መምህሬ!! We were blessed to have him as a teacher. I remember how we used to anxiously wait for his period/ class. If he was ever late for a minute, some of the students would go to the office to get him. God bless you. Thank you for every seed you sow in our life!!
I don't think he was referring to Arabas as individuals, it was a language issue that he equally changed and English and Arab references to the Ethiopian tanslation. But if you ask me, I have a negative view of the Arabs in the middle east because of the horror stories I have heard about domestic helpers from poor countries who serve Arabs
ሀይልዬ በጣም ድንቅ መምህሬ በአዲስ አባባ ዓለማዪ ት/ቤት ክ3እስክ 6ኞ ክፍል ያስተማርከኝ የአማርኛና የሳይስንስ መመሬ በጠንከራው ትረካህ በ ኦቴሎን እና ሌቹን በተረክ የንባባ ባህል እንዲዳበር ይድረገኝ መምህረ አሁን ዕድሜና ጤና ይስጥ ኑርልን
ጋሽ ኃይለመለኮት በእውነት ዘወትር ከአእምሮዬ የማትጠፋ በቅርብ ጊዜ ስላንተ በተመስጦ ሳወራ በድንገት ይህን ኢንተርቪው ላይ ሳይህ ከመጠን ያለፈ ደስታ ውስጤን ወረረኝ አሁንም ረጅም ዕድሜን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልኝ እንዳለጌታም ከስምህ ጨምሬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ
የእኔ ውድ መምህር አርብ አርብ እምትተርክልን የነበረው እንዴት ተመስጠን እንደምንሰማክ እንደነበር ስላየውክ ወደሁላ ተመልሼ የነበረኝን የልጅነት ግዜ እንዳስታውስ ሆኛለሁ!እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን !!
ይህንን ፕሮግራም ማየቴ ክልብ ደስ ብሎኛል: በዚህ ውይይት ላይ ሳላስበው የአባቴን ስም በመስማቴ ተገርሜያልሁ:: የአባቴን የያሬድ ገብረሚካኤልን ስም ከሌሎቹ ትላልቅ ሰዎች ጋር ስላነሳችሁ በእውነት ቢሞትም በፀሐፌነቱ ያልተረሳ መሆኑን ስለሰማሁ ከልብ አመሰግናለሁ: እድል አግኝቼ መጥቼ ከእናንተ ጋር ብሳተፍ ምንኛ ደስ ባለኝ::
መምህር ሀይለመለኮት በጣም የምወድህ የማከብርህ የከማርኛ መምህሬ እድገት የጎልማሶች አዳሪ ት/ቤት 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ያስተማርከኝ ትዝ ይለኛል እዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
መምህሬ!! We were blessed to have him as a teacher. I remember how we used to anxiously wait for his period/ class. If he was ever late for a minute, some of the students would go to the office to get him. God bless you. Thank you for every seed you sow in our life!!
መምህር ኃይሌ ምርጥ መምህር
Lucky you! We had a teacher we loved so much,too. He got his masters from AAU same day I graduated for my BA. And he graduated with great honors, too.
ምምህር ደራሲ ሀይለመኮት መዋዕል መርካቶ ተክለሀይማኖት በሚገኘው ዓለምማያ የህዝብ ት/ቤት 1ኛ እና 2ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ት/ት አስተምሮኛል ፈፅሞ የማይረሳ መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
ውድ መምህሬ።በጣም የምወድህ።ሁሌ የማትረሣ።ልጅነታችንና ትምህርት ቤታችንን በፍቅር እንድንወደው ያደረክልን።አንተ ልዩ ጣፋጭ ሰው ነህ።ሽልንጌን ከተረክልን በኋላ እስቲ ሽሊንጓን የሚመልስላት ብለኸን ለዛች ምስኪን ሽሊንጓን እንዲመሀስላት በማድረግህ ሁሌም ትዝ ትለኛለህ።ያንተ ተማሪ በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።
በጣም ተመስጬ ሰማሁት:: በጣም ድንቅ አማርኛ አቀራረብ አለው:: የምሰራውን ትቼ ነው ያዳመጥኩት:: በያንዳንዱ ደረጃ ያለፈበትን pictorially አብሬ የምሄድ እስኪመስለኝ ነው እየተከተልኩት የጊዜን ፍሰት አብሬው ያሳለፍኩት:: ድንቅ ደራሲ ነው::
የወዲያነሽን ሳነባት በጣም ልጅ ነበርኩ ግን ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አሁን የመጸሐፏን ርዕስ የማላስታውሳት ትርጕም መጸሐፍ በታሪክ ተመሣሣይ እንዲያውም በመቸት ልዩነት ብቻ የተለያዩ የምትመስል መጸሀፍ ትዝ ትለኛለች እና በወቅቱ በጣም ውስጤ ይጠይቅ ነበር ማንኛው ናቸው ከማናቸው የወሰዱት እያልኩ ስጠይቅ ነበረ ሆኖም መኖር ደጉ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በሗላ መልሱን አገኘሁት ደራሲ ሀይለመለኮት እና የመድረኩን አዘጋጆች በጣም አመሠግናለሁ::
ጉንጉን " ያነበብኩት ቀን ነው አንተን ያደነኩህ የቋንቋ ውበት, መቸት, ቅኔ, ባህል, ፖለቲካ ወዘተ
Long live sir
ውድ የአማርኛ ምምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
ጣፋጭ፣ አዝናኝና አስተማሪ የሆነዎን የሐይወትህን ታሪካዊ ገለጻህን በጥሞና አዳምጨዋለሁ፤ ደሰም ብሎኛል። በገለጻህ ላይ፣ ደራሲው ስብሐት ገ/እግዚአብሔር "የወዲያነሽ" የተተረከችበትን ከላየሁ ብለው አሰጨንቀውህ ወሰደህ ያሳየሃቸውን መቸትና ማህበረሰብ ለምን በገለጻህ ላይ ሳታስገባው ቀረህ?
ውድ ጓደኛዬ ኃይለመለኮት በመድረክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል:: ነፍሱን ይማረውና የደምሴ ጽጌ ጓደኛ በመድረክ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ጓደኛህ ወልድዬ አይሙት
ውይ ኅይልሻ ኀይለኛው ። አቤት አንደበትህ መጣፈጡ ።😇❤
እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልዎ! ግሩም አተራረክ። የሚደምቅ አንደበት።
He is my elementary teacher which is Alemmaya /Tecklhamnot /1964-1966 E.C./
Which is very interesting show.
Thanks very much.
OMG!! He was my teacher, አ/አ ዓለማያ ት/ ቤት ከ 3 እስከ 6 ክፍል የአማርኛ እና የሳይንስ አርብ አርብ የኦቴሎን እና ሌሎችንም ያነብልን ነበር በጎጎት ነበር የምንጠብቃቸው:: በህይወት ስለአየዋቸው በጣም ደስ ብሎኘል:: እ/ር ይባርኩት!! 🙏🙏
አለማያ ት/ቤት የት አካባቢ ነው?
@@loveall360 እዛው ት/ቤቱ አካባቢ
እያንዳንድዋን የሕይወት ርምጃዎች አዋዝተው ያጫወቱንን መምህር ኃይለመለኮትን እናመሰግናለን። "ከሞትኩ አይቀር በወጉ ይለቀስልኝ!" ያሉትን ለጥቅስነት መርጬዋለሁ።
የሚጣፍጥ አንደበት እድሜና ጤና ለጋሽ ሃይለሚካኤል 🙏
Akerabiwoch enamesegenalen.
Abatachen Leoul Egziabher Amelak Rejem Edemena Tena yestelen.
Amazing story ❤️
ጋሼ በጣም ነው የምወድዎት የምር እየጓጓሁ ነው ያዳመጥኩት ታሪኩን🥰
Ebakachu kezi sewye agenagnun ye abati gadegna nebere ebakachu
መሰረተዕድገት 6 እና 7 ክፍል 1979-1980 አማሪኛ አስተምሮኛል ምረጥ መምህር
መሠረተ እድገት ት/ቤት የት ነው።
ይህንን ለዛ ያለው ወግ በምን ቃል ነው መግለፅ የሚቻለው? እጅግ ግሩም ጨዋታ ነው በጣም ነው ደሞ ያዝናናኝ አንድ ያስተዋልኩት ነገር ሰው የሚያውቀውን ነገር ሌላ ሰው ሲያወራው የተለየ ስሜት ይሰጠዋል እዳጋ አርቢ እና አክርያ ሁለቴ አስመራ ስሄድ ትንሽ ያሳለፍኩባቸው አካባቢዎች ናቸው
Please write your autobiography. You have an amazing life track record.
What a story!!! I am enjoying this guy. I don't know him but he is very interesting ❤️❤️❤️ but his voice cut every other 15 seconds.
He was my teacher, I didn't no how I seen him in my dream weeks before, . Wish you long leave my teacher hilemelekot .
ኦ የወዲያ ነሽን ልጅ እያለው አንብቤዋለው ምርጥ መፃፍ!
እሃሃሃ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው።
ሃይሌ የተፈጥሮ ውበትን የማድነቅ ታላቅ ስጦታ ነበረው በመንገድ ስንሄድ ውብ የሆነ ነገር ሲያይ መንገዱን ትቶቆሞ ሳያደንቅ አያልፍም ነበር ይህንንም በድርሰቶቹ ውስጥ የማስቀመጥ ታላቅ ችሎታ አለው
የጥላሁን ገሠሠን " የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው" የሚለውን ዘፈን በጣም ይወደው ነበር
በጣም ድንቅ ጨዋታ ነበር ግን የድምፁ ጥራት በጣም ይረብሻል
በአዳዲስ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
Amazing speeches. 👏
በጣም ነው እምወዶት 🥰🙏
ውይይ አብዬ ሣህሉ ስላዬሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው!!
Amazing story !
አመሠግናለሁ !
አቤት አነጋገር? እውነትም መምህር ነህ ደራሲ ነህ:: እኔም በአንተ የአማርኛን ትምህርት መማሬ ምን ግዜም ያኮራኛል:: ውጤቴም ምን ግዜም A ነበር:: እግዚአብሔር እረጅም እሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
WOW! REALLY THANK YOU
ማይካችሁ በጣም ያስቸግራል
Amazing 😻!
ጋሽ ሀይሌ ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ ኑርልን
መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን !
ጋሼ ኃይለመለኮት, የ አረቦች ጥላቻ ከምን የተነሳ መሆኑን ቢገልፁልን መልካም ነበር።
I don't think he was referring to Arabas as individuals, it was a language issue that he equally changed and English and Arab references to the Ethiopian tanslation. But if you ask me, I have a negative view of the Arabs in the middle east because of the horror stories I have heard about domestic helpers from poor countries who serve Arabs
የቲፒኤሌፍ ባለስልጣን ነበሮ ይህ ሰውዬ የመሰረት እድገት ትምህረት ቤት አስትማሪ የንበሮ ትገርኞ አቅላጥፈው ያውራሎ በድንብ አወቃችዋለሁ
የዋዲያ ነሽ የሚለው መፀሃፍ ትዝታው ከውስጤ አይጠፍም
የማይጠገብ ወግ ዋው
አንዳች
ምናምኒት
ወይድ
የሚሉት ቃላት ተመቸኝ!
Enamasgnalen
wow
Please የደራሲ ኃይለ መለኮት ስልክ ቁጥር ብትስጡኝ ?
እለማያ ትምህርት ቤት አስተማራየ ነበር
የዛሬ 50 ዓመት የሁለተኛክፍል አማርኛ አስተማሪያችን ነበሩ:: ዓለም ማያ ት/ቤት ተክለሀይማኖት አካባቢ አዲስ አበባ:: እናመሰግናለን::
በልጅነቴ በሬድዮ ከመፅሀፍት ዐለም ዝግጅት ላይ ኃይለመለኮት መዋዕል ሲባል ትዝ ይለኛል::
አማርኛ በሚገርም አገላለጽ
ትልቅ ሰው፣ አበሳ ያበሉትን የእንጀርጀራ አናቱን አንቱታ አልነፈጓቸውም
በልጂነቴ የማደንቃቸውን ደራሲዎች በካሜራ ፊት በማየቴ ተደስቻለሁ።ይህ ኘሮግራም ሊበረታታ ይገባል።
ጋሽ ሐይሌ ጨዋታህ ማር ነው ::
እንዴ አባቴ ሀገሬ ኬራቆሪ እና ማጀቴ ነዋ የተወለዱት 😘😘😘😁😁👏
ere pls the voice
እየጣርን ነው
በነገራችን ላይ እዚ ቻናል ላይ ሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ገጋ ሳላይ ነው like ማረገው።
እናመሰግናለን
ትንሽ የድምጽ ችግር አለ
በአዳዲስ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
መጽሐፍ ነው ያነበብኩት
የሳይንስ ስረገላ
እጅህን ይቆረጥ እግርህን ይደገም #ኤርትራ ኢትዮጲያ ሆና ኣታቅም፡ መቸም ኣታሆንምም። ኢትዮጲያ እያደማችን የሚትኖር ሰው በላ ኣገር ናት።
አስተሳሰብህን አጥነው አንተ ስለ ኢትዮጵያ አወራህ አላወራህ ኢትዮጵያ ምን የሚጎልባት ነገር አለ ?
ስማ ወገኔ አሑንም ቢሖን ወሬ አታብዛ Are you To lat Do SUM About Ethiopia. ቆሻሾች። የሐገር ጉዳይ ነው ያንተን ዲስኩር ለሚስትሕ ንገራት I'm sorry Etheiopian People.
ምነው በሰላም ዛቻው