Yetekelekele Episode 134

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 529

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +139

    ማድማዜል እውነተኛ ሰው ነች ግን እውነት ለግዜው ተቀባይ የለውም ሲረፍድ ብቻ ዋይ ዋይ

  • @ghfghff8536
    @ghfghff8536 3 года назад +156

    ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነብ

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 3 года назад +37

    ሰላማቹ እደምድር አሸዋ ይብዛ ይህን የምታነቡ😍

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 3 года назад +93

    ይች አለም እንደፊርዴቢስ ያለችዉን እንጂ እንደ ሞድሞዜል ያለች አታስተናግድም ያሳዝናል

    • @almazkonjoo8792
      @almazkonjoo8792 3 года назад

      Lek new

    • @lovjj2373
      @lovjj2373 3 года назад

      አውነት ነው ሂዎት ለደካሞች ቦታ የላትም

    • @bdbdbbdbd2375
      @bdbdbbdbd2375 3 года назад

      ሳህ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      Lik

    • @ay6932
      @ay6932 3 года назад

      ሣህ ወንድልጅአይንየላቸውም ጥሩሰውአገኝሁብሉሙቶል

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 года назад +345

    የማድማዜል ፎንቃዎች እንደኔ በፍቅር ምቶዱዋት ለይኩኝ

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 3 года назад +97

    የአድናን አይነት ታጋሽ ልባ ቀና በል ይስጣችሁ🙏🏽 ለኔም😜

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 3 года назад +209

    አድናን አሁን ነው አይኑን የገለጠ የምትሉ ላይክ

  • @setnaandu4027
    @setnaandu4027 3 года назад +6

    በማንም መፍረድ አልፈልግም ብቻ እግዛብሔር ከትክክለኛው ግጣማችን ጋር ያገናኘን

  • @ኪያሀበሻዊት
    @ኪያሀበሻዊት 3 года назад +135

    ብተር እዛ ቤት ባትመለስ ደስ እደኔ የምላቹ ላይክ

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 3 года назад +46

    ማነው እስኪ ፊልም ሆነ ድራማ እያየ ኮመንት ማንበብ ሚወድ የነበር አሁን ግን ሰብስክራብ አድርጉን እሚሉት ከመብዛታቸው የተነሳ ስልችት ያለው

  • @yetmwerkayalew2371
    @yetmwerkayalew2371 3 года назад +202

    ማነዉ ማድማዜል ትህክል ናት ሚል

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      እኔ።

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      ትክክል ነት። ግን። ለምን። በግዜ። አትነገርም። ተዲየ

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      ብትነገር። ይሻል ነበር። ብተርም አትሞትም ነበር

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      ኒሀን። ጀሚሌ። የሰዝነሉ። እነ። በሽር

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад

      እኔ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +5

    ማድማዜል የኔ ውድ እውነተኛ ስዎች ምን ጊዜም ብቸኞች ናቸው አይዞሽ

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 3 года назад +16

    ወይበሽርአሁንአሁንይናገራልእያላችሁየደነገጣችሁ🙋🙋

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew4567 3 года назад +20

    ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል ያገሪ ልጆች ሰምታችኃል🥰

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 года назад

      ወዴ ሰብ አድርጊኝ🥰

    • @emebetgeremew4567
      @emebetgeremew4567 3 года назад

      @@rewdatube7270 አደረግሁሽ

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад

      ላችም ሠላምሽ ብዝዝት ይበል 🥰😘

    • @emebetgeremew4567
      @emebetgeremew4567 3 года назад

      @@azizainternational9719 አመሰግናለሁ የእኔ ማር😘😘

    • @Pk-ex1nt
      @Pk-ex1nt 3 года назад

      Amiiiiiiiiiin yarbii

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 года назад +10

    ፌርዴቢዝ የምቾት ኑሮ ውስጧ ነው 😜😜😂😂

  • @bezayedamtew5830
    @bezayedamtew5830 3 года назад +6

    ቢተር በጣም አደገኛ ሰዉ ነች ተንኮለኛ ለጥቅሟ ስትል ማንንም ሰዉ ከመጉዳት ወደ ሃላ አትልም

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад +1

      Anchi ye areb gered mehaym denkoro nesh eko shnt bet atabi

    • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
      @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 года назад

      @@Nur-rc7sd 🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@ሰሚራእናቷንናፋቂ enante astesasebachihu ejig betam yewerede ena yalseletenachihu nachihu, wedje aydelem yemsedbachihu bene hiwot lay sletechawetachihu nw

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 года назад +14

    ወይዘሮ ደኒዝ። ስወዳት። እውነተኛ ሰው ናት😍😍😍😍

  • @genikiya4044
    @genikiya4044 3 года назад +16

    ፍቅር, ቤተሰብ, ጭካኔ, ክህደት, ጀግንነት, ሀቀኝነት, የተሞላበት ድራማ ፍርደኞቹ👍 ይዚህ ላይ ዝሙት የነገሰበት 😌

    • @angelinaramirez2502
      @angelinaramirez2502 3 года назад

      አስ ፉርደኞቹን በገሪኝ በምን እንደምታይኝ

    • @rabiaahmed3507
      @rabiaahmed3507 3 года назад

      @@angelinaramirez2502 በቴሌ ግራም ይታያል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    ህይወት ውድ ናት አለ አቶ አድናን ሚስኪን እውነት ነው የመኖሪያ ምክነያታችን ልጆቻችን ናቸው

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 11 месяцев назад

      አንጀቴን በላኝ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 11 месяцев назад

      እውነት ነው ትክክል ነው😢

  • @sewnegna4307
    @sewnegna4307 3 года назад +30

    ፌርደቢስና አቶ ቲችን
    ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ነው ፍቅር እንዳድስ ፈነዱ😂😂😂

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +40

    አድናን አድናቂ

  • @muhammadee9304
    @muhammadee9304 3 года назад +5

    ወይ ቡለት በጣም ዴስ ይለኛል

  • @ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ

    ፌርደቢስ😂ተሽኮረመመይ😂😂ኡኡኡ🙈👈

  • @tsehayabate3180
    @tsehayabate3180 3 года назад +23

    ፒተር አይንዋን በጫው አጥባ ልመለስ ትላለች እናትዋ የኛን ሰፈር ሰዎች በሙሉ የሚያስተኛ አልጋ ላይ ትገላበጣለች

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew4567 3 года назад +45

    ዛሬ የአቶ ሂልሚ መልስ ያስደሰተው ላይክ ግጩት እስኪ የታላችሁ👍👍👍

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад +31

    ኤጭ በሽር ደሞ አበዘው እንዴ ምንድነው በቀ እውነት ተነገር 🏌️‍♀️

  • @alijuhar7922
    @alijuhar7922 3 года назад +6

    እኔ በጣም ግርምምምም የሚለኝ የሰራተኞቹ ወሬ መዉደድ

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 3 года назад +9

    እረ አሁንሠ ግረ ገባኝ እሰኪ ዱአረጉልኝ ውዶች

  • @nejatmohammed5
    @nejatmohammed5 3 года назад +14

    ወንድ ልጅን እንዴት መያዝ እንዳለብን ከፌርዴቪሥ ብዙ እንማራለን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +14

    እንኳን ደናመጣቹ የመዳም ቅመሞች

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +31

    ውይ ከውሸፍቅር ይማረን አይ ኒሀን ታሳዝናለች አረ ቤሉል ተው አትጫወትባት 😛😛🙄🙄

  • @tub9960
    @tub9960 3 года назад +34

    አቶ ቺትን በጣም ስነስርዓት ያለው ሰው ነው 😋😍

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 года назад +17

    አድናን አሁን ገና ትክክለኛ መስመር ለይ ነዉ የምትሉ?

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 года назад +81

    ኒሀን ያስጠላችው

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 3 года назад +13

    እኔም እንደ ሞድሞዜል አቀኝ በመሆኔ እሄዉ ብቻዬን ኮኮብ ስቆጥር አድራለዉ😂😂😂😂

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 года назад +4

    ጌታዬ ለኔም የችትን አይነት ተንከበከቢ ባል ስጠኝ

  • @لملماثيوبيا
    @لملماثيوبيا 3 года назад +23

    እባካቹ ሳላይ ነው ምፅፈፍ እና ለምኘ ኣላቅም ይህን ድራማ ሱስ የሆናቹ ላይክ ጉጩኝ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude sebusikrayb aedergigni mar

    • @tube-qm1nd
      @tube-qm1nd 3 года назад

      ይህው ደግሞ ለላይክ ገጨሁሽ

  • @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
    @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 3 года назад +16

    እኔ የፌርዴቢስ አድናቂ ነኝ 100%

    • @muhammadee9304
      @muhammadee9304 3 года назад

      እኔደሞ እደሷ አይነት ሴቶች በጣም ያስጠሉኛል

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 3 года назад +13

    ኒሀል ቤተሰቦቿን በሙሉ ትታ ቤሉልን ብቻ ነው የምታይው ሚስኪን ስታስጠሊኝ ጅሉ ፍቅር ነው ያችስ ያውጣነ.

    • @ሓማል
      @ሓማል 3 года назад

      🙈😂😂😂😂

  • @zuzuchanal8519
    @zuzuchanal8519 3 года назад +44

    ቢተርንማየት የሚያስጠላውማነው እንደኔ

    • @appus525
      @appus525 3 года назад

      እኔ

    • @fatumaseid5522
      @fatumaseid5522 3 года назад +2

      እኔ ቤሉልን ማየት ነዉ ያስጠላኝ

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 3 года назад

      ሁለቱንም ባላቸው ደስ ይለኛል ግን ደግሞ የድራማው ቅመሞች ናቸው

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +13

    እዚህ ፊልም በጣም እድርጌ እምጠላት ቢተር ነዉ እምወዳት ደግሞ ሞድማዜልን ነዉ ❤️

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 3 года назад +10

    አላህዬ የቁሌታማ የፈርደቢስ አይነት ባል ስጠኝና ከመዳም ሸቃላነት ገላግለኝ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 3 года назад +8

    ፈጣሪዬ ሆይ እንዴ ቺቲን አይነት የሚከባከብ ባል ስጠኝ

  • @hayathayat6119
    @hayathayat6119 3 года назад +29

    አቶ ችቲን አሳሳሙ ሙድ አለዉ 😂😂😂😂😂

  • @hdskdk1593
    @hdskdk1593 3 года назад +23

    ይች። ቁሌተም ፌርዴብስ። ክክክክክክክ። የልጅዋ መሞቸ። እየደረሰነው

  • @samrialemuadane9045
    @samrialemuadane9045 3 года назад +18

    ኡፍ አሁንስ በሽር ደነዝ ተናገር

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад +5

    ክክክ ክክክ የልጅ ልጅ አይቶ ፍቅር ጦፉ እኮ እማማና አባበ 😅😅😅

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 3 года назад +4

    ፌርዴቢስ አጠባበስ ትችላለች ሀብታሙን ሀብታሙነው የምጠብሰው

  • @tsigiehabtu9804
    @tsigiehabtu9804 3 года назад +6

    አድና ስወድህ ምርጥ ሰው

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed4931 3 года назад +5

    እኔ ግራ የገባኝ የቢተር እርግዝና ነው የማን እንደሆነ በምን እርግጠኛ ሆና ነው ቤሉልን የምታስጨንቀው ከሁለት ሰው የምትተኛው

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +6

    ማን ነው እንዴኔ ቢተር ወዴ ቤት እንዳትመለስ የሚፈልገው🧐

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад +3

    ቡለትየሚናገራቸውን ቃላቶችግን አስተውላችኾን ኮመቶች ጥሎሽእደሚሄዲ አስቀዲመሽ ታወቅሽጡሩአላት😃

    • @dju9168
      @dju9168 3 года назад

      እኔ እራሡ

    • @dju9168
      @dju9168 3 года назад

      በጣም አዲንቀዋለሁ

  • @ቲናG
    @ቲናG 3 года назад +4

    ከአድናን ቤተሰቦች ብልዎንት አስተዋይ ነው

  • @iphonexx6156
    @iphonexx6156 3 года назад +3

    አክስትየው እንደ ሰው ማሰብ ጀመረች good

  • @lovestory-on9bc
    @lovestory-on9bc 3 года назад +12

    ትች ፌሬዴፊስን ስስም የኔ መሽኮርመም አይገርማቹም 😆

  • @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ
    @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ 3 года назад +10

    ውይ ፌርዴቢስ አልቀመስ አለች እኮ🤣🤣 ሴቶችየ🥱 ጣዝማ ማር 😋ሁኑ ልነጠፍልሽ ልዘርጋልሽ የሚልሽ ሁሊ እዳታስልሽ 👌👌👌🤗🤗😋

    • @habtamraya6364
      @habtamraya6364 3 года назад +1

      ክክክ ሲርስሊ

    • @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ
      @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ 3 года назад

      @@habtamraya6364 አዋአ. እግዳ እደቡና ቁርስ ማንም ይዝገነን እዴ 🤣🤣🤣

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 3 года назад

      ልክ ናት ቢቀምሳት መሰላቸት ይመጣል

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 3 года назад +1

      ክክክክ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +10

    ወይ ፊርዴቢሥ ምናለበት እደቺትን አይነት ሽባለኔም ቢሠጠኝ😂😂😂😂😂😂😂😂የአረብኖሮእደሆነ መቼም አልሞላልኝ

  • @oromiyaayoutubelalistuu1184
    @oromiyaayoutubelalistuu1184 3 года назад +9

    ጀሚሌ ግን ምን አይነት ምጥሚጣ ነች አቀጠለችኝ 🙈

  • @SadaSada-px8yq
    @SadaSada-px8yq 3 года назад +14

    አድናን ማድመዜልን ብያገባት ጥሩ ነበረ😔😔😔

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад +6

    የአድናን አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 3 года назад +9

    ለይክ ለማኞች አቁሙልን ፊልሙን እንይበት ላይክ ላክይ ላክይ እፍ

    • @mercytesfu701
      @mercytesfu701 3 года назад

      Ufffaaaa lel sel😁 amesegnalehu

  • @ኢቶፒያዊነኝ
    @ኢቶፒያዊነኝ 3 года назад +4

    እደፈርደቢስ ዘና ያለ ሂወት መኖር ናፈቀኝ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Anchi ye areb gered mehaym denkoro nesh eko shnt bet atabi

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 года назад +3

    ፌርዴቢስና ሸቃላዋ ከዛያ ቤት ይባረሩ አምትሉ 😂😂

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 года назад +9

    በሽር የለበስው ፎጣ ጎጃም አዘነ ተመቸኝ

  • @firahuwatasia2218
    @firahuwatasia2218 3 года назад +11

    ያዳንን ሰራተኛ በሆንኩ እዚ መዳም ከምታደነቁረኝ

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 2 года назад +2

    ዉይይይይይይ ሠራተኛ እደዝህ ከሆነ ይቅርብኝ😏😜😜😜😜😜ስቀልድ ነዉ እኔም ጡሩ ሠራተኛ ነኝ ልክ እደ ጀሚሌ🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @humeyra7570
    @humeyra7570 3 года назад +2

    ፌርዴቢስ አለሟን እየቀጨች ነው ታድላ😂😂

  • @ቃናኢትዩ
    @ቃናኢትዩ 3 года назад +17

    ፌርደቢስ ሂልሚ ከሆስፒታል ሳይመጣ አግቢ ከውጣ ሰርግሽን ያበላሽብሻል ሀሀሀ

  • @አፀደማርያም-ወ3ቘ
    @አፀደማርያም-ወ3ቘ 3 года назад +6

    አሁን በራልኝ አለች እብድ ቤቷን አቃጥላ ቀኔ በራልኝ አላለም ችቲን 😂👊

  • @ከአድማሥባሻገር
    @ከአድማሥባሻገር 3 года назад +2

    ዋው ሒልሚ ገና ዛሬ ጥሩ ቃል ወጣው

  • @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ

    እንዴት አመሻችሁ ካትያ አንዴ ቢያጠናግሮት ጥሩ ነው አየ እናት ፊሪደብስ ክክክክክክክክክ የመዳም ቅመሞች ስንት ገባ ምንዛሬ ንገሩይ

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 7 месяцев назад

    ጨረቃ እንኳን እንደ ቢተር አታምርም❤❤❤

  • @life8242
    @life8242 3 года назад +5

    በቃ በሽር እውነቱን ይናገርና ይሞታል
    ፒተር እራሷን ታጠፋለች

  • @newfasr3097
    @newfasr3097 3 года назад +19

    ግን እኮ እደዚህ የሆነ ቤተሠብ ይኖር ይሆናል

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад +1

      Wude sebusikrayb aedergigne

    • @nejatmohammed5
      @nejatmohammed5 3 года назад

      ኦፎ በሸር ሾካካ ወይ በግልፅ አይናገር ዝምብሎ ሠዎ ማደናበር

  • @አህሊየመርሳዋቀበጥ
    @አህሊየመርሳዋቀበጥ 3 года назад +1

    የማድማዜል አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ

  • @hadramoussa837
    @hadramoussa837 3 года назад +8

    ክክክክክ ቤሉል የሆነ ፈሪ ነው ሽጉጡን ሲይ ተሳቆ ሊሞት ነው ይሄ ልክስክስ ፌርደቢስ እና ሼባው አልተቻሉም

  • @meronfita6218
    @meronfita6218 3 года назад +10

    ሴቶችዬ እንደ ቺቲን አይነት ባል ይስጣችሁ 💗💗🥰

    • @Pk-ex1nt
      @Pk-ex1nt 3 года назад

      Amiiiiiiiiiin yarbii

  • @hanaterefe736
    @hanaterefe736 3 года назад +2

    Bashir yastelagnal yemitlu

  • @birtumeq2404
    @birtumeq2404 3 года назад +4

    ውይ ይሄ ቤሉል እሚባል ልጅ አበዛው በጣም በየሄደችበት እንዳልተከተላት ! ለንደዚክ አይነት ወንድ ልክ እንደ ቢተር አደገኛ ሴት ዋጋውን ትሰጥካለች !

    • @gigikansu4187
      @gigikansu4187 3 года назад

      Esu kemjmryame sematun lemkwotater setr eraswa nech eytketlch yektetchw ahuynm sehytetun amenwo eytketa nwe eswa gen fikere sayhwon kifat kinat tenkwol elyhi yetmwolach metfwo sat nate endyhi yalswe degmwo swenm erasunm yegwodal

    • @birtumeq2404
      @birtumeq2404 3 года назад

      ልክ ነሽ እልህ አለባት ልጅቱ ግን እኔ እሶን ደግፌ ሳይሆን አሁን ላይ አይተሽው ከሆነ ምንም እንደዛ የሆነላት እራሱ አይመስልም ! እሱ ማድረግ ያለበት በዚን ሰአት ሁሉንም ትቶ መጥፉት ነው ያች ኒሀት ተብየዋ እራሱ አስጠላች እውነታው ሲወጣ ለኒሀት ስለማይሆናት አሁን እንደዚክ ማድረጉ ትርጉም የለውም ብየ ነው

    • @helenyitbarek1533
      @helenyitbarek1533 3 года назад +1

      biter sijemer lebalua tamagn neberech esunew yasasatat

  • @tseditube7757
    @tseditube7757 3 года назад +9

    እኔ ን ብቻ ነው በሽር ያናደዳኝ ምናልባት ሁሉንም ነገር ለማድማዘል ብነግር እህ ዥልጥ😏😏😏 ይቅርታ ትንሽ ስመታው ሆኝ ነው 👈🙈😁😁😁😁

  • @appuae6948
    @appuae6948 2 года назад

    በሽር አናደደኝ ከምር ለማድማዜንኳን ሁሉንም ነገር ቢነግራት ጥሩ ነበር

  • @ቅድስትነኝየማርያምልጅውዳ

    አረ ሱስ ሆናቹሁብኝ ግን ፒተርን እንዴት እንደምጠላት ኡፍፍፍፍ

  • @ማአዛማርያምማአዛማርያም

    ፌርዴቢስ ምነው ድንግል ድንግል አጫወተሽ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +6

    ኒሀል ዝምብለሺ ተጃጃይ ደረቅ ነሺ

  • @MihiretBadeg
    @MihiretBadeg 2 месяца назад

    Pls we need ETA FENTA back 😢

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 года назад +3

    ኑና ከች በሉ ተማሩ የወዶች ፅጉር አቆራረጥ በስታይል ሰላሙን ያውርድልን አሜን

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Anchi leba ye sewu copy eyaregsh beyebotawu atastewawuki

    • @gentedebeb3630
      @gentedebeb3630 3 года назад

      yete new?

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      @@Nur-rc7sd ክርስታን ከሆንሽ በማርያም ሙስሊም ከሆንሽ በአላህ የልጅቷን አድራሻ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      @@gentedebeb3630 ሎንዶን ነው yenikonjo

  • @tejitube.6656
    @tejitube.6656 3 года назад +6

    ጀሚሌ ግን ምላሷ ሁለት ነው በፍጣሪ 🙄🤔

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 3 года назад +2

      ባጣም እራስ ወዳድ ናት በሽር እያመመው ሆም ብላ ስለኒሀት ሰርግ ታወራለች በሽር ብቻ ነው ንፁህ ፈቅር ያለው

  • @ማረግየማርያምልጅ-ቈ5ቈ
    @ማረግየማርያምልጅ-ቈ5ቈ 3 года назад +8

    እስኪ ቢለትን እምትሉ እንያችሁ በላይክ

  • @rewdatube7270
    @rewdatube7270 3 года назад +9

    ፈሪሀን የምትወዱ ሰብ ሳትጫኑ እንዳት አልፉኝ🥰🥰🥰

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 3 года назад +5

    በጣም እየጠበቅሁነዉ ልቀቁት

  • @ቲናG
    @ቲናG 3 года назад +2

    ወይ ካቲያ እግዚሐብሔርም
    አውቆ ሰማይን አርቆ አሉ
    አሰቃየሻቸው እኮ ማዳም
    ብትሆንም እማ አትቻል ሆ

  • @belayayele5253
    @belayayele5253 3 года назад +9

    የመዳም ቅማሞች እንዴት ናችሁልኝ እስኪ እሪያድ ያላችሁ ስራ ፈልግልኝ በ 2 ሽ አንድ ቤት4 አመቴ ምግብ እና ፅዳት ብር ጨምሮ ብላት ለሮመዳን እንክዋን አልጨምርም አለችኝ እስኪ ፈልጉልኝ ውዶቸ

  • @fadilafd799
    @fadilafd799 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @yetmwerkayalew2371
    @yetmwerkayalew2371 3 года назад +5

    ልቀቁት እባካችሁ አሁኑኑ 🥺🥺🥺

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 года назад +20

    ቤሉል ውስጡ በፍራት ተሞልቷል

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 3 года назад +7

    እንደፌርዴቢዝ ሁኑ እምትሉት ፌርዴቢዝ የእናት ወዝ የላትም የፔከር አማች ትመቸኛለች

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 3 года назад +6

    ፌርደቢስ። ጥለቸው። ፈታትላለች ግን እውነት። ብቆይም ይወጣል አንድቀን። 😌

  • @merondanite9189
    @merondanite9189 3 года назад +3

    ዉይ ፈርደብሲ ፈታ ዘና ሆ ከቅናት ብዛት ትችንን ጠላሁት 🤦‍♀️

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 года назад +2

    ሰው ምኑን ይመስላል አስተዳደጉን የወጣበትን ቤተሰብ በናታ የወጣች ማፍያ

  • @astarethiopia1162
    @astarethiopia1162 3 года назад +2

    እናመሰግናለን