የምወደው ቀን::

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 15

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 4 месяца назад +12

    ኸረ አትጥፊ አቺን ሳይ በእምነቴ የበለጠ ጠነክራለው ከአለባበስ ጀምሮ

  • @user-bx5zx6nc7w
    @user-bx5zx6nc7w 4 месяца назад +5

    የት ጠፍተሽ ነው እኅታችን እኳን ደስና መጣሽ❤❤❤

  • @-Godisreal
    @-Godisreal 4 месяца назад +3

    GOD IS GREAT ALL TIME

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 4 месяца назад +2

    እህቴ ሰለ ትምህርቶችሽ ቃለሕይወት ያሰማሽ በርቺ። ከወር በፊት ከላክሽልን ከutopia media ከላክሺው በፊት የነበረውን ቁጥር 23ቱን ስለአምላክ እናት ድንግል ማርያም እና በቅርብ ደግሞ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የኢትዮጲያ ንጉስ የሚለውን አዳምጪው

  • @Rehawa
    @Rehawa 4 месяца назад +4

    እውነት በየቀኑ ነበር ቼክ ማረግሽ የት ጠፉተሽ ነው እናንተን ሳይ ነው እኮ ምጠነክረው ሰዎች ምንም ቢሉኝም አቺን ሳይ በትክክለኛ መንገድ እየሄድኩ እንደሆነ ይሰማኛል

  • @bekelegechi5109
    @bekelegechi5109 4 месяца назад +2

    ሀኒዬ መጀመሪያ የት ጠፍተሽ ነው የመጣሽው?...ትቀጫለሽ !!!...ሀኒዬ አንቺ እኮ ለሰዎች አርአያ ነሽ፤አለባበስሽ፣አነጋገርሽ፣ትምህርትሽ እና አጠቃላይ ስብዕናሽ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን ይሰብካል፤እባክሽ እህቴ አትጥፊ!ደግሞ ለኔም፣ለህዝቤም፣ለሀገሬም ፀልይልን!!!ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ!!!!!!!

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 4 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @meronetetu3460
    @meronetetu3460 4 месяца назад +1

    Selam Hani enkuwan metash

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 4 месяца назад +1

    ዕለተ አርብ

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 3 месяца назад

    Betam dess ylall❤❤❤

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 4 месяца назад

    Hana beselam nw 😮 endezima atetfi

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 месяца назад

    haniye, signal mirafe tsadikan abune tekle haymanot, kidus gebriel we abune habtemariyam bete christian metesh tawkiyalesh?

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate 3 месяца назад

    ጠፋሺ አትጥፊ

  • @Ethiomekdi
    @Ethiomekdi 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤