Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَعَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🙋♀️🤷♀️🧕🧕አንገብጋቢ_መልእክት_ለሙስሊም_እህቶች🧕🧕💚ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል፡፡የባል ሀቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💘 በተከበረዉ ሀዲሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦🌹قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ^لَوْ كُنْتُ آمِرًا أحَدًا أنْ يَسْجُدَ لأحَدٍ لأمَرْتُ المَرأةَ أنْ تَسْجُدَ لزَوجِهَا)). رواه الترمذي،^ وَقالَ (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ)ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ኖሮ ሴት 🌹 ልጅ ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር፡፡ሀዲሱን ቲርሚዝይ ሲዘግቡት ሀሰኑን ሶሂህ ብለዉታልም፡፡አሏሁ አክበር !እህቴ ምን ያክል የባልሽን ሀቅ እየተወጣሽ ይሆን?ያላገባሽ እህቴስ ለወደፊት ምን ያክል ዝግጁ ነሽ??ልብ_በይ_እህቴ_የባል_ሀቅ_ምን_ያክል_ከባድ እንደሆነ!ከስራ ሲመጣ በፈገግታ😊 አምረሽ ተውበሽ ተቀበይው 🌹እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ የበርበሬና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው፤ በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም እያልሽ አታስጨንቂው።ባልሽ እኮ ግማሽ አካልሽ ነው።ኡኽቲ_ታውቂያለሽ!!!አባትሽ፤ ወንድምሽ፤ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላሉ ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል። የልጆችሽ አባት፣ የአንቺነትሽ መኩሪያ፣ ግማሽ አካልሽና 🌹የገመናሽ ሸፋኝ ነው።ይህ ባልሽ ነውና ሃቁን ጠብቂለት ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኙበት። እንዲኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ❗️አንቺ የረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላምን💘ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ከፈለግሽ ባልሽን አደራ!አደራ!አደራ!♥️የአሏህ መልክተኛ ረሱሉና ሙሀመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ባሏ በርሷ የተደሰተ 🌹ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ብለዋል፡፡ ውድ_እህቴ_ታዲያ_ይህን እድል_አትፈልጊምን??አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር የምንሰራ ያድርገን!መልካሙን_ተመኘሁላችሁ_ላገባችሁት_መልካም_የትዳር_ዘመን_ያላገባን_ደግሞ አሏህ_ምርጡን ይወፍቀን💘መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ውዶቼ🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺👍👍👍👍👍🧕🧔💑🌹✍……አሳ እና ወፍበአንድ አጋጣሚ ደን በሸፈነው በሐይቅ ዳርቻአሳና ወፊቷ ተጫጩ ለፍቅር ለመመስረት አቻተስማምተው ነበረ ግና የት ይኑሩውሃ ለወፍ አይሆን ለአሳም አየሩ ልክ እንደ አሳዋ…ውሃ ውስጥ ለመኖ አይቻላትም ወፍ አሳውም ቢሆን…ተፈጥሮ አላደለው በአየር እንዲከንፍ ቦታቸውን ጥለው…አንድ ላይ ለመሆን 🌹 ምን ያህል ቢጥሩ ያንደኛው መኖሪያ…ለሌላው መጥፊያ ነው ላንድ ቀን አይኖሩ አራምባና ቆቦ… እንዳሉት ነው መቼም አበው በተረቱ ፈፅሞ አንድ አይደሉ …ታዲያ እንዴትስ ብለው ጎጆ ይመስርቱ አንዳንዴ…… ሰውም እንደዚሁ ባልተፈጠረበት የራሱ ባልሆነይኖራል ሲኳትን 🍓 ላያፈራ ጊዜ እያባከነቦታውን በመልቀቅ… የራሱ ያልሆነን ለማግኘት ሲቃጣስንቱ ምስኪን ይሁን… እንደ አሳዎቹ ሂወቱን የሚያጣ?••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ
عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🙋♀️🤷♀️
🧕🧕አንገብጋቢ_መልእክት_ለሙስሊም_እህቶች🧕🧕
💚ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል፡፡የባል ሀቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💘 በተከበረዉ ሀዲሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦🌹
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ^لَوْ كُنْتُ آمِرًا أحَدًا أنْ يَسْجُدَ لأحَدٍ لأمَرْتُ المَرأةَ أنْ تَسْجُدَ لزَوجِهَا)). رواه الترمذي،^ وَقالَ (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ)
ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ኖሮ ሴት 🌹 ልጅ ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር፡፡ሀዲሱን ቲርሚዝይ ሲዘግቡት ሀሰኑን ሶሂህ ብለዉታልም፡፡አሏሁ አክበር !እህቴ ምን ያክል የባልሽን ሀቅ እየተወጣሽ ይሆን?ያላገባሽ እህቴስ ለወደፊት ምን ያክል ዝግጁ ነሽ??
ልብ_በይ_እህቴ_የባል_ሀቅ_ምን_ያክል_ከባድ እንደሆነ!
ከስራ ሲመጣ በፈገግታ😊 አምረሽ ተውበሽ ተቀበይው 🌹እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ የበርበሬና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው፤ በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም እያልሽ አታስጨንቂው።
ባልሽ እኮ ግማሽ አካልሽ ነው።
ኡኽቲ_ታውቂያለሽ!!!አባትሽ፤ ወንድምሽ፤ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላሉ ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል። የልጆችሽ አባት፣ የአንቺነትሽ መኩሪያ፣ ግማሽ አካልሽና 🌹የገመናሽ ሸፋኝ ነው።ይህ ባልሽ ነውና ሃቁን ጠብቂለት ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኙበት። እንዲኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ❗️
አንቺ የረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላምን💘ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ከፈለግሽ ባልሽን አደራ!አደራ!አደራ!
♥️የአሏህ መልክተኛ ረሱሉና ሙሀመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም
ባሏ በርሷ የተደሰተ 🌹ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ብለዋል፡፡ ውድ_እህቴ_ታዲያ_ይህን እድል_አትፈልጊምን??
አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር የምንሰራ ያድርገን!
መልካሙን_ተመኘሁላችሁ_ላገባችሁት_መልካም_የትዳር_ዘመን_ያላገባን_ደግሞ አሏህ_ምርጡን ይወፍቀን💘
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ውዶቼ🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺👍👍👍👍👍🧕🧔💑
🌹✍……
አሳ እና ወፍ
በአንድ አጋጣሚ ደን በሸፈነው በሐይቅ ዳርቻ
አሳና ወፊቷ ተጫጩ ለፍቅር ለመመስረት አቻ
ተስማምተው ነበረ ግና የት ይኑሩ
ውሃ ለወፍ አይሆን ለአሳም አየሩ
ልክ እንደ አሳዋ…
ውሃ ውስጥ ለመኖ አይቻላትም ወፍ
አሳውም ቢሆን…
ተፈጥሮ አላደለው በአየር እንዲከንፍ
ቦታቸውን ጥለው…
አንድ ላይ ለመሆን 🌹 ምን ያህል ቢጥሩ
ያንደኛው መኖሪያ…
ለሌላው መጥፊያ ነው ላንድ ቀን አይኖሩ
አራምባና ቆቦ…
እንዳሉት ነው መቼም አበው በተረቱ
ፈፅሞ አንድ አይደሉ …
ታዲያ እንዴትስ ብለው ጎጆ ይመስርቱ
አንዳንዴ……
ሰውም እንደዚሁ ባልተፈጠረበት የራሱ ባልሆነ
ይኖራል ሲኳትን 🍓 ላያፈራ ጊዜ እያባከነ
ቦታውን በመልቀቅ…
የራሱ ያልሆነን ለማግኘት ሲቃጣ
ስንቱ ምስኪን ይሁን…
እንደ አሳዎቹ ሂወቱን የሚያጣ?
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹