የዋናው ተዋናኝነቱ ፍጥጫ | ARTETA VS Pep Guardiola!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
    bit.ly/szoneehi
    በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    -------------------------------------------------------------------------

Комментарии • 17

  • @bereketAbiye
    @bereketAbiye 8 дней назад +5

    በረከት እባላለሁ ከጂቡቲ የእንግሊዝ ዳኞች ሁሌም አርሰናልን ይበድላሉ

  • @matiyasLondon
    @matiyasLondon 8 дней назад +3

    Football Journalism in Ethiopia is one step up because of you. Already setting the bar high as for the depth one can dig to give us a quality report and analysis ...
    Mathiyas nege ke London

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 8 дней назад +1

    መኳንንት የኢንግልዝ ደኞች አሳፈሪ በዚህ ትልቅ ልግ እንደዚህ አይነት ሚስቴክ የሳዝነል ብቻ ይህም ሆነ የም አርሴናል ዘንድሮ ከሲቲ ሳይሆን ከሊቨርፑል ነው ሲቲ በደኛም ብደጋፍ ለሁለት አጨነንቃን ዋንጫውን ዘንድሮ የአርሴናል ነው አድነቂህ ነኝ አብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝ አፍሪካ

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 5 дней назад

    እንደኔ ጋርዲዮላ የሀሳብ እጥረት የለበትም ባይ ነኝ ከዚ በፊት ከLewandowski ጋ በmunich አብሮ ሰርቷል ሀላንድን መምረጡ ግን ሌላ የተሻለ ሀሳብ ይዞ አይገመቴ ለመሆን እንጂ ከፈለገ አሁንም ቢሆን ያለ Haaland ውጤታማ መሆን ይችላል ያለ Aguero ኮ በነ Foden ሻምፒዮን ሆኖ ያቃል

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 7 дней назад

    በተለይ ከጨዋታ በዋላ ጋዜጠኞች ፊት ቁጭ ብሎ ፔፕ ከባድ ሀሳብ ዉስጥ መዉደቁ የሚያሳየዉን ፎቶ መጠቀምህ አስደንቆኛል።ይሄ ፎቶ አፍ አዉጥቶ የሚጮህ ነዉ።ፔፕ ነገን ሲያስብ የፈራዉ ለምንድን ነዉ?? የአርቴታ አመጣጥ በዚህ ደረጃ ለምን አስጨነቀዉ???የምር መኳንንት Thank you 🙏

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 8 дней назад

    እውነትም መኳንንት እርግት ያለ እና ውብ የሆነ ትንታኔ ብቻ ሳይሆን ብስል ያለ እይታ ከ ጥልቅ እውቀት ጋር

  • @hamzamukta895
    @hamzamukta895 8 дней назад

    ሰለም ሞኬ አቃራርብህ ሀሪፍ ነው። ሐምዛ ናኜ ከ ሐራር

  • @TsegayeRegassa
    @TsegayeRegassa 8 дней назад

    እስቲ ስለ ffpና ስለ 115ቱ ክሶች ዘርዝርልን

  • @HussenKemal-lg5po
    @HussenKemal-lg5po 6 дней назад

    Mokie siwedhhh❤❤❤❤❤❤❤

  • @debisokusha9810
    @debisokusha9810 8 дней назад

    Selam Moke, bazi seat minalbatim wedefit ye England premier league mirtoch wust mike Arteta andu nwu. K edmewu antsar sitay ye wedefit genous coach yihonal.
    Debisa negn k tulubolo

  • @habibinasernaser9871
    @habibinasernaser9871 8 дней назад

    አርቴታ አንደኛ ሲቲዎችን አንጫጫቸው

  • @abdich9235
    @abdich9235 8 дней назад

    በርታ!

  • @Gere-p7p
    @Gere-p7p 8 дней назад

    ምን ላድርግልህ ብሮ።ምርጥ እይታ ነው።እውነትህን ነው።ተጨንቋል አይቸዋለሁ ተረብሿል።የሆነ ነገር እየተወሰደበት እንደሆነ ያውቀዋል።የእግርኳሱ በፍጥነት ማደግ ያመጣው ጫና አሰልጣኞቹን እንደሚፈትናቸው ግልፅ ነው።ምርጥ ኘሮግራም ነው።እናመሰግናለን።

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 8 дней назад

    Arse acha mawutat birk honobat tanichachach iko

  • @dawitandebrhan7437
    @dawitandebrhan7437 8 дней назад

    Well come ❤

  • @YaredNow-z2e
    @YaredNow-z2e 9 дней назад +1

    የዋንጫውን ወገብ አሁንም ይዘውታል ፔፕ መላ አያጣም😊