ትንሿ አገልግል አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 128

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +5

    ወይኔ ሜሉዬ ኡፍ አስጎመጀሽኝ በአላህ በጣም ነው ምወደው አገልግል የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 года назад +8

    አግልግል በጣምነው የምውደው በዝህ መልኩ ደግሞ በጣም ያምራል ለማቅረብ🙏🙏😘

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 2 года назад +1

    እጂሺ ይባርክ ። የሴት ልክነሺ ።ፅዳት ቅልጥፍና አነጋገር ዋው።

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +4

    ዋው በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ ሜሉ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ሜልየ የምወደው ያገራችን ምግብ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ

  • @AbeHabte-qe9oz
    @AbeHabte-qe9oz 8 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ እዥሽ ይባረክ

  • @betishow7256
    @betishow7256 Год назад

    ዋውውው በጣም ቆንጆ ነውእጅሽ ይባረክ

  • @elenidirekitchen2707
    @elenidirekitchen2707 2 года назад +15

    ሜሉ ኧረ አስጎመዠሽኝ አገልግል ልጆች ሆነን ዘመዶቻችን ይዘው ይመጡ ነበር አሁን ግን ይሄ ባህላችን እየተረሳ ነው ተባረኪ

  • @kukasa8948
    @kukasa8948 Год назад

    ሜሉዬ የኔ ጎበዘ በርቺ እህቴ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +2

    ወላሂ በጣም ያስጎመጃል ያም ያም ❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 года назад

    ያስጎመጃል ይጣፍጥሽ እህት😲😲😊😊

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 10 месяцев назад

    የኔማርእጅሸይባረክ

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Год назад

    ሜሊ ስትሰሪ ብቻ ሳይሆን ስትመገቢም ደስ ትያለሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    ሜሉዬ 😘😘😘😘😘😘😘
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ እኔማ ለብቻዬ ሁኝም ለራሴ እንዲህ ሰርቼ እየቀነስኩ እበላለሁ አገልግል ከመውደዴ የተነሳ አንዴ በስኩዬር የሰራሽልን አገልግል ነበር ከሱ ጀምሬ ሱስ ይዞኛል ለአምሮት በትንሽዬ ሰሀን ሰርቼ አስቀምጨ ቀነስ እያደረግሁ ይጣፍጣል ።
    ይህ ልዬ ነው ጎመኑን የሰራሽበት መንገድ ተመችቶኛል 👏👏👏
    ያስጎመጃል👍👍👍👍👍👍💕🌷🌷
    ሜሊዬ ትንሽዬ instrumental Music ብትቀነስ ድምፅሽን ይበልጥ ለማጣጣም ካላስቸገርን እግዚአብሔር ይባርክሽ👏👏👏💐

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን እህቴ በጣም አሪፍ ነው ሀገሬ ስሄ እሰረዋለሁ ደሞ በሌላ መልኩ አገልግል እንጠብቃለን

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 года назад +2

    ሜሊ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ💘💘💘

  • @openlifehabesha746
    @openlifehabesha746 2 года назад +3

    ሜልዬ ሲያስጎመጅ❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ሚሉዬ የኔ ፈንዲሻ በአገልግል ከቻሳ ብለሽልኛል አቤት ያንቺ ሙያ አያልቅብሽ እጅሽን ይባርከው

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 2 года назад

    ማሻአላህ ሴያምር ሁሉ ነገርሽን እወደዋለሁ የኔ ውድ 💙💙💙💙

  • @zennuketema5123
    @zennuketema5123 2 года назад +2

    በጣም ያስጎመጃል 🙏🙏❤❤

  • @merondemissie1524
    @merondemissie1524 2 года назад +1

    Meluye ene erguze nge betam asamrshge

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 2 года назад +1

    ኧረ ሜሉ ፍትህ ለኔ ለእርጉዟ
    እጅሽ ይባረክ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Год назад

    ጎበዝ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +2

    ሜሉ እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍❤❤

  • @natsnetfisshaye1686
    @natsnetfisshaye1686 2 года назад

    Betami nefti tebareki zehaftey

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽልን ሜላዬ እንዴት እንደሚያጓጓ እጀሽ ይባረክ የኔ መልካም ስለጊዜሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад

    meliye yene kongo enkuan dehna metash❤👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 года назад +1

      እማ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 2 года назад

    Betam yemiyamr Meliye I will do that thank you ❤❤❤🌷🌷🌷

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 2 года назад +1

    Gobozi bachi

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +1

    ሜሊዬ ቆንጆ እንኳን ሠላም መጣሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ሊሊዬ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 года назад

      እማ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

      ሊሊዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ወደታች ፈልጌ ፈልጌ ነው ያገኝሁሽ ❤❤❤ ሰላም ነሽልኝ 😘👏👏

    • @le1785
      @le1785 2 года назад

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ የኔ ቆንጆ እኔም እኮ ሐንቾ ገብታ ከሆነ ብዬ እፈልግሻለሁ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ሚሉዬ አገልግሉ አስጎመጀኝ እንዳንቺ ባይሆንም እስቲ ልሞክረው ተባረኪ

  • @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
    @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ 2 года назад

    ዋውውውው

  • @sofiasofi1778
    @sofiasofi1778 2 года назад +1

    ሜልዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 2 года назад

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ

  • @kiyatesfaye634
    @kiyatesfaye634 Год назад

    ሜልዬ ዘመንሺ ይባረክ የኔ መልካም ሜልዬ የምትጠቀሚበት ምድጆ የኤሌትሪክነው ? ከሆነሰ ኢትዮጲያ አለ ? ካወቅሺ የት እንደማገኝው ሰምና ማርኩን አሳዊቅኝ ?ብርክበይልኝ

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 года назад +2

    ሜሊ ስለስራዎችሽ እናመሰግናለን አስተያየይ ባባሰጥም ቪድዮሽን ገና ሳላየው ነው ሁል ጊዜ ላይክ የማደርገው

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 года назад

    Malu anechin saladenek ke alefekugn ye hatiyategnenet semat yisemagnal ejishe yibarek

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 2 года назад +1

    እኔ ምገረምሾ ምግብ አንቢ ቢሎኔ የአች ምግብ እያ የዉ ነው ምበለው አረ ሠለሞሽ ይብዘ እህቴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ሊላዬ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 года назад

    melu yehema lene lakew from ethiopia♥️♥️♥️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      እሺ እልካለሁ ጽግዬ የመጀመሪያ እንስት ከኢሮፕ ፍትፍት ወደሀገሯ የላከች ተብዬ እንደምሸለም ተስፋ አረጋለሁ መቼም

  • @eskedar9016
    @eskedar9016 2 года назад

    በትዳሬ ለውጥ እንዳመጣ ስለምትረጂኝ በጣም ነው እማመሰግንሽ ልጆቼ ሁለቱም በጣም ነው ሚወዱሽ በተለይ ሰላም ሰላም የምትይውን ድምፅ ሲሰሙ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

    • @asighiwet6082
      @asighiwet6082 2 года назад

      Melatye srashn Hulu betam new yemwedlsh yene konjo

  • @tezetroyal
    @tezetroyal 2 года назад

    ሜሊዬ ውድ አንኳን ሠላም መጣሸ

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪ እንደ ሁል ግዜው ቶፕ ቴን ነው ማራኪ እኔ በጣም ነው የታሰረ ምግብ የምወደው እንዴት እንደሚጣፍጥ ሽታው ጣዕሙ አንቺ ደሞ እንደዚህ ችክን አርገሽ ሰርተሽ እንዲያምረን አርገሽ አገልግሉን አስረሽ ባህላችንን አስታውሰሽን አካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩልኝ 👌🌹👈

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 года назад +1

      እማ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @yeelsa
      @yeelsa 2 года назад

      @@asenakubelete51 እሺ አርጌሻለሁ 🙏

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад

    👍👍

  • @HayatEman-de6jo
    @HayatEman-de6jo 5 месяцев назад

    ዱሮ እናቴ እደዝህ አጥቅሳ ነበር እዱር ይዠ እምሄድው አይይ አሁን በየት ላግኘው

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 2 года назад

    Nice melly so amazing women you are

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ሚሉዬ ገና ፆም እየመጣ ነው በያይነቱ ትሰሪያለሽ

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    ተባረኪ 📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 года назад

    ሜሉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሜሉ ቤተሰቦች በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ Asenaku belete RUclips ብላችሁ

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 2 года назад

    💙

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 года назад

    ሜሊዬ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Год назад

    አንድ ጥያቄ የሚቃጥል በርበሬ ይጠቅማል ይጉዳል

  • @hanamariam1643
    @hanamariam1643 2 года назад +1

    Dro dro balemoya nebersh aun aun gn teblashteshal. Balemoya seit watan yale teimateim atafta tseralch. Meilye wedemoyash temelashei.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ሀንዬ እኔ እንደዚህ አይነት ነገሮችን እንደ አማራጭ ነው የማያቸው እንዳልሽው በጣም ብዙ ግዜ ሰርቻለሁ ያለቲማቲም ግን ደግሞ የቲማቲም ጠአም ለሚወድ ሰው ስምህን ያለ ለማይፈልግ ሰው በርበሬው እንዳያቃጥል ትልቅ አማራጭ ነው ሁሌ አንድ ነገር የተለመደው ብቻ መሆን የለበትም ለውጥ ያስፈልጋል የድሮውንም ሳንጥል

  • @laelalsofficial2095
    @laelalsofficial2095 2 года назад

    Yumy moms 🙏

  • @anaatettilahun8025
    @anaatettilahun8025 2 года назад

    berberre mejeria saykulala kesiga bohal sicemer yibesilal liynet alewu woy befit na bohal sicemer

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ያው ዋናው ማቁላላቱ ነው በፊትም ገባ በኃላ በደንብ ከተቁላላ ምንም ለውጥ የለውም

  • @astertsegaye2264
    @astertsegaye2264 2 года назад +2

    ሜሉ እንደምንዋልሽ ድምፅ አይሰማም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አስቱዬ ካንቺ እንዳይሆን እኔ ጋር ይሰራል

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን 2 года назад

      @@Mellyspicetv ሜሉ ነጭ ጤፍ እንጀራ ኣሰራር ይዘሽልን ነዪ ከኣምቦ ውሃ ከቤኪንግ ሶዳ ውጪ በተለይ ኣሁን ቀዝቃዛ ነው ኣየሩ በተረፈ ሁሌ ምትሰሪው ለየት ያለ ብዙ ትምህርት ሚሰጠን ነው ተባረኪ🙏 ልክ በቪድዮው ያለ እንጀራ ለማለት ነው ሜሉዬ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 года назад

      እህት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Год назад

    ሆዶ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 2 года назад

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 2 года назад

    በጠሞ ቆንጆ እጂ ምየስቆረጢም ነው

  • @أحمدحسين-د2ه5ت
    @أحمدحسين-د2ه5ت 2 года назад

    ግን ባለሞያ ስለሆሽ ካዩትም ይበቃል

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 2 года назад

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 Год назад

    Yena balemuya bizu temirealew kanchi

    • @kiyatesfaye634
      @kiyatesfaye634 Год назад

      ሜልዬ ጌታይባርክሺ የኔቆንጆጰ በጣምነው እየረዳሺን ያለሺው ደግሜ ተባረኪልኝ እልሻለሁኝ መልዬ የምትጠቀሚው ምድጆ የኤሌትሪክ ነው ? ኢትዮጲያሰ አገኝዋለሁ ? ካወቅሺ ንገሪኝ የት እንደማገኝው እና ስሙእና ማርኩን እባክሺ አሳዊቅኝ ኦጠብቃለሁኝ?

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 2 года назад

    ኧረ ሜሉ ስንት እርጉዝ ይኖራል

  • @assalfhechfeleke612
    @assalfhechfeleke612 2 года назад

    Can you slow the miuske

  • @أحمدحسين-د2ه5ت
    @أحمدحسين-د2ه5ت 2 года назад +1

    ሙዚቃው ነዉ እንጂ ድምፅሽ አይሰማም

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 года назад

    Thanks its looking delicious!!
    But egg in the meat sauce???
    Please not do that!!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      That is our traditional cooking method in Ethiopia so don't worry dear

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Год назад

    ቂቤ አትጠቀሚም

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 года назад

    ሚሊ በዚህ ሁኔታሽ ኢትዮጵያን አትናፍቂም

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 2 года назад

    ምንም ሳናቀሻብል

  • @maramawitmecial9574
    @maramawitmecial9574 2 года назад +1

    You didn't put enough oil because Abiy Ahmed they will close your channel 🤣

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ውይ ውዴ እንደሱ አለ እንዴ?አልሰማሁም hahaha

  • @GenetassefaBeshir
    @GenetassefaBeshir Год назад

    ሜ ልዬ ም ግ ቦ ች ሸ በ ጣ ምየ ሚ ያ ስ ጎ መ ጅ ነ ው እጅ ሽ ይ ባረ ክ