሮግራምሽ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    እርሶ እማማ እንድናገባዋት 54 አመት ሙሉ ላይፎ ያለባል ነው ወይስ ላለብቦይፍሬድ ይግለፁልን

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    ስድስት ደምሩበት 60 ነው እንካን ያደረሰሽ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 2 дня назад

    አንዳንድ ጊዜ በጣም የሚገርመኝ ባል እፈልጋለሁ የሚባለው_ ባል የጓሮ እምቧጮ መሰላችሁ እንዴ ?

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 44 минуты назад

    አንቺ እራስሽ አግብተሻል?

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    ቱቱዬ 90 አመቴነው ትዳር እፈልጋለው?

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 2 дня назад

    አረ አያምርቦትም የስው ገበና እንደው ዝርጥጥ ይቅርቦት ባል አያገኙም እንዲህ ካወሩ

  • @bidluylkal
    @bidluylkal 2 дня назад

    እስኪእኔንአግቢኝ