የምስር ቀይ ወጥ አሰራር በድንች | Ethiopian Food Lentil Stew Vegan Recipe | Yemisir Wot

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 40

  • @gfeesan6677
    @gfeesan6677 Год назад +1

    ዋውዋውዋው ግሩም ነው እንብላ ደሙ ይባላል

  • @brightday2510
    @brightday2510 4 года назад +1

    Looks jammie ! God bless
    Thank you ! for sharing

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 года назад

    Got all the right tools for preparing the ingredients. Good video.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад +1

    በጣም ንው የሚያምርው ምስር ወጥሽ የእውንት አስራርሽ ባለሙያ መሆንሽን ያሳያል የከለሩ ማማር በጣም ንው የጎመጀሁት ስርቼማ እበላለሁ ተባርኪ ባለሙያ ንሽ👍👌

  • @dawitabraham7000
    @dawitabraham7000 4 года назад +1

    Nice recipe,I think it is good olso with better

    • @everythinghabesha6171
      @everythinghabesha6171  4 года назад +1

      That is right! Once the fasting month is over we sure will be adding the butter!
      Thank you for watching!

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል ብራቫ!!

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 года назад +1

    ዋው! ዶሮ ለምኔ! ምስርን በድንች አስቤውም አላውቅ ነበር የነገ እራት በጣም እናመሰግናለን
    እንጀራው እራሱ እንዴት ቆንጆ ነው

  • @SadaNurbera
    @SadaNurbera 2 месяца назад

    አደኛ

  • @lolomarket7368
    @lolomarket7368 Год назад

    ማሻአላህ ምስረባረብኛምንይባላን

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 года назад

    Yummy

  • @store8674
    @store8674 4 года назад

    ዋዉ ጎበዝ

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 4 года назад +1

    Looks delicious can you please tell me the name and where did you buy the onion chopper

    • @everythinghabesha6171
      @everythinghabesha6171  4 года назад +1

      Hi Hiwot thank you so much for watching!
      We got it from Target and the name is Hamilton Beach.

    • @hiwothaile5662
      @hiwothaile5662 4 года назад

      @@everythinghabesha6171 thx dear be blessed

  • @brightday2510
    @brightday2510 4 года назад

    Healthy ingredients together it looks perfect
    Thank you ! for sharing & your amazing creativity

  • @tube4877
    @tube4877 4 месяца назад +1

    ውሀ መጠን እንዴት ነው ሚጨምሪው ውዴ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 года назад

    ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ እህቴ አሪፍ ነው👍🛎

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 4 года назад +2

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ተደመሪሊኝ ተደመሪሊኝ

  • @makhiyamohamad5974
    @makhiyamohamad5974 4 года назад

    አሀት አለም ኑሪልኝ አማ ሰግና ለሁ

  • @fullpackage7855
    @fullpackage7855 2 года назад

    በርበሬዉ ሞቅ ቢል ክክክ 😅
    በጣም ያስጎመጃል።
    ዩቱብ ቲክቶክ ፉስ ቡክ ፖተሊካ የምርጥ ዘርና እክርዳዱ እያልኩ ስዞር ከቆየሑ በሗላ እሰራዉ ይሆን እንጂ ጎምጅቼ መዉጣት ነው የምችለዉ።😂 ክክክ just kidding 🌷🌹🌷🌹💚💚👍🏿

  • @ghdgjc1800
    @ghdgjc1800 4 года назад +1

    መሽአሏህ ጎበዝ ነሽ ግን ሽንኩርቱን ጠቢው በመጀመሪያ

    • @everythinghabesha6171
      @everythinghabesha6171  4 года назад +2

      ስላየሽልኝ አመሰግናለሁ
      ሽንኩርቱን አጥቤዋለሁ ሳጥብ ያላሳየሁት ቪድዬ ላለማርዘም ብዬ ነው.
      አመሰግናለሁ

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад

    ይሄ ምጣድ የት ነዉ የማገኘወ?

  • @jacobfameup659
    @jacobfameup659 3 года назад

    ጥሩ ስራነው ያሳየሺን በጣም አመሰግናለሁ የምጣዱን ስም ብትነግሪኝ ላስቸግርሽ

  • @nebeyudawit3851
    @nebeyudawit3851 4 года назад +1

    Niceee

  • @onelove2817
    @onelove2817 4 года назад

    It looks doro n eggs wot.

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 года назад

    ወጉ አልቀረብሸም አበሳሰል ወይሰ አሰራር የምታሳይ መጠኑን አንችም አታውቂው ኧረ የሰው ጊዜ አታጥፉ ወይ የህ ቱዬብ

  • @tube4877
    @tube4877 4 месяца назад

    ቲማቲም አጨምሪም እንዴ

  • @Abni-x1g
    @Abni-x1g 9 месяцев назад +1

    ይሄ ጁስ መፍጫ ነው😢😢😢