ከፍተኛ የጦር ኃይልን አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ማስጠጋትዋ ተሰማ!! የዘመን ፍፃሜ ወሳኝ ቦታ በቁፋሮ ተገኘ?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 233

  • @abay-7
    @abay-7 Год назад +33

    በርቱልን የዚች ዓለም ትክክለኛ ታጋዮች።

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Год назад

      ኧረ እውነትትትትት ትክክለኛ ለሆዱ ሲል ነው የሚለፈልፈው ትክክለኛ ከሆኑ ላይክ ሰብስክራይብ ሳይሉ ለምን አያቀርቡም እውነተኛና ትክክለኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሺ አታሽቃብጥ

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 Год назад +17

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ😍

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 Год назад +9

    ሠላማችሁ ይብዛ የሳድስ ሚድያ አዘጋጆች እና የሳድስ ቤተሰቦች።

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +6

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው አርያ ዓብይ እናመሠግናለን ባሁኑ ስዓት ዕራይ ዩሀንስ በደንብ ዝርዝር አድርጎ የሚስተምር ያስፈልጋል

  • @Mintesnot-b7b
    @Mintesnot-b7b Год назад +36

    ኢየሱስ ይመጣል ወገኖቼ
    እንንቀ ዘመኑን እንወጅ ::
    በንስሀ እንመለስ፡
    መደን በሌላ በማንንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የተሰጠን ኢየሱስ ነው።
    ኢየሱስ ይመጣል
    እንንቀ።

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Год назад

      እንንቀ ማለት ያመንከው የተገዛህለት የምትሰግድለት የጨለማው እየሱስህ የሉሲፈር ቅጥል ስሙ ነው መቼ ይቀራል አልን ይመጣል ግን የድንግል ማርያም ልጅ የሚመጣው በየአዳራሹ ለሚጨፍሩት ያከበራቸውን መላእክት ሰማእታትን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ክዶ አቃልሎ ለጨለማው አምላክ ለሉሲፈር ለጥልቁ አለም አምላክ ለሰይጣን ላደረው እንዳይመስልህ ዘላችሁ እየሱስ ይመጣል ትላላችሁ

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 Год назад +2

    ሣድሶች እንወዳችኋለን❤ አብያችን በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው። ሣድሶችች የድርሻችሁን እየተወጣችሁ ነው ለእኛም ለሃጥያተኞቹ እግዚአብሄር ልቦናችንን ዘወትር ለንስሃ ያዘጋጅልን🙏

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Год назад +9

    እናመሰግናለን ፈጣሪ እናንተን ስለሰጠን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @YergalemYirefun-eq9uk
    @YergalemYirefun-eq9uk Год назад +15

    እግዚአብሔር ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ ለንስሀ አብቃን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @BirukB-yi3vw
      @BirukB-yi3vw Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማች እግዚአብሔር በአንድም በለላም እናገራል ሰው ግን ኣያስተዊልም እላልና ቃሉ መልሶስ ለምያስተዊል ሁለት ቃል በቅነው እላልእና እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Год назад +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @Rahelnegash-jc9jb
    @Rahelnegash-jc9jb Год назад +5

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ገልጦላችሁ ህዝቡን የምታነቁ ያርጋችሁ ተባረኩ መድሀኒትአለም በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩልን

  • @aselefechelala6718
    @aselefechelala6718 7 месяцев назад +1

    ሀሌ መመሪያችሁ 1000 በግራህ 10000በቀኝህ ጠላትህ ይወድቃሉ ይሁን

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Год назад +6

    እመኣምላክ ትጠብቃችሁ ፀጋውን ታብዛላችሁ ተባረኩ እረጅም እድሜ ከነጤናው ትስጣችሁ🙏❤️

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Год назад +3

    ደስ የሚል አስተምህሮት ነው ቃለህይወትን ያስማልን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላከ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተባረኩ ከእናንተ በላይ አንቂ ትምህርት የለም አንደኛ ናችሁ ሳድሶች በርቱ ❤️❤️❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +13

    እግዚአብሔር ሆይ አድነን የፈጠርከን አምላክ አዳኛችን አድነን

  • @Banቺ
    @Banቺ Год назад +9

    እናተስ ትለያላችሁ ያልነቃን እንድናስተውል ዘንድ አይኖቻችን ናችሁና ፀጋውን ጥበቡን ያብዛላችሁ አቦ ማስተዋልን ያድለን ወንድሞች መምህራችን ኑሩልን ለትንሳኤው ያብቃን አሜን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад +1

    ምርጦች ጥበብ እጅግ ይብዛላችሁ በ አፋችሁ ቃላት እግዚአብሔር ይናገር .....ነፍሳትም የህይወት መንገድ ያግኙ ❤❤❤

  • @mikiyastilahun
    @mikiyastilahun Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በህድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Год назад +3

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏💚💛❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +4

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ የምትለውን ሁሉ ሰምቼ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በርታልን ወንድም

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 Год назад +8

    አይ አሜሪካ ታስጠጋ ችግር የለዉም የቅዱስ ሚካኤልን ፅላት ተሸክመን የሰማአቱ ግዮርጊስን ፅላት ተሸክመን መስቀል ሀይላችንን ይዘን አንድደን እሸኛቸዋለን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጲያዋች ሀይላችን ፈጣሪያችን ብቻ ነው❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +3

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣችሑ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +11

    ሰላም ሰላም ወንድሞቼ እና እህቶቼ አባቶቼ እናቶቼ እንዲሁም ልጆቼ ❤
    የ እግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ 🙏🏿አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿❤

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Год назад +2

    ኢትዮጲያዊ በመሆኔ ኮራሁ አለም ሁሉ እየፈሯት ማንነቷን ለማወቅ የሚዳክሩላት በእግዚአብሔር የተመረጠች ብዙ ሚስጥራዊ የሆነች ቅድስት ሀገር የሷ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን እየሆነ ያለው በሀጥያቲያችን ነው የጨለመው ይነጋል የደፈረሰው ሊጠራ ነው ምንም ቢሯሯጡ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው እመብርሀን አሳልፋ አትሰጠንም ዝምታዋ ትሰብራለች ሀይሏን ታሳያለች በፀሎት እንበርታ
    ስለመረጃው እናመሠግናለን ተባረኩ

  • @zemenuderese
    @zemenuderese Год назад +14

    መምህር አብይ ብዙ ሰው አንቅተሃል ምንም ቢፈጠር አይቆጭህም። እኛ ምንም ብንባል አንሰማም። ምክንያቱም እያየን አለማመናችን በጣም ይገርማል። ትንቢተ ኢሳያስ ላይ ተፅፏል። እያየን አናይም እየሰማን አንሰማም። ባሁኑ ሰዓት ከማት በላይ ምን ምስክር ያስፈልጋል ከማየት በላይ።

  • @muluaimere3958
    @muluaimere3958 Год назад +51

    በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሰው ውጪ ምንም ነገር ዓለም አላስተናገደችም።

  • @merd24
    @merd24 Год назад +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እያልን በዓለማዊ እውቀት ለመተንተን ባንሞክር መልካም ነው። ትንቢት የሚገለፀው በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ነው።

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 Год назад +4

    እኔ እሚገርመኝ ኣለም የምትመግብ ሃብተ ጸጋ የመልች ኢገር ይዘህ: ድንግል መሬታችን እያላቹ የኤርትራ ባህር እያያቹ በራሃብ የኣለም እድሜ ያበቃል!

    • @MeriMeri-yj1wt
      @MeriMeri-yj1wt Год назад

      Tigray gin endet nat? You suffured of hunger

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Год назад +1

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Год назад +1

    እግዚአብሔር በንሠሀ መንገድ ይምራን🙏🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ከአውሬዎች ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ልብ ያለው ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ግሩም ትምህርት ተባረኩ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +4

    ፀጋውን ይብዛላችሁ ውዶች ❤

  • @opidokiru3510
    @opidokiru3510 Год назад

    ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 Год назад

    እግዚአብሔር ሰላማዊ ዓለምን በእውነት ለሚያመልኩት ባያዘጋጅ ኖሮ በጣም ይቆጭ ነበር፤ደስ የሚለው ግን ከንቱ የሆነውን የሰውን ድፋንታና ትእቢት አምላካችን ለመጨረሻ ግዜ ያስቆመዋል፡፡

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад

    እግዚአብሔር ይማረን :❤🙏🙏🙏

  • @yehunivan492
    @yehunivan492 Год назад +1

    እግዚአብሔር አባቴ ዘመናችሁን ያርዝመው።

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ

  • @tarikuarega5164
    @tarikuarega5164 Год назад +1

    ዋዉ በርቱ ድንቅ ትምህርት

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg Год назад +1

    ወንድሞች ፈጣሪ ጥበቃዉ ያብዛላቹ

  • @emumehari6178
    @emumehari6178 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ❤❤❤

  • @TheBeast-xo6rv
    @TheBeast-xo6rv Год назад +1

    አብይ ግን የአለም ፍፃሜ በጣም ናፍቆሀል ይሄንንም ተመስርተህ የዩቲዩብ ገንዘብ እየሰራህበት ነው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Год назад +1

    Thanks 🙏👍 it is scary to listen where we are and where we are going to. May God strengthen us and continue praying for God's mercy and grace 🙏👍

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +1

    ፈጣሪ እሄን ክፉ ዘመን አሳልፎ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @MitikuMidekssa
    @MitikuMidekssa Год назад

    እግዚያብሄር አባቴ ይጠብቃችው

  • @marthat6031
    @marthat6031 Год назад +2

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🏽

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +2

    የእኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መጥቶ ቃል ስጋ ሇኖ ከእናታችን ከድንግል ማሪያም ተወልዶ በመስቀል ላይ ስለሀጢያታችን ሞቶ እኛን ስለማፅደቅ ከሙታን ተነስቶ ብዙዎች እያዩት አርጓልበአብ ቀኝ በክብር ተቀምጧል ስለእኛም ዘወትር ይማልዳል ደግሞም በታላቅ ክብር ይመጣል ለዘለዓለም ይነግሳል

    • @HD202v
      @HD202v Год назад

      ይማልዳል ከማን ጋር?

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад

      @@HD202v ሮሜ 8-38 ን አንብቡ በክርክር አላምንም በቃሉ እንጂ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Год назад

      ​@@HD202vስለእኛ በአብ ፊት ይማልዳል ።

    • @HD202v
      @HD202v Год назад

      ​@@belaynegash6550አዳምጥ አልኩህኮ ለመልስ አትምጣ ክርክር አልወድም ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +3

    መምህር አብይ እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን አርያ በርቱልን
    ፍካሬ እየሱስ ላይ የተፃፈው በሙሉ እየተፈፀመ ነው።
    ብቻ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙌🙌
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን 👏👏💐💐
    ቀይ ባህርን ሳውዲ አረብያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችም ይፈልጉታል ኢምሬቶች የጦር ካንፕ እንዲያደርጉም ከ አምስት አመታት (ቁጥር ከተሳሳትሁ ይቅርታ ) በፊት ተፈራርመዋል ።ሌሎችም አረቦች ይፈልጉታል ። ኢትዬ ኤርትራ ሲታረቁ ደስታቸው ግብዣው ለኛ ብለው እንዳይመስለን ሁሉም ለእራሳቸው ጥቅም ነው። እርስ በእርስም የሚያነካክሳቸው አረቦች ቀይ ባህር ነው። ኩአታር፣ ኩዬት ፣ቱርክ ፣ግብፅ ፣አሜሪካን ጨምሮ አሰፍስፈውብናል።ግን እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው🙌👏👏

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @Chago-o1r
    @Chago-o1r Год назад +1

    ወደ ቁሙነገሩ ለምን አትገባም

  • @JesusHope01
    @JesusHope01 Год назад +1

    ስለዚህ ወገን ንቃ አስተውል አምልጥ የዘመን ፍፃሜው ቀርቧል አለም ያልፋል ማምለጫው የዘላለም ሕይወት የዘላለም ዕረፍት የዘላለም ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው ኢየሱስ ያድናል። ተባረኩ

    • @alexanderdawit2804
      @alexanderdawit2804 Год назад +1

      እየጨፈርክ እና በምንፍቅና ጀልባ ውስጥ ሁነክ አሉ የተባሉ ሀጥያታቶችነሰ እየቀዘፍክ እየሱስ ያድናል በፀጋው ድነናል ማለት አይሰራም ወዳጄ።

    • @HD202v
      @HD202v Год назад

      ​​@@alexanderdawit2804እውነት ነው እናቱን ጠላት አድርገው ልጇን አማላጅ እያሉ ድህነት የለም። የናቁሽ ሁሉ ከእግሮችሽ በታች ይሰግዱልሻል ብሏል ይሄ ይፈፀማል እናታችን ፅዬን ድንግል ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ከመናፍቃን መንፈስ ትሰውረን አሜን ።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Год назад +1

      ​@@alexanderdawit2804እና ማን ሊያድንህ ነው ?ኢየሱስ ያድናል ስትባል ደምህ የሚፈላ ከሆነ Some thing is wrong bro

  • @TsionMekuria-i4x
    @TsionMekuria-i4x Год назад

    እናመሰግናለን ከልባችን ንስሀ እንግባ

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 Год назад

    Edimena tena emegnalehu egeziabehere yetebekashehu

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Год назад +1

    ስለወደብ ዓሰብ ያላችሁት፡ ኢትዮጵያ ብዙ ሕዝብ ስላላት ወደብ መኖር ኣለበት ማለት የኣስተሳሳብ ድህረት ሆኖ ይሰማኛል። በዓለማችን፡ ብዙ ትልልቅ ኣገሮች ወደብ የሌላቹም የሉም ወይ? እዚህ ላይ፡ የኣስተሳሰብ፡ ችግር እንዳለ እገነዘባለሁኝ። ስለዚህ በሓይል ሳይሆን ብስምምነት የማይሆን ነገር የለም። ኢትዮጵያውያን ግን ሁሉም ነገር ብሓይል ትፈልጋላችሁ። እግዚኣብሔርስ ምን ይላል። እሰራኤል እኮ ትንሽ ኣገርና ትንሽ ህዝብ ያላት ኣገአ ናት፡ ግን ከዓለም ሁሉ ሓያልና ሃብተም ነች። ስለዚህ ኣስተሳሰባችን እንቀይር፡ በሓል ሳይሆን በፍቀር። ፍቅር፡ ካለ ፡ ትንሻ እንጀራ ብዙዎችን ታጠግባለች፡ እና ፡ ሓይል ከጥቅሙ ብዙ ግዳት ኣለው። ከበፊቱ ስህተታችን እንማር። ሁልግዜ የኢትዮጵያውያን ኣስተሳሰብ፡ እኛ ብዙ ነንና በብዛታችን እናሸንፋቸው ኣለን ትላላቭህ። ተባረኩ።

  • @ElfneshiGedamu
    @ElfneshiGedamu Год назад

    በርቱልን ንስሮቹ!!

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Год назад +5

    አስገራሚ እይታና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ነው።መፍትሔው ደሞ ወደ ጽድቁ ሕይወት በንሰሐና ቁርባን መመለስ አሑን ጊዜው ነው።።በርቱልን።ፈጣሪ እግዚአብሔር ያጽናን።።።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Год назад

    በርቱልን እግዚአብሔር። እስከመጨረሻው ያበርታችሁ

  • @abelgizawbekere7620
    @abelgizawbekere7620 Год назад +3

    በግልፅ መነጋገር ያስፈልጋል። ምድራችን ላይ እየሆነ ያለው በሙሉ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ልባችንን አደንድነን በትዕቢት እና ግዴለሺነት ከምናሳልፍ ንሥሃ ብንገባ እንድናለን... የትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳንሆን እግዚአብሔር አምላክ ለቤቱ ያብቃን። ፈለግንም አልፈለግንም አስፈሪው የጎግ-ማጎግ ሰልፍ ሳይጀመር በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ታላቅ አለማቀፋዊ ጦርነት ይታወጃል። Very Soon!! አቤቱ አምላኬ ሆይ ወደቤትህ ለንሥሃ ፆም ፀሎት እንድመጣ ጥራኝ...

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 Год назад

      Amen Amen 🙏

    • @eyobeshete4252
      @eyobeshete4252 Год назад

      በትክክል አስፈሪው ጥፋት እየመጣ ነው አብይ አህመድ ዘንዶውም የዚህ ጥፋት አስፈፃሚ ነው አማራ በየቦታው ሲታረድና ሲፈናቀል የኢትዮጵያ ህዝብ እየሰማ እንዳልሰማ ሆኖ ሲያሳልፈው ነበር ሆኖም አሁን እየመጣ ያለው አስፈሪው ጎርፍ ሁሉንም ጠራርጎት ይዞት ይሄዳል እነ ኬኛም ይጠፋሉ .......

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena9008 Год назад

    Abiy yilma & Araya mekasha ❤❤❤❤❤❤❤thinks

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ Год назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በቃል አባታችን ቅዱስ አባ ዘወንጌል በረከታቸው ይደርብን እየሆነ ያለው እነዚ መሪዎች ሁሉም ለኛ መቀጫ የመጡ ናቸው። በንስሀ ታጥበን ኢትዮጲያዊያን ኤርትራውያን ዘር ብሔር ሃይማኖት ሳንል በተለይ ህዝበ ኦርቶዶክስ ከቂም ከጥላቻ ከመጠቋቆም ወጥተን ማቅ ለብሰን የምናለቅስበት ሰዓት ነውእኔ ብነግራችሁ አታምኑም እስካሁን የተፈፀመው የማንኪያ ስፍር ያህል አይሆንም አሁን የከበደው እየመጣ ነው። አልቅሱ እናልቅስ ስለሀጢያታችን ከመንገድ እግዚአብሔር ወጥተናል ሁላችንም የምናውቅም የማናውቅም የተማርንም ያልተማርንም ሁሉም በቃ አብቅቷል ነገ እንዳይቆጫችሁ አዲስ አበባሰባትእጥፍ በሰሜኑ ከሆነው እሳት ይዘንባል እባካችሁ የኦርቶዶክስ እረኞች ጠፍተዋል ህዝብ ሆይ በየራሳችን እናልቅስ ቂም እንተው በዳይ ተበዳይ መፈራረድ ይቅር ፈራጅ እግዚአብሔር ለፍርድ ሰለመጣ በፍቅር እንፀልይ እባካችሁ ። አብቅቷል እግዚአብሔር በኛ ትንንሽ ቅጣቶች አንማር ስንል በሌሎች ሀገር አድርጎ ለማሳየትእየሞከረ ነው። እኛ ኢትዮጲያዊያን ግን አይደለም ልንማር ሰለነሱ ሀጢያት እንዘግባለን አልፈንም የኢትዮጵያ አምላክ እንላለን እኛንስ የማን አገር አምላክ ቀጥቶን ይሆን ብናውቀው እግራቸው ላይ ወድቀን ባለቀስን 😢እባካችሁ ተመለሱ እንመለስ ያለ ፈጣሪያችን የድንግል ልጅ ቸሩ መድሐኔአለም ማንም አያድነን ። ከባንዲራ አምልኮ ውጡ እባካችሁ

  • @AlmazW.amanuel
    @AlmazW.amanuel Год назад

    Memihr abiy yilma ameseginalehu.kale hiyiwot yasemalin

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 Год назад

    አብይ በጣም ጎዉበዝ ነህ በርታ ኢሳያስ ንጉሴ ከሀዋሳ❤❤❤

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 Год назад

    Thank you, tebareku. Ye Egziabeher Kal menfes new, zelalemawi new! Kalu ke work ena ke birr yibelttal!! Eyesus Christos timeleso yimettal! Lebsachewun yemiattebu betsuan.nachew. Neseha enegba!

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад +2

    ኒጀር ጦርነት ወደእኛ መግቢያ ይሁን አብይዬ ጠረጠርኩ ስትል ይሆናል አልኩ የአሜሪካ መግቢያ 😢😢😢እግዚአብሔር ድል ያደርግልናል

    • @iyaasuugalgalo2233
      @iyaasuugalgalo2233 Год назад +1

      የአሜርካ ምን ጥሩ ነገር አላት?🤔

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад

      @@iyaasuugalgalo2233 እውነት ብለሃል እርጉም ሃገር እርኩም የዲያቢሎስ መጫወቻ

  • @samiasfaw5642
    @samiasfaw5642 Год назад

    Abiy directly picked Myles Monore's ideas, anyways it is good to imitate good ideas.

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 Год назад

    Amazing

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад

    በርቱ።

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад

    አው እኝህን አባ ባልሳሳት በእንግሊዝኛ የሚያስተምሩ ናቸው መሰለኝ እና እኔም ውስጤ ናቸው ።❤❤❤

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Год назад

    አብይ ወድሜ በርታ ና አርያ

  • @andudamasm1073
    @andudamasm1073 Год назад

    መምህር ፀጋው ይብዛልህ

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib Год назад

    Geta wed hiwot menged yemra tebarek

  • @wendimubenti7098
    @wendimubenti7098 Год назад +1

    አታጃጅሉን እንጂ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Год назад +3

    እናንተ ሰዎች ኣታስፈራሩን ለ ዩቱብ ብር ብላቹ, የፈለገ ይሁን የሚሆነውን ነው የሚሆነው 😊የዘለኣለም ሂወት እንድናገኝ ከፈለግክ ስለ እየሱስ ስበክ ። ክርስቲያን ሞት ኣይፈራም ወዴት እንደሚሄድ ስለሚያቅ።

  • @aregaeshetuaregaeshetu4861
    @aregaeshetuaregaeshetu4861 Год назад

    በርቱ በርቱ በናንተ ብዙ አውቂአለሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Год назад

    God bless you today and always

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Год назад

    Wedime yilma Egna Andinet kalen kemanim ye bahir wedeb sitota Anfeligim! Andnetachin Be Alem lay tesihino mamtat yichilal !!! 💚💛❤️

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Год назад +2

    የዛሬው ትምህርት ግሩም ነዉ

  • @samueleyobe8565
    @samueleyobe8565 Год назад

    አብይ ይልማ ወንድሜ በትክክል ዘግበሀል አከብርሀለው ወንድሜ ሀይማኖቱንም መጽሐፍ ቅዱስንም እየጠቀስክ ታስተምራለህ ሻዕቢያም በደምብ ተዘጋጅተናል ወንድሜ በቀይ ባሕር በቀጠናውን በደምብ ተዘጋጅተናል ከፈጣሪ በታች በዘመናዊ ድሮኖች የራሻና ኢራን ታንኮች የጦር ቤቶች ኢሊኮፕተሮች ሮኬቶች አሚሪካ የቬትናሙ ይደገማልንጂ አትችልም መዳፈር ኤርትራን ወደቡላይ ቻይናም ራሻም አሉ ግን የምፈራው ፍንዳታ አለ በኤርትራ የአባ ዘወንጌል ትንቢት ላይ እሳቸው ካሉት ጠብ ያለች የለችም

  • @ደጀኔ
    @ደጀኔ Год назад

    ዕንባቆም 3፥7 የኢትዮጵያ ድንኳኖች
    ሲጨነቁ አየሁ፤
    የምድያም አገር መጋረጃዎች
    ተንቀጠቀጡ።

  • @eyerusalemgedamu1797
    @eyerusalemgedamu1797 Год назад

    Memehrachen betame telkune mereja temherte selengerkene enamsgnalen Egzhabher bedema betena yetebkeke❤❤❤

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q Год назад

    Fetary.tsegawen.yabezalachehu❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +1

    በአማራ እና በትግራይ ያለው እልቂት በቀላል የሚታይ አይደለም አሜሪካ ወልቃይትን ቦታ ትፈልገዋለች ለዛም ነው የመገንጠል ጭስ እየሸተተ ያለው የአሜሪካካ ሴራ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደቀላል እንዳይመለከተው ዓላማቸው የነ ዲያብሎሱ አሜሪካ በጣም ያሳዝናል በገዛ አገራችን እነ አሜሪካ እኛን ሲዘውሩ ማየት በእውነት ያማል ግን እንዳሰቡት እንዳቀዱት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ሀይል እቅዳቸው ውኃ ይሁን 🙏😭

  • @MitikuMidekssa
    @MitikuMidekssa Год назад

    ❤❤❤

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 Год назад

    በርታ መምህር

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Год назад

    Mezmure dawit❤ tekekil chger yefetal

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +1

    ከ ስዩሜ ጋር በምን ተለያያችሁ አርአያ አንበሳው?? በጣም ነበር የምትመቹኝ ::ስዩሜ የ አብይ አምላኪ ሆነ

  • @MeashoAlebachew
    @MeashoAlebachew Год назад

    ማንዋል ያልከውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚያነቃቃ የሚያረጋጋ እጅግ እጅግ እጅግ መሠጠኝ

  • @haimim8323
    @haimim8323 Год назад

    Wow god blessed Ethiopia 🇪🇹

  • @Zuriash-x7p
    @Zuriash-x7p Год назад

    Tebarek wendema memeherachen fteraylneseha ybecane

  • @Mirrorkingdom9
    @Mirrorkingdom9 Год назад

    አብይ ይልማ ትምህርትህን ግን አድንቄዋለው

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Год назад +1

    ዐቤ ይልቤ ሰው በኔቶርክ ጉዳይ ተጠፋፍተናል ተናፍቀሃል ዐቤ ና ሁላቹም ገጠር ስንሆን ሰላም እናጌኛለን ከሚድያ ወጣ ስንልም እትዮ ምንላይ ናት የሚለው ያሳስባል

  • @margagirma6569
    @margagirma6569 Год назад

    ክፉ ይጠብቅልህ

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz Год назад

    Wey gudachen,,syasffera mechiw hullu,,Anekachun Betam

  • @phonefix7660
    @phonefix7660 Год назад

    ማስታወቂያችሁ ወቅታዊ ነውን ስሁት ነት ን ያሳብቃል ብናብናስተውል ምንኛ ይጠቅም ነበር !!

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 Год назад +2

    The deployment adds to efforts "to deter destabilising activity and de-escalate regional tensions caused by Iran's harassment and seizures of merchant vessels," Fifth Fleet spokesman Commander Tim Hawkins told AFP.

  • @surafeldemoze7024
    @surafeldemoze7024 Год назад +1

    ሰላም

  • @ayneabebagossaye-ex3kr
    @ayneabebagossaye-ex3kr Год назад

    Egziyabher yitebikachihu 🙏🙏🙏

  • @esset1685
    @esset1685 Год назад

    መድሀኒያለም 🤲🤲🤲😥

  • @AlexTeme-lp8bj
    @AlexTeme-lp8bj 6 месяцев назад

    የሃንስ ራዓይ ምዕራፍ 24 ምን ይላል

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib Год назад

    Egzabher ethiopian yafrese ethiopia kalfereseche selam ayemetam somale kengedi yet hiopian gazate myhonebet geze yemetal

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 Год назад

    እርስ በእርስ እየተባላን ከምናልቅ የለየት ባእድ አገር መቶ ሲቀጠቅጠን ያን ግዜ የሀገር ጥቅም ይገባናል የወገን የወንድማማችነት ጥቅም ያን ጊዜ ይገለጣል

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад

    Igziabher yestlan

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 Год назад

    አስተማራችሁን!! አሳወቃችሁን!!