Such a beautiful traditional wedding, everybody dancing just like the old days! I hate new style of wedding where the bride & groom rehearse moves & they’d be dancing the whole night while the audience sits and watch them! Thats very ugly style of wedding ceremony! This is beautiful 😍😍😍😍😍😍😍 ሁሉም ተነስቶ ቅውጥ!! እንደዚ ነው ያገራችን ባህል ሙሽሮች ለቪዲይ በቃ እንቅስቃሴ ተለማምደው ራሳቸው እየደኑሱ ሕዝብ አላዝናና ማለት ባሕላችን አይደለም! ውብ ሰርግ ነው እስክትሞቱ አይለያችሁ❤️
አረ ተው ይችን ቀን ለኔም አምጣልኝ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
አይዟሽ በዚሄ በበለጠ ትዳሪያለሽ ልጆቾም ይኖርሻሽ የኔ ዉድ
እኔማ ላገባ አስቤ ነበር ከሁለት ወር በዋላ አቶ ኮረና መቶ እረበሽኝ ግን ይሁን ለበጎ ነው ፈጣሪ ያያጥፋልን
Abshiri
አልሀምዱሊላህ በገጠሩም በከተማውም የኸንቀንአይቸዋለሁ ግን የገጠርን ትዝታ ምንም አይጠፈም የሳኡዲው ሰው እያለ ሁሉነገርሟልቶ ግንየሆነጉዲልያለነገር ይሰማል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉምበግዜው ያምራል አላህይወፈቃችሁ እህቶቸ ያልወለዳችሁትም መውለዲን አላህይሰጣችሁ ሙሺሮቹም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ፍፁም ኢትዬጲያ ነትን ያፀባረቀ ይህንን ነው እኛ የምናውቀው ሰርግ እንኩዋንስ ለዚህ አበቃህ ፌቄ ወልዶ ለመሳም ያብቃክ
ፍቃዱ አድናቂህ ነኝ ትዳርህ ይባረክ😍😍😍😍
ሰው ሲደሰት ማየት ደስ የሚል ነገር ነው ....ትዳራችው የተባረከ ይሁን!!!
አርቲስቶቻችን በዚህ ጊዜ ስወዳችሁ ስትደጋገፉ ልክ እንደ እናት ልጆች ናችሁ ለማድመቅ ህብረታችሁ ።
ትክክለኛ ኢትዬጲያዊነት መልክ ያለው የአንድ እናት ሃገር ልጆች ።አይለያችሁ።
ፍቅዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሄለንዬ ውለጂ ክበጂ
ፍቄ በጣም ነው የምወድክ የማደንቅህ ለጥበብ የተፈጠርክ ሰው ነህ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ🙏💕💙
ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ 💐💐💐 ለሚዜው አና ለአጃቢዎች ከሰው አይን ያውጣችው ውድ ያገሬ ልጆች ደስ ስትሉ።
ፍቄ መልከም ሠዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሃም የሳራን ጋብቻ የባረኩት ስላሴ የአንተንም ይባርክልህ ደስ ሲል ስታምሩ😍😍❤️
ፍቄ እሚገርም የብዙ ተሰጦ ያለው ሰው ነው ትዳራቹ ይባረክ ውለዱ ክ በዱ ፍቅራቹ ብዝት ይል እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድላቹ!!!
ዋው ሙሽረዋ ለመጀመሪያ ግዜ ማህተቧን ያለወለቀች መደነቅ አለባት👍
Sele eyesus asebei mejemeriya!
አይ ስደት የማአነንም ሰርግ ተመልካች አርጎኝ ይቅር
ክክክክ፡የመዳም፡እንተርኔት፡ምንአያሣይ
Enem endachiw wude
Ayezosh aned ken yesakal gen
ክክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
ፍቄ ማን እና ባለቤቱ እንኳን ደስ አላቹህ!! ፍቄና ሚዜወቹ አንድ የሰርግ ፊልም አብራቹ ሰርታቹሀል! በእውንም አብራቹ አደረጋቹኸት ፥ ሀሪፍ ነው!!
ትክክል እውነት ነው አብረው ሰርተዋል
ልልልልልልልልል ዘመናችሁ የነልጆቻችሁ የተባረከ ይሁን እናንተን ለዚህ ያበቃ ፈጣሪ የእናንተም የልጇቻችሁን ሰርግ ለመብላት ያብቃችሁ ፍቅ አድናቂክ አክባሪክ ነኝ
ፍቄ ወንድ አርቲስቶች ጎደኞችህ በጣም ነው ያደመቁልህ በጣም ነው የሚያስደስቱት ተጨፈረ ነው የሚባለው:: እንዲህ የተጨፈረበት ስርግ ማንም እርቲስት ስርግ ላይ አላየሁም:: congratulations
Enkuan lezih kbir abekachu yetdar zemenachun egzabher yibark ♥️♥️♥️
ዋው ያብርሃምና የሠራ ያድርግላቹ ባህላችንን የጠበቀ ደስ የሚል የሰርግ ዘፈን!!!
ይገረም ደጀኔ ዋዉ ብያለሁ አንደኛ ነህ የኔ ጎበዝ::
It is lovely, They all look great,Solmon Bogale, Samson Tadesse, Yegerem,Benyam Worku,Alemayou,and others. Good luck Fekadu and wife.
ውይ የኛስ የሸቃሎች ሰርግ መች ነው efffff ስደት አ/ት ፈቃዱ ከበደ መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ስውዲህ ማን ነው እንደኔ የሚያደንቀው belike አሳየኝ ጋይስ 💚💛❤️💋
Fekiye eunkani aderseki lazi kane gabecha ye sarana aberahami yehunilachu 💚💚💚💚💚💚💚💚
አቦ አቦ ደስ ሲል ወንድ አርቲስቶች የጓደኛቸውን ሰርግ ከልባቸው በደስታ ሲያደምቁ ሶል 1ኛ፣ቤቢ፣ይጌ አሪፍ ሰው፣ሺሜ፣አሌክስ፣ዳኒ፣ቢኒ...
እንዴ ቢሆነኝ እስካሁን አላገባህም ነበር እዴ
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ። ፍቆ የስራዎችህ ሁሉ አድናቂ ነኝ !!!
Rozina Mussa
Wonde leji alew yekoye new. Ahun ende adiss yelekekut mare
@@natisimachew7737 አትለኝም እኔደሞ አዲስ መስሎኝ ምስጥ ብዬኮ ነው ያየሁት
ምርጥየሀበሸ ሠርግ ደስየምል በጣም ታምራላቸሁ
Tigist Shifaraw
Ewuntshnw Ende zemnu Artist kibxet yelelebet mirx Ethiopiawe serg
Batem arefe new mulu bamulu alemawe new serate yamolabete wow👍👍👍❤
ማህተባን ይላወለቀች እውነተኛ ክርስቲያን ነች እረዥም እድሜና ጤና ይሰጣቹ የማቶን ሳላን እድሜ❤❤❤❤❤❤❤
መች አለ ከአንገቷ
Tekikilegaw ye agerachin serg tata yalebzabte feka yetbark tedar yadrgle🙏🙏🙏🙏
አርታስት ፍቃድና ውድ ባለቤተክ መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ
ፍቄ እንኳን ደስ አለህ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ
ሥልዬ የኔ ምስኪን በሙዚቃው ተመሠጠ እኮ ውይ
Congratulations Fekea is a great actor!!!💪💪!!!
😍😍😍mesalh fek betam yameral mcersawen yasamerlh wedam
እንኳን ለዚህች ቀን አበቃችሁ እኔ በጣም ነው እምወድህ እውነት በቃ ትመቸኛለህ ጌታ ለበለጠው ህይወት ያድርስህ ጌታ ቤትህን ፍቅር ሰላም ልጂ በረከት ይሞላው
ዋው ሚዜወቹ ሁሉ.ም አርቴስቶች ናቸው ደስ ይላል እኛንም ተስደት መልስ ያላስብነው ስሳይ ይስጠን አሜን
ሚዜዎቹ እነዚህ ሆነው ድራማ ሰርተዋል ፍቄ ትዳርህ የተባረከ ይሁን
እንኳን ለዚህ አበቃህ ፍቄ የይገረም ድምፅ ከሁሉም ጎልቶ ይሰማል ልበል ጋይስ
ዋው ደስ ሲል ትዳርህ ይባረክ ፍቄ ❤❤❤🌹🌹
Enkune dese yalachu ::egthabehire hoiy ethiopan tebekat imiss my cantry 💚💛❤
ከሙሽራ ማተብ ያሠረች ይችን ሣይ ተባረኪ
Eskesssss. Enkuan desyalacho melkm gabicha egziabher yadergilachu. God bless your marriage, amen!
መልካም ጋብቻ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፍቅር እንዲህ ያስጨፍራል በጣም ታምራላችሁ አርቲስቶቻችን ሰብሰብ ስትሉ
Sfhjgucsjkv
እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ተመኘዉ ከነመላዉ ቤተሰቦችክ
Yekoye new gen. Thank you Feke tebareku!!
በጣም ደስ ይላል ፍቅየ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ
Wow fike betam yamiral rejim edime ketenga yestachu
ዋዉ የአርት ሰዎች ፍቅራችሁ ትብብራችሁ ደስ ሲል !!! መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾
እንኳን ደስ አላችሁ ይገርም እና ሰለሞን በጣም ነው ምታምሩት የሰርጉ አድማቅ አቤት ጭፈራችሁ አቦ ይመቻችሁ
Eda eni milew mechi new sergu ahun or tir maleta yeserg thime adelem lemalet new.
ደስ የሚል ሰርግ ነው💐💐💑💑
እኳን ደስ አለህ ፍቄ ጋብቻቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ
በጣም ደስ ይላል
ደስይላል ማሻአላህ አላህ ያሳምርላችሁ መልካም ጋብቻ
ደስስ የሚል ሰርግ ነው
Fikadu siwedik yetebareke yihun bilenal 💚💛❤
Waaaaw des sil fexari yibarilachu
Betam des yebel nebere sergachw i from Eritrea But des yelal
እንኩዋን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Is it new or old ? I am not understand , anyway melkam gabecha .❤👍👌🙏
ከነ መሀትብሽ ስታምሪ ጋዷሽ ጎጆሽ ያማረ ይሁን
መልካም ጋብቻ ፍቄ ፈጣሪ ትዳርክን ይባርከው
Congratulations 🎊 feka
ሥለ እርሱ ውሥጤ ደሥታ ተሠማው አላህ ያማረ ትዳር ያዲርግላቸው
ፍቄ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ትዳራቹን ይባርክላቹ❤😘😘😘
ፈጣሪ ይባርክልህ ፍቄ
Wawe betam yamral gin Daniel tegeni men nekaw kensimu. Feke congratulations
ሙሸራይቱ እህል በልታ የምታቅ አይመስለኝም ብቻ ድስት ግጣሙን አያጣም መልካም ጋብቻ ፍቄ
Ohh my God you're soo funny
Tameralachehu🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
እደ አግብቶ የለደ እደትነው ነገሩ??የሚያቅ ያስረዳኝ?
Fekeye. ,mirt. Sew👍👑👑👍
Ye Abraham en ye Sara. Yihunlachu❤️❤️❤️
ELllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏
የፈጣሪ ያለህ የምርጥ ስብስቦች❤😘😘😘😘😘 ፍቄ ትዳርህ ይባረክ❤❤❤❤ የይጌ ጭፈራ ገዳይ ነው😂😂😂
እኳን ደስ አላችሁ ሳምሶን ታደሰ ሰለሞን ቦጋለ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Congratulations fike 😘
ማነው ይኔ ቀን የናፈቀው ፈጣሪዬ ሆይ ከስደት መልስ ለእኛም እንደዚአይነት ደስታ ይስጠን
Amen💚💛❤️
መልካም የትዳር ዘመን ፍቅዬ አከብርሀለው አደንቅሀለው
ዋው ያምራል እሣት ናቸው ሁሉም
ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለክ ፍቄ
የወንድሚዜዎች እንዴት ደስ ይላሉ በጣም አሪፎች ናቸው
ፍቄ ምርጥ ሰው ስታምሩ
Yemegmeriyawe mize akrariwe mize newe yemibalewe
ኧረ በለው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ብለናል
ያምራል
እንኳን ደስ አላቹ
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል መልካም ትዳር ይሁንላቹኩ ወልዳቹኩ ሣሙ
Amilak Tidarachun yibark
Kkkkikkkkkiiii addis mushira yemilew yediro film meslign neber congratuletions feke mirt sew 😘😘
እኳን ደስ አለህ
Congratulations I'm so happy for you 💪💪💃💃💃💃
እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሶልዬ ስወድህ የኔ መልካም ❤❤❤
Wow beautiful wedding & all beautiful actresses!!!!
እንካን ደስ አለህ ፍቃድ መልካም ጋብቻ
ዋውውውውው አንደኛ ነው
Wow congratulations ❤👍🇪🇹
Congratulations malekme yatdera zamen yehonlechu
ዋው በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው መልካም የትዳር ዘመን
Kehulum ye yige dimtsi new yemisemaw yene gerager 😍
Congrats fike
መልካም ጋብቻ እግዚያአብሔር ትዳራቹሁን ይባር
ዋው ዋለልኝ በጣም ያምራል የብርሀምና የሳራ ያርግላቹ
ዋዉዉዉዉ ፍቀ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
Such a beautiful traditional wedding, everybody dancing just like the old days! I hate new style of wedding where the bride & groom rehearse moves & they’d be dancing the whole night while the audience sits and watch them! Thats very ugly style of wedding ceremony! This is beautiful 😍😍😍😍😍😍😍 ሁሉም ተነስቶ ቅውጥ!! እንደዚ ነው ያገራችን ባህል ሙሽሮች ለቪዲይ በቃ እንቅስቃሴ ተለማምደው ራሳቸው እየደኑሱ ሕዝብ አላዝናና ማለት ባሕላችን አይደለም! ውብ ሰርግ ነው እስክትሞቱ አይለያችሁ❤️