ስእለቴን እከፍላለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • የተወደዳችሁ የጌታ ልጆች ይህን ዝማሬ ያበረከትኩት በሜሪ ጆይ አማካኝነት እየተገነባ ላለው የችግረኛ አረጋውያን ማህከል ግንባታ ነውና ለዚህ በጎ ሥራ መከናወን የበኩላችሁን እንድታደርጉና የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ እጠይቃለሁ.. በሚከተለው በወንድም አብይ ታደለና እንዳለ ወ/ ጊዮርጊስ ስም በጊዜያዊነት በተከፈተው አካውንት
    👉 1000570729148 CBE በመጠቀም ስጦታችሁን እንድታኖሩ እላለሁ .... ለብዙዎችም እንዲደርስ አድርጉ ዘመናችሁ ይባረክ::

Комментарии • 413

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191  Год назад +14

    ይህ ቃል በዘመናችሁ ይሆናል .. አምላኩን በሕይወቱ የሚያከብር ትውልድ ይበዛል
    ትንቢተ ኢሳይያስ 27
    6፤ በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።

    • @Hd247GIG
      @Hd247GIG 5 месяцев назад

      @@pastorendalewoldegiorgismi8191 Enduye yemjmeriyaw kutr lye yalew anbebew nbr bible lye esti share argilgn tbarek

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 3 месяца назад

      አሜን::🙌🙏👏

    • @kerenfktkerenfkl9223
      @kerenfktkerenfkl9223 Месяц назад

      አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tebarekachu keru 🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemanbesse2914
    @lemlemanbesse2914 Год назад +2

    እንዳለ ብርክ በል ሀሌም ዝማሬህ ነብስ ያረሰርሳል

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Год назад +33

    ቀድሜ ተገኘው ለመስማት አይገርምም ጌታ ይባረክ

    • @mekdimaki7966
      @mekdimaki7966 Год назад +2

      🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤🥰🥰🥰🥰blessed

    • @hirutseyoum
      @hirutseyoum Год назад

      ​@@mekdimaki7966❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Gd ተባረኩ

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 3 месяца назад

      👍

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +3

    ፓስተር. እንዳለ. አንተ. ዝም. ብለህ. ዘምር. በቃ. ሰው. የተሰጠውን. ሲያውቅ. መልካም. ነው. አደበትህን. የከፈተው. ዘምር. ብሎህ. ነው. ተባረክ. ሁላችሁም.በተለይ. ወንዶቹ. ህፅፃናቶቹና. ወንዶቹ. ዘማሪዎች. መንፈሳችሁን. ወድጄዋለሁ. ለሰድሰት. ሰአት. በለቅሶ. በተከታታይ. ሰማሁት. አጥንቴ. ረሰረሰ. ተባረኩ

  • @ZnashAbate-n6u
    @ZnashAbate-n6u Год назад +1

    እንድዬ ከዘመሩ እንዳተ አሜን

  • @rahelshimakit717
    @rahelshimakit717 Год назад +38

    " እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። "
    (ትንቢተ ዮናስ 2:10)

  • @velinaab3629
    @velinaab3629 Год назад +43

    ምንም እንኳን ያሰብነው ባይሆን እራሱ ግን እግዚአብሔር ብቻ አብሮን ካለ ከበቂ በላይ ነው🥺💕, የሚመጣው አመት ከጠየቃቹት ፀሎት ቀድሞ እግዚአብሔር እቤታቹ ይግባ🤗🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +8

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ በፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምርባችሁ። እናንተ የቃለ አውዲ የመዘምራን አገልጋዮች የወንጌሉ አገልጋዮች ተባረኩልኝ።

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +1

    ፓስተር. እንዳለ. በመንፈስ. ሆነህ. እንደምትዘምር. ነብሴ. ስትነካ. አውቀዋለሁ መንፈስህ. ይጋባብኛል. ገና. ሳይህ. እንኳን. ዘምረህ. ምን. እላለሁ. ፀጋ. ያብዛልህ. ሳዝን. ስጨነቅ. ጌታን. ሳመሰግን. ሳላሰበው. አንዱ. መዝሙርህን. ሰዘምር. ነው የምነቃው. ፀጋህ. ቤተሰብህን. ይውረስ. ተባረክ. ወንድሜ

  • @mekdes.a
    @mekdes.a Год назад +2

    “ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፥ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።”
    ‭‭መዝሙረ ዳዊት‬ ‭91‬:‭15‬.
    “He shall call upon Me, and I will answer him; I will be with him in trouble; I will deliver him and honor him.”
    ‭‭Psalms‬ ‭91‬:‭15‬ ‭NKJV‬‬
    Glory to be to the one and only true God.

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial5013 Год назад +22

    ከመከራዬ አድነኸኛል
    በጠራሁ ቀን ደርሰኸልኛል
    ተመስገን 🙏😭😭😭😭
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @alem5097
    @alem5097 8 месяцев назад +7

    የወዳጄ. እንዳልዬ. ከሰጋህ. የሆነ. ቅንጣት. የለውም. አንደበትህን. የፈጠረው. ለመዝሙር. ነው. የክፉን. ትጥቅ. የሚያሰፈታ. እድሜ. ጤና. ይጨመርልህ. ወንድሜ. እኛ. የድሬ. ልጆች. ከወደድን. ጥግ. ድረስ. ነው. ይሄ. ነው. የሆነብህ. ግግልፅ. መናገርህም. ጭምር. ተባረክልኝ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +24

    ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብኛል
    ማዳነን የማሳይበት መንገድ በዚያ አለ መዝ50÷23
    በምስጋና መንፈስ ተሞልቼ
    በቀን 10 ጊዜ በሁለት ቀን 20 ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ የሰማሁት ድንቅ መዝሙር ❤❤❤

  • @SitotaBeleta
    @SitotaBeleta 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤taraku❤

  • @maldabikila9117
    @maldabikila9117 Год назад +5

    በህይወት አድሬ ነገን አይ ይሆን ወይ
    እኔጃ እስከጠዋት አልመስልም የምቆይ
    ብዬ ያልኩባቸው አዳሮች ነበሩ
    የመከራዬ አዘን በዝቶብኝ ቀንበሩ
    ግን እኔ የፈራሁት አልደረሰብኝም
    አምላኬ ማዳን አልዘገየብኝም
    በመከራዬ ቀን ሰምተኸኛልና
    የተሳኩልህን ከፍላለሁ ምስጋና 🙏🙏😍😍😍

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 2 месяца назад

    እንደ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ማስተዋል ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤እንዎዳለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutkaba972
    @hirutkaba972 Год назад

    ምነው በዚህ አምልኮ መሀል ወስዶ በፈጠፈጠኝ። ውይይይይይይይ ደስስስስስስ የሚል መዝሙር እንድሽዬ ተባረኩልኝ። ወንድሞቼ እህቶቼ ስለሆናችሁ ደስስስስስ ይለኛል

  • @TewabeKifle
    @TewabeKifle 3 месяца назад

    ወደ ልብ እንደገና እንዲገባና መባረክ እንዲሆን አርገሃል ተባረክ ይሳኮር ❤❤❤

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 6 месяцев назад +1

    ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር ግን ነው መልካም ተባረክልኝ እንወድሀለን እንዳለ

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው Год назад

    የምድራችን ❤የቤተክርስቲያን❤ልዬ❤በረከት ❤እንድዬ❤ጓደኞቼ ❤ያውቃሉ አንተና ዮሀንስ ግርማ አገኘሁ ከቀደሙ አባቶች ጋር ብቻ እንዴት እንደምወዳቹ አላውቅም በቃ ቃል የለኝም ለምልምኝ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤

  • @belitube9866
    @belitube9866 Год назад

    “እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
    - ዮናስ 2፥10

  • @nahomteshme4954
    @nahomteshme4954 Год назад +7

    እኔ ግን በምስጋና ቃል ሰዋልሀለሁ
    የተሳልኩትን ስዕለት እከፍላለሁ
    ከመከራዬ አድነኸኛል ተመስገን!
    በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን!
    እንዱ ተባረክ!!!!!!!🙏

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Год назад +3

    Elelele…ትክክል! "መሆን አልፈልግም ጉዳይ አስፈጻሚ
    ሁሉም አላፊ ነው አንተ ብቻ ቁዋሚ
    አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! የተቀባ ዝማሬ ነው እውነት ነው ሌላ ማንም የለም ያለ ጌታ!

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +1

    አሜን ክብር ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ቡሩክ ነህ ፓስተር እንዳለ ጸጋ ይብዛልህ

  • @AschalewArsa-hh7cs
    @AschalewArsa-hh7cs Год назад +6

    ከልብ❤ እወድሃለሁ pastor መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግብም የፀጋው ባለቤት ይመስገን

  • @Sisiti
    @Sisiti Год назад +13

    መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያውያን ሁሉ። አዲሱ አመት የቡሩህ ተስፉ፣ የሰላም ጌዜ፣ የደስታ መጨረሻ፣ በሁላችሁም ላይ በተለይ በዚህ ዜማ የተባረካችሁ ሁላ በናንተና በምትወዳቸው ላይ ይሁን። ዘመናችሁ ይባረክ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ። ጌታ ኢየሱስ ሁሌም አዳኝ ነው።❤🎉🎉

  • @SitotaBeleta
    @SitotaBeleta 3 месяца назад +1

    amen❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +3

    ጌታ ይባረክ ስሙ የገነነ ይሁን❤ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳቹዋለን

  • @betebete9108
    @betebete9108 Год назад

    ብርክ። በል

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn Год назад +3

    ምስጋና የሚገባህ አንተ ብቻ ነህ የኔ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን
    ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ለምልሙ

  • @abddy
    @abddy Год назад +1

    ፓስተርዬ ❤

  • @EyobDesalegn-xj2pj
    @EyobDesalegn-xj2pj Год назад

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር ከምንጬ የተከለህ ብሩክ ሰው ነህ የእግዚአብሔር ውለታው ያጎበጠኝ የምስጋና ባለዳ ነኝ ስለቴን እከፍላለው በምስጋና፥እንዱዬ ከእንተ ጋር ትውልድ የማይረሳውን ታላቅ ስራ እንሰራለን ብዬ አምናለው ወዳጅህ ኢዮብ ነኝ ሆሳዕና

  • @TDS706
    @TDS706 Год назад +5

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 Год назад +1

    geta yebarkachu

  • @user-uj3qi9fl4c
    @user-uj3qi9fl4c Год назад +2

    ዘንዱሮ ምስጋና በዛ በአድስ አመት የሆነ ነገር አለ ማለት ነው ❤❤

  • @Selam9830
    @Selam9830 Год назад +8

    ከመከራዬ አድንሄኛል ተመስገን🙏
    በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን🙏
    ተባረክልን❤❤

  • @DanashYousif
    @DanashYousif Год назад

    አሜን 🎵🎵🎵📖📖🎷🎷🥁🥁🎺🎻🎤🎹🎹📢🎧ጌታ እግዚአብሔር ይብርክል 🎉🎉

  • @amanueltsedeke
    @amanueltsedeke Год назад

    Tabarak endiye

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 Год назад

    Amen Amen Amen!
    Dink mezimur new! Geta tsegawun yabizalih! Tebarekilin.

  • @سكينهمحمدحسين
    @سكينهمحمدحسين Год назад

    እኔ ግን በምስጋና ጋ ሰዋልሃለው የተሳሉኩትን ስለተ እፈጽማለው. ስለተን ከፍላለው በ ምስጋና ዎዴ አንተ ቀርባለው በ ምስጋና በ ምስጋና --😢😢ተባረኩልኝ 🥰🥰

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Год назад +9

    ከመከራሬ አድነኸኛል ተመስገን
    በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን
    አሜን ተመስገን ተባረኩልን❤❤❤

  • @propheticvoice7660
    @propheticvoice7660 Год назад +2

    ኢየሱስ ላንተ ያረኩት የለም ያደረከው እንጂ የሆንኩትም የለም የሆንከው እንጂ ዝም ብዬ አመሰግንሃለሁ። blessed

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Год назад +2

    ተባረክ ወንድሜ በቸርነቱ አዲስን አመት የእድሜአችንን ቀናት ስለጨመረልን ስእለታችንን እንከፍላለን

  • @fishentertains
    @fishentertains Год назад +1

    ተባረክ! ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን በጣም ነው የሚወደው ።

  • @hanisima6317
    @hanisima6317 Год назад

    እልልልልልል አሜን አሜን ስለቴን በምስጋና እከፍላለው

  • @nahomyohannes1786
    @nahomyohannes1786 Год назад +1

    የለማ ማንም የለማ እንደ አንተ የለማ

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf 6 месяцев назад

    ይህ ማዝሙር ላኔ ነው በእውነት ተባራኩ🙏🙏

  • @MakaMaka-f4o
    @MakaMaka-f4o Год назад +7

    ክብር ሁሉ ለወደደን ጌታ ይሁን ተበረኩ

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 Год назад +5

    ፓስተ እንዱ ዬሁሌም እግዚአብሔርን በአንተ ላይ ስላስቀመጠብህ መንፈስ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤❤በርከታችን ነህ እወድሃለው

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Год назад

    Waw betam dess metlu betsbe lejochu ersu yetbarku nachu share adergu lehulum yedrss semtachu zem atebelu

  • @YamsrachTina
    @YamsrachTina Год назад

    ዋውውውው ሚባርክ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ

  • @esubalewnigussie4989
    @esubalewnigussie4989 Год назад +9

    “የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።”
    - መዝሙር 34፥19
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
    አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።
    መልካም እዲስ ዓመት 2016።

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Год назад +4

    WOW what a Powerful Gospel Song enduye we love you

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ❤❤❤እልልልል አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር እንዳለዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ❤

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Год назад +24

    ጌታ ዘመናቸውን ይባሪኪ ❤❤❤❤❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Год назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምስጋና ለምገባው ምስጋና እንሰጣለን ክብር ለምገባው ክብርን እንሰጣለን አሜንንን አሜንንን ወደ እሱ እንቀርባለን በምስጋና አሜንንን አሜንንን ተባረኩልኝ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 Месяц назад

    አሜንንን እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @SeluSelam-gg4ek
    @SeluSelam-gg4ek Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ ተባረኩ ስታምሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @selamzerihun6869
    @selamzerihun6869 Год назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️😰✝️😰✝️😰📖📖📖📖🤲📖🤲📖🤲

  • @BirtukanTeklehana
    @BirtukanTeklehana Год назад +2

    ዘመንይ ያባረክ እስከነቤተሰቦችህ ሁሌም መዝሙሮችህ እየሱስን እንድናይ የሚደርጎ ናቸዉ ይህን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተባረክ❤

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 Год назад +1

    አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl Год назад

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @TagoTago-z3n
    @TagoTago-z3n 5 месяцев назад +1

    Amen xega yibzalchu tebrku❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад

    አሜንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውው፣ጌታ ዘመንህ ይባርክህ እንድዬዬ🤲🤲🤲🤲✊✊✊👆👆👆❤❤❤❤👆✊✊

  • @yenenese
    @yenenese Год назад

    እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsuh1952
    @netsuh1952 Год назад +1

    ስእለታችንን እንከፍላለን እንዳለ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 Год назад +1

    🥺🥺🥺🥰🥰💯💯❤️❤️❤️❤️amen amentabaraki😢🤲🤲🤲🙏🙏

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад

    Edeye huleme adega burke hunulige amnneeenmmeeenm
    Yibizalike yate demsti erasu sesema zemre wusetene yenekale

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Год назад

    Le ahun lalehubet gize tkklegna mezmur halelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏laregelgn seleten ekeflalehu bemsgana

  • @Sara-xw4tv
    @Sara-xw4tv Год назад +12

    የፈጣሪ የጥበቃ ይዛላችሁ በደሙ ተሸፈኑ አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Год назад +1

    የተባረክ ዉድ ወንድማችን ከዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ♥♥♥♥♥

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад

    ድንቅ! እንዱ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @NafkotWendmuTadese
    @NafkotWendmuTadese Год назад +1

    betam yemwedk yetbarek ye abate biruke geta zemnhen hulu yibarekew hule enbarkgn nw 😘

  • @liduelias6627
    @liduelias6627 Год назад

    yes ስላለፈው ስናመሰግን የሚመጣው ያምራል እና ተመስገን ❤❤❤❤

  • @AberaAssa
    @AberaAssa Год назад

    Amen Amenn❤❤❤❤

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 7 месяцев назад

    እንዳልክየ እግዚአብሔር አገልግሎትህን እና ዘመንህንህን ይባርክ❤

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад +3

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም አባቴ ክበርልኝ ሁላችሁም ተባረኩ::

  • @YisD-um4cq
    @YisD-um4cq Год назад

    amini

  • @selamselam366
    @selamselam366 Год назад +2

    እሰይ እልልልልልልልልል እንደ እርሱ የለም ዘላለም ይክበር ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelandmaste3752
    @amanuelandmaste3752 Год назад

    አሜንንን አሜንን አሜንንን ዘመንህ ይባረክ

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +7

    ምስጋና የሚገባህ አንተ ብቻ ነህ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን🙏🙏

  • @Sisaytaye-f1o
    @Sisaytaye-f1o Год назад

    ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Год назад +3

    አዎ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ተባረኩ ያባቴ ብሩካ ግሩም ዝማሬ❤

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 Год назад

    በኢየሱስ ሲም ዛምንህ ሁሉ ይላምልም ❤️💕💕🙏

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 Год назад +1

    ጌታ ይባረከችሁ!

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Год назад

    የተበረክ ነህ እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @emuye10
    @emuye10 Год назад +1

    Yelem befesum yelem endate Ababa!! TEBAREKU!

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 Год назад +1

    ተባረኩ ድንቅ መዝሙርነው 🙏😍❤

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Год назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን🙏 አሜን🙏

  • @Ldejjjuu340
    @Ldejjjuu340 Год назад

    Ellllllllllll ufffff reseresku geta hoy, in your presence is fullness of joy 🎊🎊🎊 Egzyabeher abzito yibarkachu

  • @TamiratAsaye-p7y
    @TamiratAsaye-p7y Год назад

    Enduye tebarkehale eko anten alemsemate ayechalem eko berketachen neh yebzaleh❤

  • @tigistmengeshablessyou9908
    @tigistmengeshablessyou9908 Год назад

    ዘመንእ ይባረክ

  • @samiyo685
    @samiyo685 Год назад

    ምናለ እብደዚህ አይነት ሰዎች ቢበዙልን ተባረክ

  • @elilitaredae1514
    @elilitaredae1514 Год назад

    Wow ሁሉም አላፊ ነው አንተ ብቻ ቋሚ blessed

  • @samje8317
    @samje8317 5 месяцев назад

    Amen le egziabher Seletachenen yemenfetsem yaderegen bezih mezemur enem bekirbu yetesalekuten selet ekefelalew egziabher chuheten yemisema beterutem gize zenebel yemil amelak newna semu yibarek

  • @asterlema-sy2dr
    @asterlema-sy2dr Год назад

    ❤ዋው❤ እንዱዬ ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤❤አንተ ቡሩክ ነህ።❤❤🎉

  • @ZeryeKoko
    @ZeryeKoko Год назад

    እንዳልየ ጌታ አብስቶ ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንድዬ ተባረኩ ፀሎትን የሚሰማ ካለ ጌታ ማንም የለም