One of the thing that I wanna get off My chest is putting on the hijab it's the massive thing to elaborate what's is muslim I got this question for the people who love Mary/ Mariam here the question was she going Bear face? Have you ever heard that she wears pants she wasn't doing this all things if you love her & look her up why don't do what she did in her life but Muslim's girl are doing what she did in her life
MashaAllah Allah Yabertachihu
አላህይህን ነገርያመጣዉ ለህይሩነዉ መሻአላህ አላህዘረኝነትን ያጥፋልን ባንድነት ስንቆምምን ያህልያምራል በሂጃባችን አንደራደርም ይህአስመሳይ ምንግስት አላህይናአለዉ😢😢😢😢😢
አልሀምድሌላ ማሻአላ አላህ አክበር
Mashallah wade fit❤❤❤
አልሀምዲሊላ ኢስላም ላረገኚ
Mashalah Mashalah ኣላሁ ኣክበር
አብይ ትክክል ነው መልሡ
ኡስታዝ ካሚል ንቃብ ባይለብሱ ችግር የለሁም አለ ብላችሁ ጣታቸውን ስትቀስሩና በጥላቻ አይን በማየት የጥላቻ መርዝ ስረጩ የነበራችሁ አስመሳይዎች አሁንስ ምን ትሉት ይሁን!
ኡስታዝ ካሚል እንኳን ዛሬ ተማሪም እያለ በየዩኒቨርሲቲው እየዛሬ ስለ እህቶቻችን ንቃብ ለብሰው መማር አለባቸው ብሎ ስታገል የኖረና ዛሬም እየታገለ ያለ ጀግና ነው
ማሻአላህ የኛልዩወች አላህይጠብቃችሁ በኒቃባችን በእስልምናችን አንደራደርም
ሕግ መውጣት ያለበት እርቃነገላውን አየወጡ የሀገራችንን የአለባበስ ገፅታ የሚለውጡትን
መቅጣት አለበት እጅ
በሙስሊምም በክርስቲያንም መሸፋፈን የተወደደነው
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን አላህ።ኒቃማችንን እንለብሳለን።ትምርታችንንም እንማራለን ኢንሻ።አላህ
مشالخ
ሂጃቤነው ክብሬ ማሻአላህ አላህ ወክበር❤❤
ኢነሊለወኢነኢለህረጂዑንአለህክቢሩንየውርደውኸወለውነስርይመጠል።
እንኳን ሴቶቹ ወንዶቹም ይልበሱት ምንድነው ችግሩ ሙቀቱን ሚችሉት እነሱ ነገር ግን ኒቃብ እየለበሱ ደረቅ ወንጀል ሚፈጥሙ ከተከስቱ ፖሊስ ገልቦ ማየት ይችላል
❤❤❤❤❤❤
ሀይማኖታችን ነው በእስልምና ጉዳይ ተጠይቆዋል መልስ እንጠብቃለን ግን ትርምስምስ አያስፈልግም ሚንም አያስፈልገውም ግራም ነፈሰ ቀኝ ተማሪዎች በሂጃባቸው ይቀጥላሉ እልህን ተከትለን ሳይሃን የሀይማኖት ነጸጻ ተፍጥሮኣዊ መብታችንን ነው ምንከተለው እንደዚሁም በሂጃቡ ሰበብ የሚፈጠሩ የደህንነት ችግሮችን የሚያጠራ ፍተሻም በመንግስት በኩል መዘጋጀቱ ለአገራችን ሰላም ና ደህንነት መረጋገጡ ወሳኝ ሚና ስላለው መንግስትን ጠይቀናል ተቀብሎዋል መጠበቅ ነው አገር መምራት ኣንድ ቤትን በትዳር መምራት ማለት አይደለም ኣንድን ቤት በትዳር መምራት ሚቻለው ፍቅር መግባባት ስምምነት መደማመጥ ወዘተ ሲኖር ቢቻ ነው ካልሆነ ኣንድን ቤት በትዳር ማምራት አይቻልም አገር መምራት ግን ከዚህ ምሳሌ በቡዙ ነገር ይለያልና የእስላም እምነት የሚመራው በእስላም እምነት ሙሁር ልቃውንት በመሆኑ የመብት ጥሰት ተፈጥሮዋል ተብሎ መንግስ ተቃማቱ በመንግስ የበላይ ጥቅላይ አካል ተጠይቆዋል በኛ እምነት ጥሰቱ ታርሞ ተማሪዎቹ ትምርታቸውን ይቀጥላሉ ብለን እንጠብቃለን ስለዚህ ግር ግር ለሌባ ይሠቻል እንደ ተባለው የሰላም ሰገነት ተምሳሌት ሁሌ ሙስሊሙ ነው አገራዊ ትዛዙ በእምነታችን ኣላ መንግስት ድንበር ካላለፈ በቀር ስለዚህ ውሳኔውን ማየት በቂ ነው አለህ ፍትሃዊ ፈራጅ ነው በፍትህ በሀቅ አዞናል እንተገብረዋለን الله أكبر الله أكبر الله أكبر
አሰለሙአለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከቱህ ኒቀብእንለብሳለን ትምህርትም እንማረለን እንሻአለህ
ኒቃባቸዉን ይለብሳሉ ትምህሪታቸዉን ይማራሉ
የምታውቁትን አውሩ ችግሩ ምንግሥት አይደለም
ኒቃቦንለብሣ ባትማር ይሻለታል። ዱኒያአለቂናት እና ከአኼራአይበልጥም ደሞመበቶነው ሀይማኖትችን የሚዘነንመልበስ። لا طاعت للمخلق لماعصيات خالق
ጉዳቱምንድን ነው
😊😊😊
ኢንሻአላህ ሴትእምትባለው ሂጃብለባሽዋነች
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
መሸአላህ አላሁአክበር
Niqab tilabsalech timarelechim
ዬት ነዉ ሰልፍ ነዉ እንዴ
ይሄ ብርሀኑ የሚባለው ኢንሺሀላህ አላህ ብርሀን ያሳጣው የሙሰሊም ጠላት አንተ ትጠፍለህ እንጂ እሰልምና አይጠፍም አይን ይጥፍህ ያረብ ፍትህ ፍትህ ለሙሰሊም እህቶቻችን 🤲🤲
Tikikil
خيجابي٠شرفي٠ديني٠٠اللهم٠صلي٠وصلم٠تصليم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾
ኔቃቧንትለብሳለችትምርታንትማራለች
Leba new fitun mishefinew fitun yalshefene esilam aydelem
ትምህርት ቤት መስከድ አይደለም እንደማንኛውም ተማሪ ኢሊፎርም ለብሳችሁ ልትማሩ እንጂ ሂጃብ ጠምጥማችሁ ልትሰግዱ አይደለም የምትሄዱት። ሲጀመር ሂጃብ የአረብ ሀገር የባህል ልብስ እንጂ የእስልምና ሐይማኖት መለያም አይደለም ። ጨርቅ እምነት አይሆንም።
ታታቁ አታዉሩ
ማሻአላህ፣አላሁአክበር
ማሻአላ አላሁ አክበር❤❤
Haswaa sani dhuga hin seehina
አቤትማማራቸው ውበትበሂጃብነውለካ አላሁአክበረሰ አላሁአክበር ነስሩላሂቀሪብ
ትማራለች ትለብሳለች ፍት ለህትወቻችን
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
ምሻ አለሀ
የዱኒያውን ትምህርት።ተውትና።የአኬራን።ድን ያዙ።የሙስሊም።መግስት።እስኪመጣ።ድረስ።አላህ።ዋአክበር።ማሻአላህ😮😮😮😮
One of the thing that I wanna get off My chest is putting on the hijab it's the massive thing to elaborate what's is muslim
I got this question for the people who love Mary/ Mariam here the question was she going Bear face? Have you ever heard that she wears pants she wasn't doing this all things if you love her & look her up why don't do what she did in her life but Muslim's girl are doing what she did in her life
እራስሽ ፊትና እያመጣሽ ነው
😂😂😂😂
አብይ እራሱ እጁ አለበት እስላም ጠል ስለሆነ
ማሻ አላህ ውበት ሲለካ በሂጃብ