መምህር ኢዮብ ይመኑ የሐዲስ ኪዳን ክህነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 36

  • @ምንጊዜምተመስገን

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤናውን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ✝️💐🌸

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 Год назад +1

    ብዙዎቻችን ሐጢያታችንን ለጓደኛችን እንጂ ለካህን አንነግርም።ይህ ሰይጣን የሚያዘናጋበት አንዱ የወጥመድ ክፍል ነው።ሐጢያቱን የማይተውና የማይናዘዝ እንደማይለማ የተነገረንን ማስረሳት ነው ስራው።ማቴ 18:18 *በምድር ያሰራችሁት ሐጢአት በሰማያዊ አባቴ ፊትየታሰረ በምድር የፈታችሁትም ሐጢአት በሰማያዊ አባቴ ፊት የታሰረ ነው ብሎ ሥልጣነ ክህነት ለሐዋርያት የሰጠው ለእኛ መዳን ያለውን የፍቅሩን ጥግ ያሳያል።

  • @BeettyAlm
    @BeettyAlm Год назад

    መምህሬችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ደስስስስ የሚል ትምህርት ነዉ 👏👏👏

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር የሟቹን ሞት እንደማይወድ ለታመመ ሰው የስጋም የነፍስም መድሐኒት ቤት በመገኘት መድሐኒታችንን በስርአትና በአገባብ በመመላለስ ፈውስ እንድናገኝ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ አስተምሮናል።እስከመጨረሻው ያፅናልን።

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምህራችን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Год назад +4

    መምህሬ❤🙏 በጣም ስፈልገው የነበረውን እውነት አገኘሁ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @መቅደስየጌታልጅ
    @መቅደስየጌታልጅ Год назад

    መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Год назад

    ቃለህይዋት የሠማልን♥🙏🙏🙏

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Год назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማል መምህር

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsit6624
    @netsit6624 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🇪🇹☘️አሜን 🤲🇪🇹☘️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች ረዥም የአገልግሎት ዘመንን እድሜ ጤና ፀጋን ያድለልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!!

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን Год назад

    መምህር እዮብ ይመኑ, በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ አሜን🙏🙏🙏💚💛♥

  • @ruth2638
    @ruth2638 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።።የአገልግሎትን ዘመኖን ይባክሎት።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ይሁን

  • @warganesha9131
    @warganesha9131 Год назад

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 Год назад

    Amen amen amen kalhiwot yasmalen

  • @yonasabera3804
    @yonasabera3804 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ጀ2ዠ

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው ረዥም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን ጌታ እናንተን አያሳጣን።

  • @babymt1678
    @babymt1678 Год назад

    መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

    • @asres2602
      @asres2602 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Год назад

    Qala.hiwota.yasmaln.wada.mamharchin♥️🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube Год назад

    የሕይወትን ቃል ታሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    youtube.com/@mikura723
    ሊንኩን በመጫን የበለጠ ይማሩ