ቲክቶከር ጆሲ ወደ ኦርቶዶክስ | እንዳልክ እና ጆሲ ተናነቁ endalik and jossey

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 33

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 часа назад +1

    ጆሲ አሁንም መደም ጠይቅ ተማር እግዚአብሔር ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ እዳልካቸዉ ልቦና ይስጠዉ ሁለተኛዉ ትዝታዉ ሆኖአል

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 18 часов назад +7

    እዳልክ ጨለለ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ወደ ቀልብህ ይመልስህ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 17 часов назад +5

    እኔ እኮ ጴንጤ ሲሆኑ አፍ ነውጅ ጭቅላት የላቸውም ሲአሳዙኑ ጴንጤዎች ጌታሆይ የንስሀ እድሜ ሰጠን

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 14 часов назад +2

    ያንተም በመላስህ ነው የተቀመጠው ''' እግዝአብሔር ምህረቱ ይላክልህ ወንድም እመ አምላክ ወደ ትክክለኛው እምነትክ ትመልስክ

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 3 часа назад +1

    ከድሮ በላይ ምላሱ ብሶበታል

  • @EfremBarana
    @EfremBarana 3 часа назад

    ከእግዝአብሔር ጋር አንድ ላይ ሆነው አሁን ከግለስቡ ጋር 👬🤸🤸በመሆን ጠቢቀሂን አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 15 часов назад +1

    ጀሲ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 15 часов назад +1

    እንዳልካቸዉ እና ትዝታዉ ሪፈር ወደ አማኑኤል ሆስፒታል😮

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 14 часов назад

      ማልቀስ ይሻላል😢😢መሳቅ😂😂 መሳቅም ሃፅያት ይሆን ይሆን😂😂😂😂

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 14 часов назад

    እኔስ እዳ ገባው እንዳልክን ላይፍ ላፍ ሳየው በጣም ነው እሚያስቀኝ በተለይ የተዋህዶ ልጆች ሲጠይቁት እሚያሳየው አክት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 17 часов назад +2

    እረ እዳልክ እየሳትክ ነዉ ታዉቆት ይሆን😂😂😂

  • @BiruktawitAsfaw-gt3fr
    @BiruktawitAsfaw-gt3fr 14 часов назад

    Egizihaber wede ewunetegna menged yimrak josiye❤

  • @Meselu-j9s
    @Meselu-j9s 16 часов назад

    Egzyabher leb❤ yistah endalk

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 15 часов назад

    ፓስተር እንዳልክ ነው ነቢይ እንዳልክ መጀመርያ ምላስህን አስተምረው ብዙ ምናከብራቸው በሰውነታቸው ሰው የሆኑ ፓስተሮች ነብዮች ልዩነት ቢኖረንም እናከብራችኆለን ግን እስኪ እንደ ፓስተር ቸሬ እውነትን ተጋፈጡና ይሄንን ምላሰኛ አንድ በሉት ምን ፈልጎ ወደእናንተ እንደመጣ ይታወቃል ምንም ይሁን የተሻገረበትን መሠላል ባይሰብር ጥሩ ነው ምናልባት መመለሻ ይሆነዋል

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 17 часов назад

    እረ የራሱ ጉዳይ ለምን ገደል አይገባም ይቅርታ ብሎ ይመጣል ወሬ ይዞ ይሄዳል ይሄእስከመጨረሻው አያስፈልግም

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 3 часа назад

    ጨለለ፣ጨለለ ፣አንዳልክ

  • @TemesgenDereje-m2h
    @TemesgenDereje-m2h 4 часа назад

    የ ኦሮሞን ስም አታንሳ ደሞኮ ወረሞ ነዉ የሚለዉ ይደብራል።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 2 часа назад

    ቱቲቲቲቲ ፓስተር በመቼው ሳይገባ ኧረ አትቀልዱ በጌታ አታሹፋ ሀይ ባይ የሚላቸውኡለም ታሰሮ የተፈታ ጥጃ እኮ ነው የሆኑው

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 6 часов назад

    አይ እንዳልክ ተዋረድክ ሽርፍራፊ ሳንትም ፈልገህ ህዴህ 😂😂😂😂😂

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 16 часов назад

    ወይ እንዳልካቸው ቂልነትህ እዚህ ድረስ ነው ።ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ ትላንት ሄደህ ዘለልክ ገነፈልክ ለማንኛውም ተረጋጋ ካምዳውን
    ሀቢቢ በየሽሻ ቤቱ መዞርህን መዋልህንም አትርሳ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 18 часов назад

    ፖስተር ኢንዶም ግን በጣም ቸግሮታል ለዛ ነው እምጮህው

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 17 часов назад

    ተርጓሚው ንግግርህ የብሰጭት ይመሰላል ፊትህ ራሱ ያናድዳል ወንድ አትመሰልም እንዳልክን ማቅረብህ በራሱ ያናዳል መብሰል ይቀርሀል ትንሸ ብሰል እንዳልክን ማግነናችሁ በራሱ የአእምሮ ጥበታችሁን ነዉ የሚያሳየዉ።

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 15 часов назад

    Josi berta

  • @SarshMelkamu
    @SarshMelkamu 19 часов назад

    ዳልክ እኮ ለብር ነው ሀይማኖት የቀየረው

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 2 часа назад

    Orthodox Yemejemeriya Titina
    Endalk endat Daqon endehon yigermengal 😂

  • @YemiyAwuraris
    @YemiyAwuraris 18 часов назад

    እረ እንዳልክ አያበደ ነው

  • @seretabraha4030
    @seretabraha4030 16 часов назад

    Wuy kes bel

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 15 часов назад

    ሂድ ቀጥል ኦርቶዶክስ። ልክ ነው ካልክ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 3 часа назад +1

      አዎ ኦርቶዶክስ ልክ ነዉ ጥርጥር የለዉም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ናት እንጂ ሉተር የመሰረተዉ አይደለም ስለዚህ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ዉጡ ከጨለማ