🔴 ኒቃቢስቷ ተቀጠቀጠች|የሶፊ ለቀሶ እና የዩቲ ናስ አዲስ አመት አሰፋሪ ተግባር|seid media|minber tv|የኔ መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • ኒቃቢስቷ ፌንት በላች|የሶፊ ለቀሶ እና የዩቲ ናስ አዲስ አመት አሰፋሪ ተግባር|seid media|minber tv|የኔ መንገድ
    The niqabist ate Fent|Sophie Keso and UT Nas New Year's New Year's function|seid media|minber tv|my way

Комментарии • 502

  • @لاَغَالِبَإلّاالله-ذ7ت

    Dr zakir አላህ እድሜና ጤና ይስጠው የኡማው ጀግና

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 6 дней назад +1

      አሚን

    • @Rukye-b8q
      @Rukye-b8q 5 дней назад +1

      አሚንንስወደው ቋንቋውባይገባንም

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 5 дней назад +1

      አዉ አላህ ይጠብቀዉ

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 5 дней назад +33

    ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜውን እጥፍ ድርብ ረጅም ያርግልን

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 6 дней назад +30

    ያአላህ ለሙስልሞች ሁሉ እህት ወንድምቼ ህድያ ይስጠን ወላሂ ድናችን ሙሉ ነው በኛ አይጎልም

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 6 дней назад +18

    ዶክቶር ዛክር ናይክ ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን አሚን ለአላህ ቢዬ እወድህሎህ አላህ ይጠብቅህ የትውሒድ ጅግና መሳዮችህ ያብዛልን አሚን አላህ ይጨምርልህ አሚን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 6 дней назад +30

    ዶክተር ዛኪር ናይክ ሥወደውአላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @user-tw6ex8bt5z
    @user-tw6ex8bt5z 6 дней назад +22

    አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጅድ አላሁመ ባሪክ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ባረክተ አላ ኢበራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ፊል አለሚን እነከ ሀሚዱን መጅድ

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 5 дней назад +1

      @@user-tw6ex8bt5z አሏሁመ ሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመድ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 11 часов назад

      Inshaallah edemena tena yechemerelachu
      Mesken 😢😢😢tebaberut

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 5 дней назад +17

    ዶር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ለሁላችንም ቀለብ ይስጠን

  • @tayibuh-q9u
    @tayibuh-q9u 5 дней назад +9

    ዶክተር ዛኪንናይክ አላህ እድሜጤና ይሥጠዉ ያረብ አላህ እድሜችን እሥካለ መልካም ሥራ ይወፍቀን ያረብ

  • @ፈስተቂምከማኡሚርተ-ረ8ገ

    አላሁመ ሰሊ ወሰለም ወባረክ አላነብይና ሙሀመድ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 5 дней назад +1

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 5 дней назад

      ወንድሜ በርታ የነ ቶፊቅ ሁሉ ነገር ድራማ ነው አሁንም የምታለቅሰው የውሸት ነው ድራማ ነው ወንድሜ ነገ ደሞ ታረቅን እያሉ እመጣሉ ክክክክክክክ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 5 дней назад +7

    ዶክተር ዛኪር :በጣም የተባረከ ሰው ነው :ራሱን የሚተካ ልጅ ሰጠው :አላህ አሁንም ይጠብቀው

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih 6 дней назад +37

    በጣም ነው የምወደዉ ደኩተረ ዛከር ከመዉደደ የተነሳ የእህቴ ሉጂ ዛከር ያሉከት

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 6 дней назад +4

      መሻ አላህ አላህ ሷልህ ያድረግልሽ

    • @user-dr8wm3kh2o
      @user-dr8wm3kh2o 5 дней назад +1

      የኔም ወንድሜ ዛኪር ነው

    • @NuritIbrahim-hz4hn
      @NuritIbrahim-hz4hn 5 дней назад +1

      አላህ መልካምን እድንሰራ ያድርገን Ustaz rejm edmen temegnewulh❤

    • @AbdileaniKemal
      @AbdileaniKemal 5 дней назад +1

      መዉደድ በተግባር እንዳንተ ነዉ

    • @RozaHulala-d3s
      @RozaHulala-d3s 5 дней назад +1

      መሻ አላህ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 5 дней назад +5

    ዶክተር ዛኪርነክ አላህ እድሜውን ያርዝምልን ወላሂ ምልክትን ያደረስ የሙስሊም ተምሳሌት አላህ ልጅን ከሱ የበለጠ ያድርግልን ያረብ ያረብ

  • @user-sj6bu2nq4c
    @user-sj6bu2nq4c 6 дней назад +11

    የመዳም ቅመሞች እዴተውፊቅ ካለ ባል አሏህ ይጠብቃችሁ። ወናኡዙ ቢላህ

  • @taybat8805
    @taybat8805 5 дней назад +4

    ለአይነ ስውሩ ወንድማችን አላህ ያላሰበውን እርዚቅ ይረዝቀው ያረብ

  • @seada9327
    @seada9327 5 дней назад +4

    ኒቃቢስቶች በቅርቡ የተገረምኩባቸዉ ኢንባሲ ሂጀ ወረፋ ስለነበር ለማጠጋጋት በእጃቸዉ እየነኩ ሲገፉን ተሸፋኞችን ግን በክብር ነው የሚያናግሯቸዉ እንኳንስ በእጅ ሊገፉ መታደል ነው ❤❤

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 5 дней назад +1

    ወላሂ ስዴት መምህሬ ስዴት ብዙ ነገር አስተምሮኛል አልሀምዱሊላህ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ማሻአላህ ኡስታዝ ቱርኪ ይገበዋል 🎉🎉🎉❤ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቀው ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm 3 дня назад +2

    ትክክል ፍቅር ምናምን ለሙስሊም አይሰራም በረካ አይኖርውም🎉🎉

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru 4 дня назад +1

    😭❤❤❤የኛ ጀግና ወላሂ 👨‍⚕️dr zakir naik ረጅም እድሜ አላህ ይስጣቸው

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 6 дней назад +9

    አላሁ መሰሊ ወሰሊምአለነብይና ሀቢቢና ሙሀመድ 🌷ሠለሏሁአለይሂወሰለም 🛍☝️አላሁመ አጻሉከ ሁስነል ካቲማ 🤲አላሁመ አዉፍወን ኢነከ ትህቡል አዉፎ ፋ አፋአነ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 дней назад +4

    ሀቢቢ ዶክተሮ ዘኪር ነይክ ወለሂ ሰየው ኢበ ተነነቀኝ አለህ ረጂም ኢዲሜ ከጤነ ገር ይስጥህ❤❤❤❤🎉

  • @AminahAhmad-i3q
    @AminahAhmad-i3q 5 дней назад +2

    ሀቢቢ ዶክተረ ዛኪር አላህ ርጂም እድሜ እስጠው

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 5 дней назад +4

    ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜውን እጥፍ ድርብ ያድርግለት

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 5 дней назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ እል ነበር ከማለትም አልፎ አከብር ነበር ያኔ ልጅ ነበርኩኝ ያለፈው አልፎአል አሁን ግን አልሐምዱሊላህ

    • @GiDf
      @GiDf 5 дней назад

      አረ ወዲያ 😂

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 5 дней назад

      Allaha yalafawuni mahari yahona gata nawu Ayizoshe (Ayizohi)

  • @Amnetyasin
    @Amnetyasin 2 дня назад

    ዶክተር ዛኪር አባታችን ወንድማችን አላህ እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Zainb38
    @Zainb38 5 дней назад +2

    ዱክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን እረጅም ያድርግልህ❤❤❤❤

  • @rola-y2l
    @rola-y2l 23 минуты назад

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 5 дней назад +2

    አሚን ዶክተር ዛይክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @MubiarekAbdulfeta
    @MubiarekAbdulfeta 4 дня назад

    አላህ ረጅም እድሜ ጤና ለዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቀዉ❤

  • @user-ki3rt3np9b
    @user-ki3rt3np9b 6 дней назад +7

    አልሀሙዲሊላህ አል ኒመትል ኢሰላም

  • @MedinaMuhye
    @MedinaMuhye 5 дней назад

    ዶክትር ዛኪር በጣምነው የምወደው አላህ ይጠብቅህ

  • @Kamila-de2es
    @Kamila-de2es День назад

    ኡስታዝ ዛኪር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቀው

  • @user-sd5uw9zv8i
    @user-sd5uw9zv8i 5 дней назад +2

    እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጠው ያረብ❤

  • @GGgg-dt8xx
    @GGgg-dt8xx 5 дней назад +1

    ዶክተር ዛኪር አላህዬ ሀያቱ ያርዝምንልም!!!❤❤

  • @Maeza-k2c
    @Maeza-k2c 5 дней назад

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤❤

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 5 дней назад +3

    አላህይጠብቀውዶክተርናይክእኔምበጣምነውየምወደው🎉🎉🎉

  • @user-jo6ex1ob2q
    @user-jo6ex1ob2q 4 дня назад

    ዶ/ር ዛኪር ናይክ በጣም የምወደው ዳኢ ነው በአለማችን አሉን ከምንላቸው ብዙዋችን ወደ እውነተኛው መንገድ የመለሰ ጅግና ሙስሊም ነው አላህ ረጅም እድሜ ይወፊቀው

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 5 дней назад +1

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለት

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 5 дней назад +1

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ኢንሻ አላህ

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih Час назад

    ምን አለ ሁሉም ሠው እዳተ ቢሆን ባለህበት አላህ ይጠበቅህ ወድሜ ወላሒ አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 6 дней назад +4

    አላህ ይጠብቀው ዶክተር ዛኪርን

  • @SSo-q3k
    @SSo-q3k 5 дней назад

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤አላሁመ ሶሊ አለነብይና መሀመድ ❤❤❤❤❤❤

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 6 дней назад +4

    መሻለይ፡አለህ፡ይጫምርልህ፡ያሲን፡ኑሮ፡አልሃሙድልላ፡ሙስልም፡አድርጎ፡ለፍጣራን፡አላህ፡ሱብሃን፡አለ❤❤😂😂

  • @user-oy3sz2jf5f
    @user-oy3sz2jf5f 6 дней назад +4

    ሰሉ አለነቢ ሰ አ. ወ ፍዳከ አቢ ወኡሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebyatSabir
    @NebyatSabir 3 дня назад

    ዶክተር ዛኪር እድሜህን ያርዝምልህ ያረብ

  • @كفيكن
    @كفيكن 6 дней назад +1

    ያረብ ሁሥታዝ ዶክተር ዛኪር ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥህ

  • @زينبمحمد-ص1ع
    @زينبمحمد-ص1ع 5 дней назад +1

    Dokter zakir 1000amet ynurln❤

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 5 дней назад +2

    ዶክተር ዛኪርናይክን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 5 дней назад

    አላህ ይጠብቃቸው የሱና ውስታዛች ዶርዛኪር ሳየው እባዬንመጣ አላህ እረጅምእድሚ ለጀግኖች

  • @HdbsBx
    @HdbsBx 5 дней назад

    ዶ/ር ዛኪር አላህ እድሜን ያርዝመው

  • @RashPp-k6r
    @RashPp-k6r 2 дня назад

    እረጅም እድሜ ለዶክተር ዛኪር ናይክ

  • @HchchHchv
    @HchchHchv 5 дней назад +1

    የአረብ እዲሜ ቸውን ያር ዝመው❤❤❤❤

  • @ShadrackSekgotlaboraga
    @ShadrackSekgotlaboraga 3 дня назад

    ዘክርዬ ውድ ውንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አለሀ እድሜክ ይሪዘም

  • @abdallaali6856
    @abdallaali6856 22 часа назад

    Dr.zakir long life insallah

  • @MohammedAli-tr3kc
    @MohammedAli-tr3kc 3 дня назад

    ዶክታር ዘክር አለህ እድሜ የርዝሚልህ

  • @Rahmeh-j5v
    @Rahmeh-j5v 5 дней назад +1

    Sallallahu alleyihi wassallam sallallahu aelleyihi wassallam sallallahu alleyihi wassallam

  • @foziyaomer4930
    @foziyaomer4930 5 дней назад

    Yaaaa Allah ረጅም እድሜ ለ Dr Zakir

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 дней назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡዝታዝ ረጅም እድሜ ከጤና አላህ ያቆይልን ዶክተር ዛኪር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 5 дней назад

    እደሜ ጤና ኡሰታዛችን ወላሂ ልብ እሚገባትምርት ነዉ የተማረነዉ

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i 5 дней назад +1

    Selelah walhi woselem yehen getem ena Amir endayesamut wode zafen yekaterutalu mashallah nek wondeme gin walhi❤❤❤❤

  • @SumuAbdullah
    @SumuAbdullah 2 дня назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያረብ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 5 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ኡስታዞቻችንን፣ዳኢዎቻችንን እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 6 дней назад +2

    ሶለላ፡አላይ፡ወሳልም፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለዥው፡ውድ፡ነብይ፡አለው፡ወክባር❤❤❤❤❤

  • @emenseidkemal1206
    @emenseidkemal1206 6 дней назад +2

    እስኪዱአ አርጉልኝ በአላህ

  • @fakiafakia7020
    @fakiafakia7020 6 дней назад +3

    masha Allah🎉

  • @user-bk2me9to3i
    @user-bk2me9to3i 6 дней назад +2

    S A W fidake abi wa umi ya rasool allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 5 дней назад

    ማሻእላህ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቃት

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j 5 дней назад

    ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያሀቢበላህ❤❤❤❤❤

  • @Anwarየፍረኪመ
    @Anwarየፍረኪመ 5 дней назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 5 дней назад

    ኡሥታዞቻችንሁሉ እድሜ ይሥጥልን

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 5 дней назад +3

    አላሁመሰሊወሰለምአላነብይናሙሀመድ🎉🎉🎉🎉 አሊሞቻችንን አላህይጠብቅልን

  • @ethio125
    @ethio125 3 дня назад

    መቼ ነው እንደ ሰው ማሰብ የምንችለው አዲስ አመት የሁሉም ነው የውጪ ሃገር አዲስ አመት እኛን አይመለከተንም እኛ የኢትዮጵያን እንጂ ከሃገሬ ውጪ የኔ ባልሆነ አልንጠለጠልም ግን ማስተዋል ትችላልቸችሁ እናንተ ፈረንጅ ወይስ አረብ ናችሁ ራስህን መሆን ብልህነት ነው

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 5 дней назад +1

    ዛሬደስየሚልቀንነውእህቶች
    ኪውይኢስልምናንተቀበለች
    አላሁአክበር
    በጣምዱስብሎኛል
    ብሮፏይልተጭናይሁእዩ
    አላህያፅናትበሏትም
    ኪውይን🎉🎉🎉🎉

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 5 дней назад +1

    ዶክተር ዛኪር አረጀ ሳይሆን አበበ ፈካ ነው የሚባለው ማርጀት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው አላህ ይጠብቀው

  • @meryemkahsai2481
    @meryemkahsai2481 6 дней назад +1

    ጀዛከላሁ ኸር አላህ የሕፈዘክ

  • @Qweas-q6b
    @Qweas-q6b 6 дней назад +2

    እሮይ ዘዲሮ እደዉ እኔስ የሚወደኝ የምወደዉ ባል ስላለኝ ወላሂ በጣም ደስተኛነኝ በካችሁ አታስጠሉኝ ተዘዉጂ እዚህ ፍቅር ፍቅር ላይፍ እያላችሁ እስልምና የማያዉቀዉን ተዘወጂ

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 6 дней назад +2

    አሰለም፡አለይኩም፡ወርመቱላይ፡ወባራካቱ፡ሱብሃን፡አላ፡መሻላይ፡አላህ፡ይጣብቃህ፡ዶክታር፡ዛክር፡❤አራ፡ባአላህ፡ሴቶች፡አላሃን፡እንፍራ፡አስታፉሩላ፡እላዝም፡አላው፡ወክባር

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 5 дней назад

    ኡፍ ያረቢ ደስ ይላል ማሻ አላህ አላህ አፌያ ይጨምርላቸው ለኡስታዞቻችን

  • @user-ey5sl6tn1l
    @user-ey5sl6tn1l 4 дня назад

    ዲናችን ኧሏህ ይጠብቀዉ

  • @munaja1305
    @munaja1305 5 дней назад

    Ustaze masha Allah

  • @NeimaTigistu
    @NeimaTigistu 5 дней назад +1

    Dr zakirn allah irejem edmena tena ystln wellahi yhn photo sayew enbaye ymetal

  • @rehimabiya4393
    @rehimabiya4393 5 дней назад

    Allahu Akbar Masha Allah 🕋🕋💖💖🌹🌹🕋🕋💖💖💖💖💖💖🌹🌹

  • @KhadijaKhadija-pb1qm
    @KhadijaKhadija-pb1qm 5 дней назад +1

    ጥያቄ ይመለስ ረሱሉ ሰለዋቱረቢ ወሰላሙሁ
    ወዴትነዉ ሚመጡ እመጣለዉ አሉ እዴ
    እኔ አላቅም ማቀዉ ነቢዉላሂ ኢሳ ቢቻ

  • @behonest-fk9ev
    @behonest-fk9ev 5 дней назад

    ለሙስሊም ሁለት ኢዶች አሉለት ዒድ አል ቁጥር እና ዒድ አል አድሃ ናቸው። ተብለናል ሙስሊም የሆነ እነዚህን በአለት ብቻ ያክብር። እነደ ሀገር አቆጣጠሩን ልንጠቀምበት እንችላለን። በአሉን ማክበር ግን ከተሰጠንና ከተፈቀደልን ውጪ መጨመር ይሆናል።

  • @SeadaSeadaymam
    @SeadaSeadaymam 5 дней назад

    አላሁመ ሶሌ ወሰሊም አላነበይና ሙሀመድ

  • @FaizaYasin-zt3wg
    @FaizaYasin-zt3wg 5 дней назад

    Mashallah Dr Zakir bareke ALLAHU fik betam new yemewodew ALLAH Subhanehu woteallaa Kene yebelete ALLAH yewudedeh ❤❤❤

  • @user-vc3qw3dx1u
    @user-vc3qw3dx1u День назад

    Masha allaah dr zakiir allaah edmee yii cemii riillet❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 5 дней назад

    ዶር ዛኪር አላህ እድሜና ጤና ይሥጠዉ ያረብብብብ

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 5 дней назад

    ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር ናይክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @habibanuradin756
    @habibanuradin756 5 дней назад

    ሀባይቢ ኡስታዞቻችን እያራጅ ነዉ😢

  • @nuradintofik5635
    @nuradintofik5635 День назад +1

    صلى الله عليه وسلم

  • @Freepalestaine2016
    @Freepalestaine2016 3 дня назад

    Dr Zakir Naik WOLLAH i cant hold my tear😭😭😭😭😭 ALLAH rejim edme yitew.

  • @ReduwanSheyicho
    @ReduwanSheyicho 5 дней назад +1

    ሰይድ ኢነዲዚ አይነት በተቀርብልን በይ ነኝ መለትም የና ሱፊየ እና የሌሎችንም

  • @Naima-or6qc
    @Naima-or6qc 5 дней назад

    አላሁ መሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ግጥሙ ግን ብዙ ሽርኮች አሉትበውስጡ ቢሄዱም አቱ ቢመጡም አቱአለኮ ሆሆሆሆአሏህይህዲና

  • @zuhurabeshir5203
    @zuhurabeshir5203 5 дней назад

    All your videos are very interesting brother

  • @huriamohamed5572
    @huriamohamed5572 5 дней назад +1

    Salalahu Aleyhi wasslem

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari 5 дней назад +1

    Salalahu Alyihe Wasalame ❤❤❤❤❤

  • @user-ps3yi5uu3l
    @user-ps3yi5uu3l 5 дней назад

    ወላሂ እኔ የሂጃብን ቪዶ አይቸ አዝኘ ነበር ጀዛክ አላህ ኸዬር❤❤❤🌸🌸🌸🌸የተረገመ

  • @FedluEldale
    @FedluEldale 5 дней назад

    አላህ ያቆይልል ኡስታዛችንን