ለሰራሚክና ለምንጣፍ ማጽጃ ማሽን ቀለል ያለው(ሙክነሳ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ኑ ከዘመኑ ጋር እንዝመን

Комментарии • 13

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 10 месяцев назад

    የውሃውን ማጽጃ ለማየት ነው የመጣሁት አዲስ ገዝተው እነሳይይሻለን ብለውኝ

  • @seadifozitube3972
    @seadifozitube3972 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማማየ እኔ እደመጣሁ ይጮሃል ይጮሃል ቆሻሻውን አይወስድልኝ ሴትዬይቱ ዝብ ላ ታየኛለይ ከዛ ሰውየው መጥቶ ከፋቶ የዘጋውን ቆሻሻ አወጣና አሳየኝ
    ይኸኛው ማሺን ሃሪፍ ነው ከኔ ስራ ቦታ አለ በፊት 1ሺ ነበር አሁነው 12 ሺ የሆነው የአሁኑ አሪፋ ነው በጣም ያፀዳል

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ::

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад

    Thank you

  • @TigestTigest-s4h
    @TigestTigest-s4h 8 месяцев назад

    እኔሰክቸው እያፀዳሁ እያለ ፀጥአለ ሶኬቱነውብየ ብቀይር አልሰራልኝአለ በጣምጨንቆኛል

    • @Ada-b5l
      @Ada-b5l 2 месяца назад

      አይዞሽእሕቴእኔም

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 10 месяцев назад

    አዎ የውሃው ይከብዳል ስራ ይጨምራሉ እኔ እንደተነደድኩ

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 10 месяцев назад

    ሁለቱም አለ ከኔ ጋር

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 5 лет назад

    እናመሰግናለን አድስ ሲመጡ አይደነጋገሩም

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 лет назад

    እኔ እደመጣሁ ይህንን ነበር በጭንቅላቴ ሳሰላስል የምውለው አይይ ስበላም ስጠጣም

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 5 лет назад

    _ይሄን በፊት እጠቀም ነበር እሱን መጎተት የውስጡን ቆሻሻ ማራገፍ ኡፍ በጣም ነበር የሚያስጠላኝ አሁን ግን ትንሿ ነች በጣም አሪፍ ናት ማጠቢያ ማድረቂያ ያልሽው አይቼው አላቅም ነበር ሰማሁሽ መሰል 12,000ሪያል ህምም🙆_

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Thank you