Such helpful video Meskiye!! You explained it very well nn i used to have hair fall during postpartum now it gets back using your recommendation home made mask ❤❤❤
my kid with 3 years old have kinky hair that is very difficult to comb as soon as he gone out from washing and it immediately dried and unable to comb. shall i use blow drier to comb and make her hair smooth? please advice me
Hi Meskiya betam new yemewedeshe teru mekere new yemetemkerew ena ena endetemekeren yemefelegewe ena abezanawen geze kaseke gebeche new yemetewe gene kebate ekebalew endezame hono gene yebetatesale mene ladergewe please i need your advice i have good hair and dont want loose it. Thank You.
Meskiye betam tru new gn and teyake alegn ye avocado whdun ketekeban behuala be dove samuna becha ketatebn eko avocadow endale new aylekm lanchi yileklshal ende?
የፀጉራችን መበጣጠስ ምክንያቶች📌
መንታ ፀጉር, በቂ ቅባት አለመቀባት መድረቅ, እሳት ተኩስ በታጠብን ቁጥር በፎን ማድረቅ, ጎጂ አያያዞች, ኬሚካል የፀጉር ፕሮዳክቶች, ጭንቀት, አመጋገብ, ለፀጉራችን የሚስማማንን አለማወቅ , አበጣጠር, ናቸው ምክንያቶቹን ሳናቆም ብንንከባከበው ለውጥ አናይም!!
እግዚአብሔር ይስጥልን መሥኪዬ ቻለጁ ከጀመርን በኃላ ትንሽ ለውጥ አይቼበታለሁ
መስኪየ ቻሌንጁን ገና ዛሬ ጀመርኩ
የሚገርምሽ ነገር አሰር አመት ሁኖኛል ፀጉሬን እሳት ሳልተኮሰው አሰር አመት ሁኖኛል ፀጉሬን አርቴፊሻል ፀጉር ሳላሰነካው ሁሌ ከሁለት እሰከ አምሰት ሹሩባ ብቻ ነው የምሰራው ቅባት ደግሞ በጣም እቀባዋለሁ ነገር ግን ለውጥ የለውም አሁንሰ ሰልችቶኝ ዝም አልኩት ግን የእውነት በጣም ያሳሰብኛል ዶክተር ጋ ሂጅ ላማክር አልኩኝ ብቻ እንዲሁ ሰለ ፀጉር መርገፉ ያሳሰበኛል 😥
መስክዬ ሼር አድርጊልኝ ዩቱባችን ሚድያው ካደገ ለበጎ አድራጎት ፈልገነው ነው በማሕበር ነው የከፈትነው
በተረፈ በርች
እንከን ደነ መጠሽ ዉዴ
እስኪ መስኪየን የምታመሰግኑአት በላይክ✅✅✅✅✅👍👍✅✅✅
ኑ ቡን ጠጡ
በማርያም ለፀጉር መነቃቀል የሚሆነውን ቅባት ከአማዞን ላይ አይተሽ በፎቶ አሳይን ውድም ቢሆን ችግር የለውም
በተረፈ በጣም ነው እምወድሽ ሁሌም ከታተልሻለሁ እናመሰግናለን🥰🌹
Thank you Meskiye. My hair showed a huge difference after following your hair treatment advice.
መስኪዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፍልሽን😍😍 የሆነ ስሀት ላይ ምክንያቱን ሳላውቀው ፀጉሬ በቁመቱ መርገፍ ጀምሮ በጣም ጠጨንቄ ነበር እና የፀጉሬን porosity leave high, low and medium የሚለውን ካወኩኝ በዋላ ፀጉሬ መርገፉን አቆመ!! እንዳልሽው የምንጠቀመውን ነገር ለኛ የሚስማማንን መምርጥ ግድ ነው ተባርኪ የኔ😘❤ ቆንጆ
እንዴት አውቅሽው አረ የኔ ፀጉር ከመነቃቀሉ አልፎ የፊቴ ተከሰከሰ እንደ አራስ ?
እረ የኔ እንዳለ እየሆነ ወር ሆነው
ምንድነው የተጠቀምሽው😊
መስኪ ለምክርሽ በጣም አመሠግናለሁ አንድ አስተያየት ያለኝ ውህዱን ተቀቡ ስትይ ለሀይ ለሎ ፕሮሲቲ ሠአቱ ስንት መሆን እንዳለበት በዛው ብትነግሪን አሪፍ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የኔም ፀጉር በሚገርም ሁኔታ በጣም ነው ያደገው ስለመልካምነትሽ አመሰግናለሁ መስኪቲ
መስኪ የኔ ውድ
Meskiye yene konjo betam enamsegenalen. Oral caster oil le shifashift betekemewes.
መስኪ rosemary water ለፀጉር ያለውን ጥቅም ንገሪን
እናመሰግናለን መስኪዬ።እኔ በብዛት ነው እሳት የማስነካው ።በጣም ተበጣጥሷል ።ብዙ ነገር አስተምረሺኛል አመስግናለሁ ።።
እናመስገናለን እህታችን ስምንት አመቱ ያላደርኩት ይለም ግን ዝም ብሎ ይበጣጠስል አይደገም አሁንስ ተውኩት ጤና ነው ዋናው እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ቆንጆ ሹርባ ተሠሪው በጣም ያድጋል
Such helpful video Meskiye!! You explained it very well nn i used to have hair fall during postpartum now it gets back using your recommendation home made mask ❤❤❤
ኧረለኔይጠቅመኛል። እናመሠግናለን መስኪየ 💚💚💚💚
መስኪዬ እየተነቃቀለ ተቸግሬ ነበር አሁን እዳልሽን አደርጋለው ተባረኪልን ቅንና መልካም ሴት ነሽ
You read my mind meskiye thank you for sharing for your tip 😍👍🏽
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አሜን ወንድም በደስታ አንተም ብቅ በል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ብሮዪ
አሜን፫
እኳን አብሮ አደረሰን
መስኪዬ እንደቀላል የምናያቸው ግን በጣም እየጎዱን ያሉ ነገሮችን ነው የዘረዘርሽልን በጣም እናመሰግናለን ቻሌንጁን እየተጠቀምኩ ነው ተባሩኪልኝ ❤️
ዋው መስክዬ በጣም ቆንጆ የሚበጣጠስበትን ምክንያት እና መፍትሄውን በደንብ አርገሽ አብራርተሽ ገልፀሽዋል ከጥሩ አገላለፅ ጋር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ በርቺ👍👍🙏❤❤
ደምሪሻለሁ እማ ነይ እንዛመድ
መሰኪየ የኔ ውድ ቁጥር አንድ እኔ ነኝ እየተነቀለብኝ የማለቅሰው
መስኪዬ እውነት ነው ያልሻቸው ሁሉ ተባረኪ እናመሰግናለን💝💝💝
my sister thanks this advice thank
እናመሰግናለን መሲ እግዚአብሔር ይስጥልን
መስኪ ምርጥ ሴት ነሽ አናመሰግናለን አኔ ፀጉሬ ጥሩ ነበር ስደት ከመጣው ወዲ ተበላሽ ሁሌ ሻሽ ሰለማስር አስቲ አህቴ ለፊት የሚሆን ፊቴ ተበላሺቶብኝ ነው ክሬም ስቀባ ያቃጥለኛል መላ ካለሽ
Endamer mesiiii
Eski endene meskin teketilachu tsegurach yetelewete like argugn yene zoma honewal tnxs meski😍😍
Tazabkush meskiyeee hamony saxayqeny 😌😌
መስክየ የኔ ቆንጆ ፀጎሪ አያድግም ብየ ተስፍ ቆርጨ ተመስገን በትንሽ ወር የሚገርም ለዉጥ አየሁበት ያንችን ያያዉ ፈጣሪ በሄድሽበት ይቅደምልሽ ማማየ
ምን አድሪግሽለት ነዉ ዉድግ
@@AsAs-jf1mz የኣቦካዶ ዉህድ በሳምንት ኣንዴ ከዛ ዶሞ ሁሌም ቁጥርጥር እሰረዋለዉ
@@tube-qp8cp አቦካዶ ፊሬሹን ነዉ ወይስ ቅበት ወሀዉን ነዉ እቅሪታ ድድድ
Thank you Meski, how about hard water? For those in the Us in America
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ።
እንኳን ደና መጣሽ
ከጠቀሻቸሁ ሁሉ ጭንቀት ልተወው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ጭንቀት ጭራሽ ሲቆራርት እዴት እደምሆን ጭራሽ እየባሰበት ነው የሄደው የፊቱ ፀጉሬና ያሁኑ በጣም ልዩነት አለው ብቻ ሙህኖ ነው እደዚህ የሆነብኝ ብዬ በጣም ነው እምጨናነቀው እንኳን በማበጡርያ አበጥሬው ገና በእጄ ስነካው ነው እሚነቃቀለው ብቻ እያሳሰበኝ ነው ያለሁት ምን ትመክሪኛለሽ መልሽልኝ እህቴ❤❤❤❤
እሄንን ምክር ሥንተየ ልጠይቅሽ እያልኩ ነበረ አሁን ሥረዳዉ የራሤ የሆኑ ሥተቶች አሉኝ ማለቴ አጠቃቀም ላይ ፀጉሬ እዳለ መንታ ነበር ምን ማዲረግ እዳለብኝ እጠይቅ ነበር ሥለምክርሽ አመሠግናለሁ ሌላም መፍትሄ ካለዉ ብታጋሪኝ ደሥ ይለኛል ሣበጥረዉ ይበጣጠሣል
ውይ መስየ ጪንቀት እና ስደት እምብይ ብሎኛል ይሀው ኣረብ ኣገር ከገባሁ ሰባት ኣመት ኣስቆጠርኩኝ ያተረፍኩት ብኖር ናፍቆት ማደት ብቻ ምን ልበልሽ ቁሜ መሀዴንም መድሀንያኣለም ስላለተወኝ ነው
አይዞሽ የኔ እህት
እህህህህህህ
አይዞን እህቴ
እሽ ኣመሰግናሎሆ እህቶቼ 💕
አይዞሽ
Enamesegenalen lemekresh thxs
እውነት ነው መስኪ እኔ አሁን በፀጉሬ በጣም ተጨንቄለሁ ግራ ጊብት ብሎኛል
እንደኔ
እደኔ
እንኳን ደህና መጣሽ❤በጣም ጥሩ የሁሉም ሰው ጥያቄ 😯
Thank you sister
እናመስግናለን መስኪዬ የኔ ውድ ስውድሽ እኮ እኔ እድሜ ላንቺ አይናቀልም
Hi Meski, I would love to know how I can grow my front hair near my forehead in 2 month Would you mind doing that please?
my kid with 3 years old have kinky hair that is very difficult to comb as soon as he gone out from washing and it immediately dried and unable to comb. shall i use blow drier to comb and make her hair smooth? please advice me
መስዬ ብዙጊዜጠይቄሽነበር አልመለሽልኝም ውዴ ፀጉሪ መሐሉአጭርነው እኩልሁኖአላድግአለኝምንላድርገው
የኔም የምግብዘይት ሥጠቀመዉ ረዘመግን ተነቀለ ምንእየሆነነዉ ማለት በጣምፀጉሬሥሥነዉደም ለመጀመሪያ ጊዜ ሢነቀልበጣም ከዛተዉኩትግን ለዉጥነበርዉ ግንተነቀለ
እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪ ሚጣን ሳሚልኝ። መስኪ እኔ ፀጉሬ ኢትዮጵያ እያለሁ አጭር ቢሆንም በጣም ብዙ ነበር ዱባይ ከመጣሁ ቡሃላ ግን በስመአብ አሁን አንድ እጅ ጭብጥ ነው የሆነው ስታጠብ እርግፍ ይላል ፐርም ቀለም የለውም ፀጉሬ። ፀጉሬ ግን ባንቺ ምክንያት አድጓል ክበሪልኝ። ምን ማድረግ ጀመርኩ መሰለሽ ውሃ እያቀዘቀዝኩ መታጠብ ጀመርኩ ትንሽ ለውጥ እያየሁበት ነው። ምን ትዝ አለኝ ዶሮ ታርዶ ፀጉሩ እንዲለቅ ሙቅ ውሃ እንጨምርበት የለ ወዲያው ሙልጭ ብሎ ይወጣል ከዶሮው ላይ😀 እናልሽ የዱባይ ሙቅ ውሃ ይሆን የሚያረግፍብኝ ያሳሳውም አልኩ ጨዋማም ስለሆነ ውሃው። ዱባይ ፀጉራቹ ከረገፈ ከሳሳ ውሃውን አቀዝቅዛቹ ሞክሩት እስቲ። መስኪ አንቺስ ምን ትያለሽ ስለ ሙቅ ውሃ እና ቀዝቃዛ ውሃ ለፀጉር የቱ ይጠቅማል የቱ ይጎዳል?
meski pls eski sle cantu shea butter leaving conditioner negrign
tegurie betam bizu neber ahun lay kewoledku behuala mulu bemulu malet yichalal tsegurie yinekakelal yibetatesal betam sis honual tekorichew hulu akalew chirash ye fitlefitie tsegur betam tegoditual endew mela beyign ehtie min bitekem advise taderignalesh ?shampo conditioneror lilam emimech negr bitinegrign.tnx
እናመሰግናለን መስኪ ይሄ ምክር በቀጥታ ለኔ ነው በእውነቱ ከሆነ ናይላዬ እንዴት ናት ተባረኪ መስኪ
Tabark hetachen egziabher yetbksh🥰🥰🥰🥰🥰
Meskiye Ameseginalew yeanchin mikr eyesemau tsegure Zoma honowal Ye unet betaaam Ameseginalew bedigami hulem eketatelishalew👌😍😍
መስኪ እንዴት ነሽልኝ እማ ናይላ ደህና ናት ሰላምሽ ይብዛ እሬት ከምን ጋር ልጠቀመው ፀጉሬ በቁሙ ተነቃቀለ እኮ ቅባት ችግር የለብኝም ሁሉንም ቪታሚኖች ጠቃሚ ቅባቶች እጠቀማለሁ ግን አላውቅም ስታጠብ እንዳለ ንቅልቅል ይላል እስኪ መላ በይኝ ሰለቸኝ እኮ በማሰብ ???
በጣም አመሰግናለሁ የተናገርሽው በሙሉ በእኔ ፀጉር የደረሰ ነው
ናይላ ሳሚልኝ ❤መሲ ቀለምነው የሚበጣጠሰው እኔ አለወድም ቀለም ጥቁር ፀጉሬ ተተኩሼ አለውቅም አይመችም የለሁበት ባታ መውጣ አልችልም ለበጎነው የሰው ሀገር የሰውነው ተሳክቶል ለሀገር ያሰገባኝ❤
Ena tesefa korecha techawalew seberebre eyale nw yemiregifewu
መስክዬ Aloe petroleum jelly የእሬት ቫዝሊን ለፊት ይሆናል ንገሪኝ
Omg thanks 🙏 tbarkiy
Meskiye Betam lewet ayechebetalew thanks
ke danayt gar tnshe tmesaselalchu lbel # time
Meski yena konjo enkuwan be selam metashe bertche enamesegenale selam bezet yebale
መስኪ አመስግናለሁ. ሰለመለሽልኝ. ከፍትለፍት. እልም. ብሎሂዳል. ምንላርገው
መስኪ ፀጉሪ ከስሩ እየተነቀለ አለቀ በጪንቀት ለሙት ነዉ ለማብጠር ተሰቀኩ
Yenem betam new yemewelkew
እረ የኔ እረጅም ነው ግን ቀን በቀን ባላበጥረውም እራሡ ከሥር ነው የሚነቀለው በጣም ነው ያሣሠበኝ አሁን መላጣ ልሆንነው መሠለኝ
የኔ መሀል ለይ በጣም ኣጭር ዳርዳሩ ደሞ ረጅም ነው እንዴት ነው እኩል የሚሆንልኝ
መላ. በይኝ እህቴ ለምን እንደሁ ባላዉቅም በጣም ጠጉሬ ከሥሩ ይነቀላል ምን. ላርግ
መስኪዬ ጸጉሬ መሀል ላይ እየተበጣጠሰብኝ ነው ኸረ የሆነ ነገር በይኝ
መስኪዬ የኔውስ አያምጣው ነው በጣም ነው የሚነቀለው መታ የለበትም
እረ የኔም ነው ከነቁመቱ የሚነቀለው
መስኪዬ እድሜ ላንቺ አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ፀጉሬ ላይ ለውጥ እያየው ነው አመሰግናለው 🙏🏽🥰
እኔ ፀጉሬ ተቆርጤው አላዝግ አለ ጫፉ ጫፉ ብጥጥሰ አለ ሳበጥረው መንታ ይወጣል ግራ ገባኝ ምንድን ነው መፍትሄው 😥
መስኪየ እናመስግናለን በጣም እያሁነው በርችልኝ
መሲዬ አንደው የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሳል ደሞ ዛላው ቀጭን ነው መፌትሄ ነገር ቅባትና ሻምፖ ብትነግሪኝ😢
መሲ የኔ መታ በጣም ይበዛበታል ዛሬ15 ቀን ሆነው ከቆረኩት እና የመሀል አናቴ ጰጉር በጣም ከረደደ ለብቻው አጠረም ደረቀ ምድነው መፍትሄው የምታቁ እና ንገሩኝ
መስክዬ ቫዝሊኑን እንዴት እንጠቀም ሲመችሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ
ጫፍጫፉን ነው የምትቀቢው
እና መሠግነሌን ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉
Meskiya thanks so much
Hiiiii meski xgur chafu gedeta new mekoret yalebet ebakish nigern
መስኪ አምኜ የማየው ያንችን ቻናል ብቻ ነው ....ፀጉሬ ስታጠብ ሳበጥረው በቁመቱነው የሚነቀለው ፊት ፊቱ ደሞ ሳሳእያለነው መስኪዬ መፍትሔ እባክሽ
ኮንዲሽነር ምን ያክል እፅጉራችን ላይ መቆየት አለበት ?
መስኪ ተባርኪ ናይላየን አሳየን ናፍቀችን💋💋💋💚💛❤🙏🙏
መሲየ ወልጀ ነበር ሠባት ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግን ፀጉሬ ማሻአላህ ነበር አሁን እየተነቀለ ብኝነው በጣም እየተነቀለነው መፍትሄ ካለ
ኸረ ፀጉሬ አለቀ ወላሂበጣም እየወለቀአለቀ እህት ከሥርነው ሚወልቀው ቀለም ተቀብቸነበር እባክሺን ሹክበይኚ
hi meski ychi lij sle exzema yelekekechwn vedio say astaweskush enam dnget ketekemesh biy new eyw bezi sim gibina eyw {FILTHY RICH TRESSES}
እናመሰግናለን መስኪየ እህቴ
Enamesgnalen meskiye♥♥♥
መሲ እስከዛሬ አዳምጣለው እንጂ ኮመንት ሰጥቼሽ አላውቅም ዛሬ ግን አለመኮመክ አልቻልኩም ፀጉሬ እረገፈ አይገልጸውም ምን እንደሆነ አላውቅም ማነው እንደኔ ስለጸጉሩ ግራ የገባው
አንቺ መልካም ነሽ ተባረኪ
መስኮየ. የኔ ልዩ ወላሂ. ፀጉርይ. በጣምተበላሽብኝ. አያድግ. እርግፍነውእሚለው. ማሚ
berashe betasayen melkam neber
ቀላል ይጨንቃል ፀጉር ስበጣጠስ ኮኮናት በጣም ይመቸኝ ነበር አሁን ግን እያደርቀ ነው ትክክል አበጣጠርም ይጠይቃል
I think you saw my hairs today lol
I washed my hairs and I couldn’t believe
How much hairs fallen 😩😫
Hi Meskiya betam new yemewedeshe teru mekere new yemetemkerew ena ena endetemekeren yemefelegewe ena abezanawen geze kaseke gebeche new yemetewe gene kebate ekebalew endezame hono gene yebetatesale mene ladergewe please i need your advice i have good hair and dont want loose it. Thank You.
የኔ ፀጉሬ ለስላሳ ነው ነገር ግን ከስር በየ ስአቱ ሳስይዝም ሳበጥርም ይነቃላል
እናመስግናለን ክብርተይ
weda ena ke welide behala betam yenekakelebegal lemend nw
Thank you meski
ለፁጉሬ ምርጥ ዶክተር ነው የሆንሽው እንዴት ሁኖ እንደረዘመና እንዳማረበት ብታይ ይገርምሻል አንችን ሳላውቅሽ ፀጉሬን ገድየው ነበር በቅርብ ውራቶች አንች ደረስሽለት በጣምምምምም አመሰግናለሁ ልጅሽን ሳሚልኝ::በቀጣይ ቡጉር ላስቸገረኝ ምን አይነት ክሬሞችንና ሳሙናዎችን ብንጠቀም ይቀንሳል የሚለውን ብታቀርቢልን ደስታየ ነው::ካሁን በፊት ስለቡጉር የሰራሽውን ቪዲዬ አይቸዋለሁ ስለሳሙና አጠቃቀም ስላልገባኝ ነው::
ምን ተጠቅመሺ ነው ያደገው የኔ ምንም ብጠቀም ለውጥ የለም
ምን አድሪገሽ ነዉ
ruclips.net/video/uKVbJEWtI9U/видео.html
ምን አድርገሽ ነው
meski endate nesh kesamentu wehde ga onion juice metekeme ehchlalewe?
Wdy bizat meqenesha ena maleslesha plssss meqort nw yqerg
meski my darling endat nachew nayela endat nati amesgenalew selhullu nager selmelkam mekeresh headache asechegargn challengun lalmokome eyetagelgu naw
Meskiye enkuan dena mexash yane hule yiregifal
ማሻላህ ማሻለህ ማሸአለህ በጣም አሰሪፉ ነዉ
Meskiye betam tru new gn and teyake alegn ye avocado whdun ketekeban behuala be dove samuna becha ketatebn eko avocadow endale new aylekm lanchi yileklshal ende?
enmesegnln meskiya
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ
የእኔ ከፊቴ አለቀ ሁለተኛ ደግሞ ዛሬ ደግሞ ሮዝ መሪ ዘይት ሰርቸ ተቀብቸ ፀጉሬ ከስሩ ንቅል አለ በትንሹ አደለም ከላየላይ ተርፋል እስከምል
thank you so much my sister
Meskiye eski ngerign whdochn yekosheshe(saytateb) tsegur lay mekebat weys tatbo mekebat nw mitekmew... hule stnageri slemsema nw melshilgn plssss😬😬😬