Ethiopia: ሁሉም ‘ኢትዮጵያዊ ነኝ’ የሚል ማየት ያለበት የኡስታዝ አቡበከር አስገራሚ መልዕክት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 мар 2019
  • Amazing Message By Ustaz Abubeker Ahmed "Change Starts With You!!"
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 284

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 лет назад +130

    ኡዝታዝ አቡበከር ሲናገር የሚያነሳቸው ነጥቦች አጥጋቢ እና አርኪ ናቸው ።ምርጥ ሰው ኑርልን ወንድማችን።

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +109

    ኡስታዝ አቡበክር በጣም ትልቅ ሰው ነዎት የሚያነሷቸው ነጥቦች በጣም ከባድ እና ከአእምሮ በላይ ነው *ማርያምን* የእርስዎ ንግግር ከመጋቢ ሃዲስ አለማየሁ ለይቼ አላየውም። ኡስታዝ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ።🙏❤

  • @user-ys2tl9hq6b
    @user-ys2tl9hq6b 5 лет назад +70

    ኡስታንስ አቡበከር በጣም የማከብረው የኃይማኖት አባት ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ከማንም በላይ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን አንደበቱ ክእግዚአብሄር የተሰጠው ክቡር ሰው ነው ክብር ይገባል ።

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 лет назад

      ruclips.net/video/szgLsMjULa4/видео.html

    • @samiramousa3598
      @samiramousa3598 4 года назад

      አላህ ያክብርሽ

  • @hananhanki6698
    @hananhanki6698 5 лет назад +122

    አገሬን እና አቡኪን የምትወዱ ዉዉዉዉዉድድድድድ ሁሉንም አገሬን የሚወድ እወዳለዉ

    • @makilove854
      @makilove854 5 лет назад +3

      እኔ አገሬን በጣም ነው ምወዳት ኡስታዜንም አላህ ሁለታቹንም ይጠብቅልን

    • @hananhanki6698
      @hananhanki6698 5 лет назад +2

      maki Love አሚን

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 5 лет назад +45

    ወንድማችን ኡስታዝ አቡነከር
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
    እንዳንተ ያሉ ወገኖቻችንን የብዛልን
    የሚያለያዩንን ያርቅልን

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 5 лет назад +31

    ዋውው ኡስታዝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ዲ/ን ዳኒኤል መ/ር ሀዲስና አንተም ኡዝታዝዬ ፈጣሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከመላው በተሰባቹ ይስጣቹ ይጠብቃቹ ከአንድ ኢትዮጵያዊ ወገናቹነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም አሜን (3)

  • @yonioteme3033
    @yonioteme3033 5 лет назад +16

    የሚያስደንቅ ንግግር ነዉ መጸሐፍ እያነበበ የሚናገር እንጂ ከአይምሮዉ የሚያፈልቅ አይመስልም፡፡እድሜ ይስጥልን ወንድሜ

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 лет назад

      ruclips.net/video/szgLsMjULa4/видео.html

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 5 лет назад +21

    አቡኪ የኔ ምርጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው እወድሀሐው አንተ ልዩ ሰው ነህ ስላንተ ብዙ ማለት ይቻላል ግን ከቃል በላይ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ንጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እወድሀለው ልዩ ክብር አለኝ ላንተ አቡበከርዬ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እፁብድንቅ ነኝ ከኩዌት

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 5 лет назад +33

    ኡስታዝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደናንተ አይነት ሰዎችን መካሪዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @almazmohammed3871
    @almazmohammed3871 5 лет назад +48

    አቡኪ አንተና ታማኝ ንፁህ ኢ/ያዊ ናችሁ ኑሩለን
    እኛንም ከዘረኝነት በሽታ ነፃ ብሎን ኡ/ያዊ ያድርገን

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 5 лет назад +1

      እዳንተ ማስተዋልን ና ዉቀትን (ጌታ) ለዉላችን ይስጠን::

    • @jdhjdjdjdhdjd8866
      @jdhjdjdjdhdjd8866 5 лет назад

      Ostaz alihe ytbklene

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt 5 лет назад +73

    እንደዚህ ያሉ የሙስሊም ወንድሞቼ ነበሩ ቆንጥጠው ኮርኩመው ያሳደጉኝ
    ምን አለ በዚህ አፍህ ለሚስተር ሜንጫ ብትነግርልን ሀይማኖቱን ስጋት ላይ የጣሉት የጅሀር አይነተቹ ናቸው ፈጣሪ ግን የናንተን ድካም ይመልከተው አስታዝ አላህ ጊዜህን ይባርከው

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 лет назад

      ruclips.net/video/szgLsMjULa4/видео.html

    • @sajooyasajja5803
      @sajooyasajja5803 5 лет назад

      Jegene nehe

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 года назад

      ጅዋር ቦለቲከኛእጅ የሀይማኑት ሚሪ አይደለም እናንተ ለኢስላም ያላችሁ አመለካከት የተዛባስለሆነ ነዉእጅ ለነገሩ አይፈረድባችሁም ቢተክርስቲያ እሚሰበከዉን የጥላቻጥግ አይተነዋል

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 лет назад +23

    ኡስታዝ አቡቦከር በአሁኑ ወቅት የህዝብ ድምፅ የሆነ አንድበተ ዕርቱ ጀግና ።

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 лет назад +20

    ማሻላህ ባጣም የስ የሚል አገላለፅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-pb9mv1hq9y
    @user-pb9mv1hq9y 5 лет назад +50

    ጥሎብኝ አቢኪ እና አንድ የሙሲሊም አባት እወዳቸዋለሁ ሲናገር አንደበተ እርቱ ናቸው የሚናገሩቱ ለጆሮ የሚመጥን ነው ይጣፍጣል

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 лет назад

      ruclips.net/video/szgLsMjULa4/видео.html

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b 5 лет назад +17

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኡስታዝን በጣም እወደዋለሁ ምክኒያቱም ምርጥ ኢትዮጵያ ነው።

  • @user-up9uc4jz3c
    @user-up9uc4jz3c 5 лет назад +13

    ኡዝታዝ አቡ በከር እውይ ስወደው 😍😍😍 እግዚአብሔር ቸሮ አምላካችን እድሜ ይስጥህ

  • @user-zo8cf7os6r
    @user-zo8cf7os6r 5 лет назад +10

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አንደበትህ ሁሌም ይጣፍጣል ሀገራችን አላህ በራህመቱ ይጠብቅልን ይርብ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 лет назад +10

    በስል ያለ አስተሳሰብ ያላችሁ አባቶች ስላላችሁን እግዚአብሄር የመስገን
    ሠላም ፍቅር ህብርት አንድነት ለሀገረ ወገን ይሁንልን አሜን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 лет назад +10

    ኡስታዝ አቡበከር እናመሰግናለን:: የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ክፉ አይንካቹህ::

    • @emebetmohammmed4367
      @emebetmohammmed4367 5 лет назад

      Ameen hulachinnm wude muslimum kristanum yareb allah hagerachinn selam yargln

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 лет назад +13

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏 ሁሌም ንግግርህ ድንቅ እና አስደማሚ ነው👏👏👏ያረብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 💚💛❤
    ዘረኝነትን ከምድረ-ገፅ ያጥፋልን❌❌❌
    አሚን🙏🙏🙏

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr 4 года назад

      መሻአላህ አላሁ አክበረ አላህ ያህሚክ ሁስታዙና እንውሀለን

  • @ferahhussen5641
    @ferahhussen5641 5 лет назад +7

    መጥፎ ሠዎች በበዙበት ሀገር እንዴ ወንድም አቡኪ ጀግና ሠው ሀገራችን ማፍለቁዋ እኮራለሁ ባገሬ!!

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 5 лет назад +10

    ኡታዝ አቡበከር - እግዜብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ይስጥህ ፤ የአገር ኩራት ።

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +8

    ኡሥታዝ ሠላምክ ይብዛ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ እግዚአብሔር ይሥጥልን በርታ እሥኪ እንዋደድ እንደዚህ ሥንማከር ሥንማማር ያምርብናል

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 5 лет назад +12

    I'm not a Muslim nor Ethiopian but the great man's speech touched my heart.
    Please follow and listen to this kind of wise people not Jawar.

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 5 лет назад +26

    He is really amazing person wonderful

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 5 лет назад +21

    ሀገሬ እናንተን የመሰለ መልካም ዜጋ እያላት በማይረባ ሰው ትታወካለች እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባ ።

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 5 лет назад +22

    ኡስታዝ አቡበከር ምርጥ ስው አንተ በተፈጠርክበት ምድር ላይ ጃዋር ምፈጠሩ ያሳዝነኛል

  • @thomasfiseha2174
    @thomasfiseha2174 5 лет назад +33

    ኡዝታዝ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 лет назад

      ruclips.net/video/szgLsMjULa4/видео.html

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 5 лет назад +13

    ድንቅ ንግግር ነው👌👍❤️

  • @Huda19998
    @Huda19998 5 лет назад +9

    Mashallah Abubakar you’re good example for the generation well done brother 👍👍👍👍.

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 лет назад +19

    That is why I respect him
    long live my hero

    • @rhmrhm3206
      @rhmrhm3206 4 года назад

      ዳኢወች አችን የሚናገሩት ንግግር ስለአንድነትነዉ ስለኢስልምና ኢስልምነሠ ሰላምን ነዉ የሚፈጥረዉ ተዉሂድ ያልደመረዉን ኡማ ፓተሊካ ንግግር አይደምረዉም

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 5 лет назад +3

    አቡኪ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን የሀገራችንን እድገት እንጂ ዉድገት አታሳየን ያአላህ

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h 5 лет назад +4

    እሠይ የእኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውአት

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 5 лет назад +10

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ አሚሬ አቡኬ ኑርልን አንተ የኢትዮጵያ እንቁ

  • @str7749
    @str7749 5 лет назад +12

    ሚዲያዎች በተለያየ ቋንቋዎች ተርጉመው ቢያቀርቡት መልካም ነው።

  • @user-dl1xz9jw9o
    @user-dl1xz9jw9o 5 лет назад +7

    መሻአላህ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ አገራችንን ።ሰላም ያድርግልን

  • @ahmednuri7102
    @ahmednuri7102 5 лет назад +4

    Ustaaze Maashaa Allaah ❤❤❤
    Allaah may give you more knowledge and also make you next Ethiopian Prime Minister Allaahumma Aamiin⭐

  • @user-sq7cc6sy2j
    @user-sq7cc6sy2j 5 лет назад +6

    የኛ ጀግና
    አላህ ይጠብቅህ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +1

    ይህ ወንድማችን ሲናገር ቃላቶቹ የሙዚቃ ቃና አለዉ ለጆሮ ደስ የሚል ስሜት ይሰጣል መታደል ነዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁ እግዚአብሄር በጋራ የምንኖርባት አገራችንን ይባርክልን አሜን 💚💛💓💚💛💕💚💛💖😍😘

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 лет назад +7

    አላህ ይባርክህ

  • @kedirjamal9632
    @kedirjamal9632 5 лет назад +3

    ጃዛክ፡አላ፡ወንድማችን፡አላሀ፡ሀገራችን፡ኢትዮጵያ፡ሠላም፡ያርግልን፡አሚን፡፡

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 5 лет назад +6

    አቡኪ ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdelfetahdelil2916
    @abdelfetahdelil2916 5 лет назад +9

    ውስታዝዬ ናፈከኝ አላህ በሰላም ያገናኘን

  • @habtamudanboba9680
    @habtamudanboba9680 5 лет назад +10

    Wow
    GOD BLESS YOU MAN

  • @befekadugetahun1918
    @befekadugetahun1918 5 лет назад +5

    ሰው ንግግሩ አቅሙን ያሳያል ይልሀል ይህ ነው። ድንቅ አስተምሮት ያለው ሀሳብ ። አንተ ብለሀዋል ጆሮ ያለው ይስማ ።ኡስታዝ አቡበከር እናመሰግንሀለን።

  • @marushimk5654
    @marushimk5654 5 лет назад +2

    Thank you Man !!! this is the real ethiopian muslim that we know and wish them long live.

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p 5 лет назад +4

    ትክክል ኡስታዙና ጀዛክአላህ ከይረንጀዛ

  • @bobwolde6869
    @bobwolde6869 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እኔ የማውቀው ሙስሊም እንደዚህ ነው ይህንን ሳይ ኢትዮጵያ አትፈርስም! እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dagemdagem3222
    @dagemdagem3222 5 лет назад +8

    Egezabher yesetelen tebark wademachen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 лет назад +2

    አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዙና ምርጥና ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @user-vd7rs1us9z
    @user-vd7rs1us9z 5 лет назад

    ኡስታዜ ስውድክ እኮ ዝም ብሎ አይደለም
    የኔ ሙሁር የወደፊት መንግስታችን እንሻላህ
    አቡኪ

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 лет назад

    አስተዋዩ ኡስታዝ አቡበከር ፣ በእውነት አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነክ ፣ ከእንደበትክ የሚወጣው የማይጠገብ የህይወት ምግብ ነው፣ በጣም ነው የምንወድክ፣ እነዛ ቆንጆ ታይተው የማይጠገቡ ልጆችህን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልክ፣ ከመልካም ዘር መልካም ፍሬ ይወጣል፣

  • @negalemma5566
    @negalemma5566 5 лет назад +2

    እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @mulugetadeso9696
    @mulugetadeso9696 5 лет назад +4

    እግዛብሄር እድሜህን ያርዝምልህ።

  • @ibrahimibrahim-tc6uv
    @ibrahimibrahim-tc6uv 4 года назад

    ኡስተዝ አቡበክር የምየነሰቸው ነጥቦች በጠም ልብ ውስጥ የምግበ ንግግር ነው ምነገሩት አለህ እድሜ ነ ጤነ ይስጠቸው።

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d 3 года назад

    ኡስታዝ አቡቦከር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ. ሁሉም እዳንተ ቢስቡ ጥሩ ነበር.
    በርታ ወንድማችን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 лет назад +21

    I AM NOT A MUISLEM FLOWER BUT I HAVE A BIG RESPECT FOR ABUBKER WE NEED MORE PEOPLE LIKE YOU WHO UNDERSTAND WHAT IS GOING ON **KARMA

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 5 лет назад +2

      I'm not a Muslim nor Ethiopian but this man's speech touched my heart.
      Ethiopians follow and listen to this wise man not Jawar

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 лет назад +1

    ውስታዝ ምርጥኢቶጲያዊ ነት ተናግረካል እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነ ቤተሠቦቺክ ይስጥክ አሜን በርታል በሁሉም በኩል በመስኪድም በአዙምም ጊዜ በጁመአ ጊዜ ኢትዮጲያነት ፍቅር እንደሆነ ተናገር እሺ

  • @fetihafetihs738
    @fetihafetihs738 5 лет назад +9

    በመጀመረያ ሙሥሊም ለረገኝ እረቢ ላለማን ትልቁ ምሥጋና ይገባው በተለይ በሶሻል ሚዲያ የሚሠማ ነገር በጣም ያሣዝናል ህዝቡን ከተለያዩ ሀይማኑቱ እርቆ ቀልቡን ደርቆ ከፈጣሪ ወቶ ጋዜጠኛ ተባዮቹ ያሎነ ወሬ እያቀባበሉ በኮሜንት ይጫጫሉ ሙሥሊም ክርሥታኑ ሣይል ወደ ፈጣሪያችን ተመልሠን ያመጣብን ቁጣ እንለምነው መልካም ብንሠራ ነጌ የማንመለሥበት ሀገርች የጨለማ ቤታችን ይጠቅመናል ውሥታዝ አቡኬ ጀካላ በሠማንበት እረቢላለሚን ተጠቃሚ አረገን ያረብ አንተ ታረቀን ቁጣህ አብርድልን ሁሉንም ካንተነው ምንጠብቀው

  • @halimahalima7574
    @halimahalima7574 5 лет назад +6

    ጀዛከላህኡስታዝ

  • @fissehagetachew7704
    @fissehagetachew7704 5 лет назад +4

    እውነትህን ነው ወንድም አቡበከር: ሁላችንም ጣት እየቀሰርን የችግሩ እንጂ የመፍትሄው አካል መሆን አቅቶናል:: ስለዚህ እንዳልከው ከሰሉ ያልፀዳው ከከሰሉ ተፈጥሮ እንጂ ከሳሙናው ድክመት አለመሆኑን ተገንዝብን ሁላችንም ወደ ራሳችን መመልከት አለብን::

  • @MrYesuf
    @MrYesuf 5 лет назад +3

    bravo abuki am proud of you......excellent advise for all of us

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 5 лет назад

      እርስ ና ቤተሰቦሆ እ/ቤር ከክፍ ሁሉ ይጠብቆሇት@ ልብ ያለው ከማድረግ በፊት ያስተዉል::::

  • @Huda19998
    @Huda19998 5 лет назад +2

    Walahe Islam banta yekorale Abuke Mashallah May Allah give you goodness Amen 🙏

  • @user-wj4qf6mb7y
    @user-wj4qf6mb7y 5 лет назад

    ማሺአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ መልዕክትህ ሁሉ አእምሮ ውስጥ የሚቀመጥ ነው ማንኛውም ሰው ተነስቶ ስለፖለቲካ ይፈተፉታል የስራ እድል የተፈጠርላቸው ይመስል ሁሉም አላንድ ምክናየት ዘለፋ ስድብ ያመጣሉ ለለውጥ ግን ዝቅ ብለው ይታያሉ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 лет назад +5

    Jezakllah heyeren ya westaze 😍

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan2091 3 года назад

    ጀግናው በስታዛችንንንአቡኪ አሚራችንንን አላህ ይጠብቅልልንንን።።።።

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 5 лет назад +5

    WOW thanks my brother

  • @hgu6211
    @hgu6211 5 лет назад +3

    አላህየጠብቅህ

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 3 года назад

    ኡሥታዝ አቡበክር ኸይርጃዛ አላህ ሀገራችንን ሠላሞን ያምጣልን ማንም ከማን አያንሥም ሠው መሆን በቂነው እኛ እነጮች ጋር የምንኖርው ሠው ሥለሆንንነው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 лет назад +10

    Wow !! what a great example ........... " charcoal can not change its color as long as you tried to wash it, in this reason you can not complaining about the soap " very sweet examples. Some Oromo's people open your mind listen this before you too late.

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 5 лет назад

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ድንቅ አንደበት!!

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 5 лет назад +1

    እድሜና ጤና እንደርሶ አይነት ብሩክ የሀይማኖት መሪ ይብዛ። አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamzaham1257
    @hamzaham1257 5 лет назад +2

    ብርሃን ብርሃን ለሀገራችን ክፉ መጠፋፋትን የሚያሰቡት ፈጣሪ ያንሳቸው

  • @hamzaham1257
    @hamzaham1257 5 лет назад +2

    ምርጥ የሆነ ግሳፄ ነው ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጣን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +1

    አቡኬ" አላህ "እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም መልክቶችህ እንደማር ይጣፍጣሉ!!! አልኸምዱሊላ ስለሁም☝🙏 ነገር እንደናንተ አይነት አገር ወዳድ ለውነት የሚቆም በኢትዮጵያ ምድር ይብዛ አላህ ምቀኞች ሸረኞች አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤ዘረኝነት ይውደም👎👈!!!

  • @HananHanan-pp5kn
    @HananHanan-pp5kn 5 лет назад +1

    ጀግናዬ የኢትዮጵያዎ ነህ

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад +2

    Wow very nice speech.

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 5 лет назад +1

    ጀዛካላህ ህይር ውስታዝ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ልቦናችንን አላህ ይመልስልን. እንዳንት አይነቱን መልካም ምክር ለጋሹን ያብዛልብ

    • @user-bm6ov8jt5p
      @user-bm6ov8jt5p 5 лет назад

      አቡክ አላህ እድሜና ጤናይሥጥህ ሁሉምእንዳንተ ብያሥብ ጡሩነበር

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ተስፋ አለን የኢትዮጵያ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 5 лет назад

    እግዛቤር ይባርክህ ኡስታን

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 5 лет назад +74

    አይይይይይይይይይ አተን የመሰለ ሰው ወያኔ ቂሊጦ አስገባህ ለካ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 5 лет назад +1

      That's I was gonna say too ...absolutely you are right......what I do understand about wayan.....they are a group of darker brains organized people....by any means they don't like people who has bright knowledge just like *Oustaz Aboubeker * I'm very happy and proud we have a citizen of Ethiopian....like Abubakar

    • @surafelteka1152
      @surafelteka1152 5 лет назад

      artist acaalu hundesa

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад

      Hajar Hajar ልክ ሳየው የመጣልኝ ይሄ ነው እይገርምም

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 лет назад

      @@hiwetendewazayasaznal1295 ይገርማል

    • @jdhjdjdjdhdjd8866
      @jdhjdjdjdhdjd8866 5 лет назад

      Msallah btame duse ylale aboki

  • @ddfffffgvgg7886
    @ddfffffgvgg7886 4 года назад +1

    Austaze abuke alah yitebklnnnn

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 5 лет назад +1

    May Allah increase your knowledge!!!

  • @assefanegash4747
    @assefanegash4747 5 лет назад

    ኢትዬጵያ ካሏት ምርጥ የስነ ልቦና ምሑር አንዱ ኡሥታዝ አቡበከር ጥልቀታዊ ንግግር እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲስጥልን እንመኝልሀለን እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም
    ትኑርልን !!!

  • @judahabraham3196
    @judahabraham3196 5 лет назад

    May God bless ustaz Abubeker!......an amazing speech!

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 лет назад

    Big respect Tebareke . Ethiopia for everyone we are Ethiopian and free from dividing love you all

  • @tadelechabayneh8113
    @tadelechabayneh8113 5 лет назад

    እናመሰግናለን ኡስታዝ ድንቅ ንግግር ነው።

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 лет назад +3

    Be Blessed 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ Great man‼️

  • @user-ij1ih2qk5j
    @user-ij1ih2qk5j 5 лет назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንደበተ እሩቱ ምናለ ያንን ሜንጫ ብታስተምሩት

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 5 лет назад +1

    Egziabher edmena tena yistilin.

  • @haimanottizazu4538
    @haimanottizazu4538 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን እንደአንተ አይነቱን መልካም ሠው ያብዛልን ፈጣሪዬ ሆይ ሀገራችንን ህዝባችንን አንተ ጠብቅልን በመጥፎ እና በጥፋት መንገድ እየሄዱ ያሉ ወገኖቻችንን ወደ ቀናው መንገድ ምራልን አሜን.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 лет назад

    Organise and stand for humanity.
    Educate and give awareness. great talk. thank you.

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад

    THANK YOU!!!!!! Love and respect u 👍

  • @mulugetadamamo2561
    @mulugetadamamo2561 5 лет назад

    One of the powerful speech ever heard. It Is delivered Brilliantly

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад

    በጣም ድንቅ የሆነ መልእክት ነው ።ዋው!

  • @observerst6494
    @observerst6494 5 лет назад

    What a beautiful word bless you!

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v 5 лет назад

    ድንቅ መልእክት .....እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meriyeabatuwalij3483
    @meriyeabatuwalij3483 5 лет назад

    Egezeyabeher yebarkek serat yalew Ethiopiawe muselim 💞

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 года назад

    ኣቡኩ ያኔ ጃጊና ኣላሁ ይጣቢቄህ

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ