🛑ቀላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 111

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318  3 года назад +12

    የመጨረሻ ያለችው አሰራር ruclips.net/video/VauzZpZOUkM/видео.html

  • @DidjFufj
    @DidjFufj 3 месяца назад +1

    እጅሽ ይባረክ እየሰራውነው ያምራል የኔ ባለ ሙያ የሴቶች ሴች❤🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘💐💐💐

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Месяц назад

    መሻአላህ ይጨምርልሽ በደብ ነው የምታሳይውና የምታስረጂው አዳዶች በጣም ይፈጥናሉ ለጀማሪ አይገባም

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 3 года назад

    Was we wb ማሻላህ ነዉ በርቺ ራቢ
    በጣም ያምራል

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ በጣምአሪፍአሰራርነውይስለሙየድኩም ላይክሽር

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      የኔ ውድ ጀዛሽ አላህ ከይር ከልብ አመሰግነዋለሁ ያሀገሬ ልጅ 😍😍

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 года назад

    ማሻ አላህ እስኪ እሞክርዋለሁ

  • @beniyamyemane
    @beniyamyemane Год назад

    አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅን አሳቢ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 3 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው ራቢ የኔ ባለሙያ በርች👍👍👍

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      ኢክሩዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ የኔ ቅን 😍😍😍😍

  • @sw5981
    @sw5981 3 года назад

    ማሻላህ እራቢየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ የኔ ቆጆ

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 года назад

    ዋው በጠም ያምራል በርች 💝❤

  • @beniyamyemane
    @beniyamyemane Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም ሰው

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 месяца назад

    ሠላም ለዚሕቤት እጅሽይባረክ በርቺ

  • @TigistTisama
    @TigistTisama 5 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 года назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ውዴ በርችልኝ በለይክ ሼር

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ብርታት አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @kirkmmoges-by9yq
    @kirkmmoges-by9yq Год назад

    በጣም ጎበዝ በርች ከላይ የምትደረገውን አሰራር ታሳይኝ

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  Год назад +1

      አለች ከድሮ ቢድዬ መጀመርያው አከባቢ

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ Год назад

    እናመሰግናለን ሁቢ ሌላም እንጠብቃለን

  • @TseganshWondu
    @TseganshWondu 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ የሙያ ባለቤት አድርገሽኛል አመሰግናለሁ ይቺን ኮፍያ ሞከርኳት

  • @AklogAklog-xy2se
    @AklogAklog-xy2se Год назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @ሀሊማየገጠርእመቤት
    @ሀሊማየገጠርእመቤት 3 года назад

    👍ማሻአላህየምወደዉሥ🌻🥰

  • @ማራኪዬየኔብቻsety
    @ማራኪዬየኔብቻsety Год назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 6 месяцев назад

    selame endati neshi ehtachine enalechanalshi ades negi gen betam thank yuo kelela aserare new🙏🙏🙏

  • @bethelkehali
    @bethelkehali 2 года назад +4

    ለትልቅ ሰዉ ሰንሰለቱ ስንት ነዉ የሚሆን

  • @atsedesibani477
    @atsedesibani477 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚልና ቀላል አሰራር ነዉ ግን መጨረሻ ላይ የሰራሽዉ አሰራሩን አላገኘሁትም እባክሽ ተባበሪኝ

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      አለ ውዴ የመጀመርያው ቢዲዬ አከባቢ ሊንኩን ኮሜንት ላይ አስቀምጣለሁ እዚሁ ላይ

  • @yosephmulgeta8410
    @yosephmulgeta8410 Год назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @Eyem2M2
    @Eyem2M2 Месяц назад

    እናመሰግናል ❤❤❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад

    ጎበዝ

  • @cgvv2595
    @cgvv2595 Месяц назад

    የኔ እህት ለኣንድ ስንት ክር ይፈጃል በኣድ ክር ለመስራት🙏

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 2 года назад

    በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው በሹራብ መስሪያ መስራት እችላለሁ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 года назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @GshsNsjzjz-on5hm
    @GshsNsjzjz-on5hm Год назад

    እህቴ የጎፍላዋን አሰራር በናትሽ ልቀቂልን አደራ

  • @TewilMobile
    @TewilMobile 6 месяцев назад

    Betam arife new brchi ❤❤❤

  • @ummurad5199
    @ummurad5199 Год назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @ራህማ-k7n
    @ራህማ-k7n 5 месяцев назад

    ❤❤በርቺ

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 2 года назад

    መሸአላህ ጎበዝ በርች በደብ አድርገሽ ነዉ ያሳየሽን

  • @seadaseada760
    @seadaseada760 2 года назад

    ማሻ አላህ 😘😘😘😘

  • @rozajabir
    @rozajabir 3 года назад

    በርቺልኝ ውዴ

  • @michuengda
    @michuengda 3 месяца назад

    ስፋቱ ምን ያህል ነዉ ያረግሽዉ

  • @BETRETESFAYE
    @BETRETESFAYE Год назад

    Yenia wuddd bemejemriya ejish ybarek kiru yedantial new woyns wofram kirr new yetetekemshiw

  • @Hasenasani
    @Hasenasani 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 6 месяцев назад +1

    እህት እኔ መስራት እፍልጋለሁ ግን አይገባኝም

  • @NardiDani
    @NardiDani 5 месяцев назад

    wow ❤❤❤❤❤Love

  • @familytube5325
    @familytube5325 3 года назад

    አሠላምአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከተሁ ራብየ በርች ውደ አላህ ያግዝሽ ኮፊያዋ አማረችኝ በሥ ማፊ ሙያ እኔጋር

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም ቀላል ነው ክሩና ኪሮሹ ካለሽ ሞክሪው

  • @SeblinaSebli-o5r
    @SeblinaSebli-o5r 4 месяца назад

    ኪሮሽ ትንሹ ይሆናል ውዴ ወይስ ትልቁ የትምህርት ነው ሚገኘው

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 2 года назад

    መሽአላህ.

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    አላህልጅንይወፍቀኝ ኢሻአላህ ሁላችሁምዱአአርጉልኝልጅለሚፈልገውሁሉ አላህይስጠው💐💐

  • @ZahraMahide
    @ZahraMahide 5 месяцев назад

    Mashaalah yamral

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад

    የኔ ውድ በጣም ያምራል 😍😍ግን ከላይ የሰራሻትን ቪዶ አላገኘሁትም ሊንኩን ኮመት ላይ አስቀምጪው

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 3 года назад

    ባረክ አላሁ ፊክ

  • @tadytady1731
    @tadytady1731 Год назад

    Betam gobez zesh gin yetale ye mecheresha cafuwas

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 6 месяцев назад

    Thank huo betM kelale nwo amesgenalwo betam gebavi ko

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад

    ኮፍያ ስሪልኝ የኔ ክርት

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 11 месяцев назад

    ክሩን እስከምጨርሺነው የሰራሽው ወይስ እሱንም ቆጥረሽ ነው ለልጄ ነበር የምሰራው 8ወሩ ነው ስወድሽ ንገሪኝ❤

  • @tiduf8991
    @tiduf8991 5 месяцев назад

    እውነት ሰርቼ ልጨርስና እኮምታለሁ ገና ልጅ ሆኜ ምኞቴ ነበር ላውቅበት አልቻልኩም አሁግን የገባኝ መሰለኝ 🎉

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 3 года назад

    ማሻ አላህ ግን እኮ ባለፈው አስለምጂኝ ብየሺ ሀሀሀ

  • @msafffaddfgh807
    @msafffaddfgh807 3 года назад

    ማሻአላህ

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 года назад

    የክሩ ከረር ደሞ ሳምር

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад +1

    ራቢ የት ነሽ በኦርደር ከሠራሽ ንገሪኝ እንዳበረታታሽ የደ ሙያ ያለው በጣም ነው የሚያስደስቱኝ💖💖💖

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      የኔ ውድ እኔ ዱባይ ነኝ እስካሁን ኦርደር አልሞከርኩም 😍😍

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen 3 года назад +1

      @@rabeyoutube2318 ውይ ዱባይ ነሽ ሳኡዲ መስለሽኝ ነበር ግን በጣም ባለሙያ ነሽ ማሻአላ 👍💖

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      @@rabiykitchen አመሰግናለሁ ውዴ ዱባይ ነኝ

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen 3 года назад +2

      @@rabeyoutube2318 ግን እኔ የምመክርሽ ባለሽበት አካባቢ በስራሽ ቢዝነስ ጀምሪበት በአሁኑ ሰአት hand made በጣም ተፈላጊ ነው ስራዎችሽ በጣም ቆንጆ ናቸው በተለይ ኖርማል ቲሸርቶችን እየገዛሽ በፋሽን ቆንጆ ዳንቴል እየሰራሽ ለጥፊባቸው ወይም እጁ ላይና አንገቱ ላይ ቀለ ል. ያሉ ከቲሸርቱ ከለር ጋ የሚሄዱ ከለሮችን እየሰራሽ አስዊባቸው ከዛ ሁሉንም ስራወችሽን መጀመሪያ በአካባቢሽ ላ ሉ ሰዎች እንደጊፍት ስጫቸውና የሚፈልግ ካለ እሰራለሁ በላያቸው ከዛ ቀስ ቀስ እያለ በደንብ እየታወቀልሽ ይሄዳል ያንችን ስራዎች አለፍ አለፍ ብየ አይቸዋለሁ በጣም ምርጥ ነው ጊዜሽ ጋ የሚሄድ በትንሹም ቢሆን ከዬቱብ ጎን መሸጥም ጀምሪበት እኔ ሀሳብ መስጠት ስለምወድ ነው በተለይ አንዳች ያለ ባለሙያ አግኝቸ ሳልነግርሽ ባልፍ ደስ አይለኝም በርችልኝ የኔ ውድ ግን ይቅርታ አበዛሁብሽ

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      @@rabiykitchen የኔ ቅን ወላሂ ሀሳብሽን በጣም አደነኩሽ አመሰግናለሁ ለካ እደዚህም ቅን ሰው አለ 🤔ይገርማል ጀዛሽ አላህ ከይር የኔ ልዩ

  • @AgerZeleke
    @AgerZeleke 6 месяцев назад

    እየጠበበ ነው የምሆደው

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku Год назад +1

    በ49 ሰንሰል አድጌ ጀምሬው በጣም አነሰብኝ ምን ሁኖ ነው መፍትሄው ካለሽ ከመተርተሬ በፊት ንገሬኝ

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 3 года назад

    መሺአሏህአለይሺ

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      🥰🥰🥰🥰

    • @sintayhubamlaku471
      @sintayhubamlaku471 Год назад

      ሰላም እህቴ አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ ግን ከ 10 ደቂቃ በላይ ነው የፈጀብኝ

  • @hilinabahru1796
    @hilinabahru1796 3 года назад

    መሳሪያዎቹ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን????

  • @ساليالغباش
    @ساليالغباش 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @sinqwutayu3940
    @sinqwutayu3940 2 года назад

    ለትለቅስው ሰት ነው ይሚስራው

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  2 года назад

      ትንሽ ቁጥሩን ካሁኑ ጨመር አድርጊበት ቢያንስ ከመቶ በላይ ይሁን 🥰

  • @ZahraMahide
    @ZahraMahide 5 месяцев назад

    ግን ክሩ ያንቺው ይለያል ወፍራም ነው

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ረብ ወሳህለን ከዛች መርከብ አፈንግጠሽ ወርደሽ መገጣጠም እያቃተን እኬ ነው😳

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 3 года назад

    መስረየዋንአጣሁየትነሽ

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318  3 года назад

      የመጀመርያው ኮሜንት ላይ አለ

  • @ሠአዳ-ሸ8ሰ
    @ሠአዳ-ሸ8ሰ 3 года назад

    🥰🥰🥰

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 3 месяца назад

    lawakis sinti new senseketu

  • @Bettyafro
    @Bettyafro Год назад

    Gobezi

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Год назад +1

    acherarsshi gltse adelem

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад +1

    እንኳንም ልጅ ሆንኩ ቅኑ አሏቹ ደሞ ኮፊያ ተሰራልኝ😎

  • @tadytady1731
    @tadytady1731 Год назад

    Be video yalshu

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 2 года назад +1

    ጎበዝ

  • @KediyaresulWedaji
    @KediyaresulWedaji Год назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤