እማማ ዝናሽ ከጀማነሽ እናት ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 277

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 2 года назад +119

    የጀማነሽ እናት ያምራሉ 💗እማማ ዝናሽየ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቆት🙌💯

    • @habeshaentertainmentchanne1346
      @habeshaentertainmentchanne1346 2 года назад

      ሰላም ወገን፤ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ፤
      ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ አንሁን❤

    • @מולורדא
      @מולורדא 2 года назад

      ​@@habeshaentertainmentchanne1346 זזז בר

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 2 года назад +47

    የጀማነሽ እናት ሲያምሩ እማማ ዝናሽ አያት ነው የሚመስሉት ሁላችሁም ስታምሩ ተባረኩ🙏🙏🙏😍

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 2 года назад +59

    ዘኪዬ አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ኑሮህ ሕይወትህ ይባረክ!

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +47

    እውነቶትነው እማማዝናሽ ትልቅ ሰው አዋቂ ኖት ይሄንን በቀላል እዳትመለከቱት የሚናገሩትን እውነት የዋህ በእምነታቸው ጠካራ በዝናብ እኳን እምነታቸውን አክብሮአታቸውን ሲያመሰግኑ እድሜዬ ጤና ይስጦት በእውነት

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад +68

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት የጀማነሽ እናት 🙏😍

  • @መታመኛየ
    @መታመኛየ 2 года назад +35

    በጣም ያስለቀሰኝ የድሮ ሰወች ዝናብ ስዘንብ እንደት እግዚአብሔርን እንደምያመሰግኑ እና በኛ ዘመን ደሞ ዝናብ ስዘንብ ኤጭ ይሄ ዝናብ ጀመረው ደሞ የምንለው ነገር ብዙ መዘዝ አመጣብን ልብ እንበል

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 года назад +4

      ትክክል ነው ማሰብ አቁመናል መሰለኝ🤔

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +4

      ትክክለኛ አስተያየት ነዉ ፀሀይ ሲሆን እናማርራለን ሲዘንብ እናማርራለን ለእግዚአብሔር ምንም ያልተመቸነዉ እኛ ነን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 года назад +2

      ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይማረን እውነት ነው ።

    • @belyeadisubelyeadisu512
      @belyeadisubelyeadisu512 2 года назад +1

      እውነት ብለሻል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +29

    እማማ ዝናሽ, የኔ ምርጥ በጣም እንወደዎታለን ❤ ልጆችዎንም እንዲሁም
    የ ጀማነሽ እናት ❤🙏🏿 ደስስስ እምትሉ ቤተሰብ 🤲🤲🤲🤲

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን የኛ አጫዋች እናት ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘 የጀማነሽ እናት እንኳን ደህና መጡ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 года назад +55

    ዘኪዬ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 года назад +23

    አይ እማማ ዝናሽ የኔ ውድ እናት እግዚአብሔር አምላክ የእርስዎ አምላክ ይርዳን እውነት ህዝቡ ሁሉ ይህንን ቢያይ የሰማዩ ላይ ባህር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባህ እልልልልልልልልል ተነስተው እጅ የነሱት አምላክ ነገም ዝናመ ምህረትን እክለ በረከትን ይዘዝልን።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +6

    የዘኪ አማት ቆጆ ናቸው ጅማነሺ ታድለሺ እናትሺ ቆንጅዬ እና ወጣት ነቸው ሲያምሩ *እማማ ዝናሺ የኛ ትሁት ስው አክባሪ ትንሺ ትልቅ ሳይሉ አቱ ነው እሚሉት እኛ ግን ትልልቅ ስዎችንም ዘርጥጠን አተ አች እምንለው እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን💕👏*

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад +7

    እማማ ዝናሽዬ😍ጀማነሽ እናት የውበት ማህደር ብያቸዋለሁ😍ዘኪና ጀሙ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ውለዱ❤🙏

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 2 года назад +44

    ዛሬ የእናቶች ቀን ነው... የዘኬ እና የጀማነሽ:: ጀማነሽ እናትሽን እንኩዋን አስተዋወቅሽን ወጣት ቆንጆ ናቸው ይኑሩልሽ

    • @yag2181
      @yag2181 2 года назад

      May 8 mother's day , June 19 father's day,

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Enatish wetatnat.

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 года назад +1

      @Andualem.... በማን ካላንደር ነው የእናቶች ቀን ሰኔ ላይ?

    • @andualemkagnew1200
      @andualemkagnew1200 2 года назад +1

      @@ethiosenytube2138 ቪዲዮ ላይ ሁለቱ እናቶች ስለተገናኙ...! የነሱ ቀን ለማለት ፈልጌ እንጂ, ኦፊሺያሊ የናቶች ቀን አይደለም. 👍🏿

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 года назад

      @@andualemkagnew1200 ነው እንዴ እሽ ገባኝ።😊👍🏻🙏

  • @abebecherku978
    @abebecherku978 2 года назад +32

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ለናቶቻችን ጀሙዬ እናትሽ ሲያምሩ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 года назад +15

    የጀማነሽ እናት ስያምሩ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እማማ ዝናሽዬ ኑሪልኝ

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 2 года назад +20

    የፈለገ ቢዘገይ እግዛብሔር እንደ እማማ ዝናሸ በኑፁ ልቦና ያከበረው ማክበር ያውቅበታል. የሳቸውን መጨርሻ ያሳመርክ የኛንም መጨርሻችን አሳምርልን ንፁ ልብ ፍጠርልን አሜን!

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 2 года назад +24

    እሰይ ማማየ 👉❤️👈 ቆንጆ እናት የቆንጆ ልጅ እናት ጀማነሽየ ተባረኪ ልጅሽን ያሳየኝ የኔ ማር

    • @habeshaentertainmentchanne1346
      @habeshaentertainmentchanne1346 2 года назад +1

      ሰላም ወገን፤ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ፤
      ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ አንሁን❤

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 2 года назад

      @@habeshaentertainmentchanne1346 እሺ

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 года назад +13

    የኔ አስተዋይ እናት ምነው ሁላችንም እንደ እርሶ ቅን ልብ ቢኖረን እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ነው ብንለው። እልልልል አሉ

  • @elsaaiinom8110
    @elsaaiinom8110 2 года назад +17

    ጀሚዬ እናትሽ ስታምርር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 года назад +14

    ጀማነሽ ታድለሽ ሁለት እናት አለሽ እማማ ዝናሽ እንኳን ደና መጡ

  • @ኤልሱ
    @ኤልሱ 2 года назад +26

    እማማ ዝናሽዬ 💚💛❤እንዴት ከረሙ ዘኩዬ ዘርህ ብሩክ ይሁን
    አሜን

  • @alemsol7510
    @alemsol7510 2 года назад +10

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ለምርቃትም ለህልም መፍታትም ያስከፍላሉ ውይ ኧረ ለእርሶም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙌🙌❤️❤️❤️❤️

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 года назад +6

    ጀማነሽ የኔ ቆንጆ ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ያሳደገሽ በእውነት እናትሽም ትልቅ ሰው ያሳደጋት ተባረኩ አክባሪ አትጡ መልካም ቤተሰብ፡፡

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +18

    እንደ እማማ ዝናሽ ንፁህ ልብ ስጠን
    ስንቱ አንቀርሻ ልብ ይዞ ልባችንን ሰበረው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ክብር ሲያውቁ ፡ እልልሕል ዝናቡን ላዘነበ ጌታ፡ እልልሕልልልሕል ምስጋና ለማርያም፡ ልጅ

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 года назад

      የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ይስጦትየኔ የዋህ

  • @bayushmebratu7678
    @bayushmebratu7678 2 года назад +3

    አዪ እማማ ዝናሽዬ ! ያዳምጡኝ 😃❤ ለመልካምነቱና ለቸርነቱ ወደር የልለዉን አምላክ ስለ እርሰወ አመሰግነዉ አለሁ! ዘኪ አንተና ዘሮችህ ሁሉ ተባረኩ በእወነት ብድራታችሁን ጌታ ይክፈላችሁ !
    አስታዉሳለሁ ገና ያኔ መጀመርያ እማማ ዝናሽን ስታገኝቸዉ ለዚህ ሁሉ እልልታ ለዚህ ሁሉ ክብርና ደስታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምክንያቱ አንተ ነህ በእዉነት ዘመንህ ይባርክ
    ጀማንሽ አንችም የተባርክሽ መልካም ሴት ነሽ !!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 года назад +6

    አይ የድሮ እናቶች እኮ እስቲ ዝናብ ሲዘንብ ቆሜ ልቀበለው አሉ በዕውነት የእርሶን ጸሎትና ልመና ለሐገራችን ሰላምን ያውርድልን እንደ ዝናቡ ምህረትን አውርድልን በጣም ነው ደስ እምትሉት እማምዬ ባልወለዱት ልጆቻቸው ተከበው እንደእሳቸው መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +6

    እረረረ የጀማነሽእናት ቆንጆናቸው ዋው ዛሬ ሰብሰብብላቹ ሳይደስ አለኝ ደስስትሉ ረዥምእድሜናጤና ይስጣቹ ኮሜዲእማሜዝናሽዬ😂

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 года назад +6

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ የእግዚአብሔር ሰው እረጅም እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር መታደል ነው መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +6

    የኔ ቅመም እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት🤲🤲🤲🤲❤❤❤ዘኪ ወንድሜ ተባረክ ከነመላው ቤተሰብክ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ የጀማናሽ እናት ደስ ይላል ቤቱ ሞቅ ብሏል ተባረኩ

  • @kidestaresema6445
    @kidestaresema6445 2 года назад +10

    አቤት የጀማነሽ እናት እርጋታ ትህትና የተሞላ አንደበት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እማማ ዝናሽዬ ኑሩሌን እድሜናጤና ይስጦት
    የጀማነሽእናት በጣም ደስስ ይላል እሳቸውን መጥተው በማየቶት ደስስስ የሚልቤተሰብ
    እድሜናጤና ይስጣችሁ ዘኪዬውለዱ ክበዱልን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +6

    የጀማነሽ እናት ወጣት ናቸው ደግሞ ቆንጆ እማማ ዝናሽየ ፈጣሪ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን ያቆይልን የኔ እናት ❤😘

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክችው እውነት የእናተ የስማይ ደምዝችው ነው ጃማዬ ቆንጆ እናት አለችሺ

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 года назад +2

    የጀማነሽ እናት ቆንጆንዎት ልጅሁም ታምራለች ለካ በእርሰዎ ወታ ነው እግዚአብሔር ልጅ ይስጣት

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 2 года назад +10

    እማማ ዝናሽዬ እድሜዎትን ያርዝምልን የኔ እናት ደስ ሲሉ እኮ

  • @mogeslove3346
    @mogeslove3346 2 года назад +5

    በረጨኸው ፀበል ነገ ወተህ ተንጎራደድበት አሉ የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤና ይስጦት እሰይ አባቴ.....❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +11

    እልልልልልልልልልል የኔእናት እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +7

    የጀማነሽ እናት እግዚአብሔር ይባርከወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ጀማነሽን የመሰለ ሰውን የምትረዳ ከልብ የሆነ እርዳታ ፍቅር ስላላት ሰው ለሊለውም ሆነ ለቸገረው ሰው::ከወላጅ ያዩትን ደግና ፍቅር እነሱም ያደርጋሉ::

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 2 года назад +8

    ዘካረያስ አተኮ ተመረጠሃል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልሕ 😍

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 года назад +11

    እማማ ዝናሽ ተናፍቀዋል የኔ እናት ኑሩልኝ ዘኪ ዘመንህ ይባረክ

  • @mulukenalem5060
    @mulukenalem5060 2 года назад +5

    ዘካርያስ ግን ምን ብልህ ይሻለኛል እኔ በእውነት ፈጣሪ ያንተን ክፉ አያሰማኝ ሌላ ምንም አልልም

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ 2 года назад +2

    ዛካሪያስ ተባረክ በውነት የማታ እጀራ የሚባለው እንደ እማማዝናሽ ነው ።

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 года назад +18

    እናቴ ፈጣሪ የርሶን ምስጋና አይቶ ለአገራችን ሰላሙን አምጣልን ጀማነሽዬ ቆንጅናሽን ከናትሽ እንደሆነ አውቄአለሁ እናትሽ ገና ወጣት ናት ስታምሩ እማማ ዝናሽ የኔናት እድሜ ይስጦት💚💛❤🙏🥰

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 года назад +2

    አሜን አሜን ፀበል ያድርግልን !!!!🙏🏽 እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽በጣም እወድዎታለሁ ❤️የጀማነሽ እናት መልካም ልጅ ነው የወለዱት እግዚአብሄር ይባርክዎት🙏🏽የተባረከ ቤተሰብ !!!!!

  • @Alem9287
    @Alem9287 2 года назад +12

    እማማ ዝናሽዬ እንወዶታለን ዘኪ ምርጥ ሰው

  • @lamlamfekri1533
    @lamlamfekri1533 2 года назад +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀማነሺ ከነቤተሰብሺ እናትሺ በጣም ያምራሉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +5

    ከሀገር ስላምነት ጋር አሉ እውነት ነው ሀገር ስላም ካልሆነ እብሮ መጫወት እንደሌለ አውቀውታል እድሜ ይስጦት

  • @tisi3500
    @tisi3500 2 года назад +4

    እማማ ዝናሽዬ እውነት ነው የሰኔ ዝናብ ለሃገራችን ፀበል ይሁንልን ንፁህ ልብ ለህዝባችን ያድልልን አንድ ያርገን

  • @uaeuae2172
    @uaeuae2172 2 года назад +9

    የጀማነሽ እናት ያምራሉ ገና ወጣት ደግሞ እማማ ዝናሽ እንወደወታለን

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 2 года назад +1

    ዋው:ጀማነሽዬ:እናትሸ:እንዴት:ቆንጆ:ናቸው:ለካ:ውበትሽ:የእናትሸ:ነው:ከመልክ:ጋር:በጥሩ:ሰነምግባር:አንፀው:ላሳደጉሸ:እናትሸ:ክብር:ይገባቸዋል:ዘኪዬ:የነዳያን:አምላክ:መልካም:ሚስት:ሰጥቶሀል:ተመስገን:: እማማ:ዝናሽዬ:እኮ:እድሜ: ይጨምራሉ:አሲቂኝ:ናቸው:እድሜ:ከጤና:ይስጣቸው 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +12

    የጀማይነሽ እናት ስያምሩ😘😍

  • @tigy3784
    @tigy3784 2 года назад +3

    የኔ እናት ጣፋጭ እድሜ ጤናውን ያድሎት የጀማነሽም እናት እድሜ ጤና ይስጥዎት የናተ ምርቃት ለዘኪ የልብን ይሙላለት መልካም ሰው

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +11

    ደስ..ሲሉ..ፈጣራ..አገራችንን..ይባርክልን

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +10

    GOD BLESS JEMANESH AND HER MOM FOR VISITING

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 2 года назад +4

    ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርካቹ የምትወደዱ ቤተ-ሰቦች እማማ ዝናሽ እድለና ናቸው እናንተን የሰጣቸው እግዚኣብሔር ይባረክ ተቢርካቹ ለበረከት ሁኑ ጸጋውን ያብዛላቹ።ደሞ በልጅ ይባርካቹ አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +13

    እግዚአብሔር አይለያችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ 💕👏👏

  • @martha1043
    @martha1043 2 года назад +4

    እማማ ዝናሽዬ ስወዶት የኔእናት ጀማነሽ እናትሽ በጣም ቆንጆ ናት ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +2

    የኔ ደግ እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዘኪዬ ወንማለም ይቅናህ አንተ መልካም ሰው!!!!ይህ መልካም ቤት ተሰብ ጀማነሽዬ❤️ እናታሽ መልካም ቤተሰብ በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +4

    Ohhh the way እማማ ዝናሽ greeted የጀማነሽን እናት is so beautiful 😍 and show how kind እማማ ዝናሽ is. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት:: አቤት ለመንግስት ያላቸው ክብር እና ፍቅር::
    ቤቱን ያሰራው "መንግስት"
    Tv 📺 የገዛው "መንግስት ከዘካርያስ ጋር ተባብሮ":: 😂🤣😊👌 ምን አለ የእሳቸውን ሩብ እንኳ ፍቅር እና አክብሮት ለመንግስት ቢኖረን!?!?!

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 2 года назад

    ለመግስት ያሎት ክብር ደስ ይላል ይሄትውልድ ከርሶ ብዙትምህርት መውሰድ አለበት ከግዛብሄር በታች ጠባቂ መግስትነው ክብር ለመግስቶቻችን

  • @waffiki
    @waffiki 2 года назад +3

    ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት። ዘኪዬ ሚስትህም እናቷም ጔደኘችሁም የተባረካችሁ ናችሁ።
    እግዜር ለትልቅ ያደርሳችሁ።

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 2 года назад +4

    በጣም ያምራሉ በሙሉ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 2 года назад +11

    እማማ ዝናሽ ዝናብ ዘነበ ብለው መድሐኒያዓለምን አመሠገኑት እውነት ነው ምሥጋና ይገባዋል የዕርሱ አምላክ ይለመነን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +4

    ውይይይ ደስ ሲል ዝናብ ስለዘነበ ደስ ብሎኛል 😍😍

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 года назад +7

    ጀመነሽ እናት ቆንጃነች እረጂም እድሜ

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 2 года назад +1

    ጀምዩ እግዚያብሄር የበረከት ያድርጋችሁ ትልልቅ ሰዎች የአገራችን በረከት ናቸው

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 года назад +2

    እህቴ እናትሽ ቆንጆ ናት ጌታ ይባርካችሁ ትግስተኝነታችሁን አደንቃለሁ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +3

    Des tbla adetat mama znasheye Tarik keyari keyari kudus Michael 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊️

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 2 года назад +1

    የጀማነሽ እናት ትንሽ ናት እድሜ ይስጥሽ እማማ ዝናሽ ታድለው ❤❤❤❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +3

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የጀማነሽ እናት ምርጥ እናት ኖት ልጆዎትም እንደዛው ለእናንተም ለተገኝ ወርቅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 года назад +2

    የጀማነሽ እናት ማአሻአላህ ያምራሉ
    ለሁላችሁም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 года назад +2

    እማማ ዝናሽዬ ጸሎቶ ይርዳን 🙏 ፈጣሪ ረጅም ጤናና ዕድሜን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @alemsol7510
    @alemsol7510 2 года назад +12

    ዘኪ ዘመንህ ትዳር ነገርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙌🙏

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад +8

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን ዘካሪያስ ከነባለቤትህ አምላክ ይጠብቀልን እማማዝናሽን ፈጣሪ ፀሎቶትንይስማ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የእናት😍

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 2 года назад +4

    .ወይ እማማ ዝናሽዬ ማሻአላህ ናቸው እኮ 😘

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +7

    JEMANESH LOOKS LIKE HER MOTHER. BEAUTIFUL PEOPLE.

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 2 года назад +1

    ውይ እማማ ሽናሽ ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን አለ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ፉጥሩን የማይረሳ አምላክ በዘካርያስ አርጎ ረዳዎት ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 2 года назад +2

    ጀማነሽዬ እናትሽ ታምራለች እማማ ዝናሽዬ የኔ ምስጊን ልጆቼ የት ሄደው እነሱ እሱ የሚያፈልሉኝ አሉ፣የኔ ንፁህ ጥሩ ስለሆኑ ነው በስተመጨረሻ እንዲህ አይነት ልጆች ይስጣቸው እድሜ ይስጣቸው
    እነዘኪ በደንብ አስረዷቸው ዘኪ ስው አየአስባስበ ይሄ ሁሉ የሚደረግልዎት በቲቪ እያዩዎት ጨዋታዎትን ስለሚወድት ከየአገሩ ይልክለዎታል ብላችሁ

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 года назад +6

    የኔ እናት ጤና እድሜ ይስጥልን ❤️

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +3

    የጀምዬ እናት እናመሰግናአለን ጀማነሽ ሰው እንድትወድ አድርገው ስላሳደጉልን !!እማማ ዝናሽን ስለምትወዳቸው እ.ር ውለታችሁን ይክፈላአቸው !!!

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 года назад +2

    ጀማነሽ እናትሽ ታምራለች ቁርጥ አንችን እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥዌት

  • @Dior768
    @Dior768 2 года назад +2

    ዘኪ፡አማችህ፡እንዴት፡ቆንጆ፡ናት?የሚስትህ፡ታላቅ፡እህት፡ትመስላለች።

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 2 года назад +1

    እስይ እማማ ዝነሽ የጀማነሽ እነት ደርባባ እድሜነ ጤነ ይስጣቹ ጀማነሽ እድልኝ ነሽ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 2 года назад +2

    እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን እማማ ዝናሽ እንኴን ደህና መጡጀማነሽዬ ወልደሽ በልጅሽ ሊደሰቱ ያብቃቸው በፈጣሪ ፍቃድ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 года назад +1

    እማማ ዝናሽዪ ደስ ሲሉ እኮ ፣ሁሉም ሲያምርባቸው

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 года назад +12

    የጀማነሽ እናት ከድምፃችሁ እስከ መልካችሁ ኮፒ ናችሁ ። ረጅም ዕድሜ ና ጤና ለእናቶች ።

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ

    ዜኬ እማማ ዝናሽ ና ጀማይነሽ ለብቻቸው ዩቱብ ይክፈቱ♥♥♥

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 2 года назад +2

    በእግዚአብሄር ደምና ስጋ ቀልድ አያቁም የተማረ በጣም ይወዳሉ እማማ ዝናሽ

  • @waffiki
    @waffiki 2 года назад +3

    My favourite program. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 года назад +3

    የጀማነሽ እናት ቆንጆ እና በጣም ወጣት ናት ጀሙዬ ያልገባኝ ለማማ ዝናሽ እንደዚ ያሚያዘንጣቻዉ የኢትዬጲያ መንግስት ነዉ ወይስ የአሜሪካኑ ጆቫይደን ይሆን ክክክ አይ ማማ ዝኑ ሁሉ ነገር መንግስት ነዉ የሚሰጣቸዉ ❤❤❤❤

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 2 года назад +2

      Kkkkk haha 😂 exactly, yedro sewoch mengst respect yadergalu💖

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 2 года назад

      ትክክል ዘኩያ እያንቀባረረ ያዘንጣቸዋል እሳቸዉ መንግስት ነዉ የመደበላቸዉ እማይይይዬ

  • @kasateshom5291
    @kasateshom5291 2 года назад +3

    ዘኪ የተባረከ ቤተሰብ ናቸው።እ/ር ይባርካችሁ።

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 2 года назад +4

    God bless.🙏🙏🙏❤️ Blessings Mom zindh long life 🧬

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 года назад +4

    ጀማነሽ እናትሽ ቁጭ አንቺን ነው ሚመስሉት አላህ ያቆይልሽ

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 2 года назад

    Egziabeher yetemesegene yehun yehen mayet tebareki anchim teru beteseb yasadegesh merekatu keld ayedelem metadel new.
    Enatesh ende anchi konjo nachew. Emama Zenashenye seleyulen.

  • @tsigeteka7238
    @tsigeteka7238 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም 🙏🙏🙏

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 2 года назад +1

    እማማ ዝናሽይ እንኳን አደረሳችው የጀማነሽ አናት ሠላምናት እሰይ ዘመደ ብዙ ናቸው

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 2 года назад +3

    ዘኪዬ ከናትኽ ከማማ ዝናሽዬ ጋራና ከቆንጆዋ ባለቤትኽ ከጀምዬ ጋራና ከቆንጆዋ አማችኽ ጋራ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሑ ተባረኩ ጀማነሽዬ የተባረክሽ ነሽ የማምዬ ዝናሽዬ ምርቃት የኤዶም ገነትን የምንጭ ውኻ ያጠጣችዃል በለመለመ መሥክ ያኖራችዃል አሜን