የሀረሪ ባህላዊ ስርዓት ሹዋል ለትዳር መመስረት ያለው አስታዋፅኦ በቤተሰብ ጥየቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2024
  • የሀረሪ ባህላዊ ስርዓት ሹዋል ለትዳር መመስረት ያለው አስታዋፅኦ በቤተሰብ ጥየቃ

Комментарии • 88

  • @wisdomdefacto9412
    @wisdomdefacto9412 5 лет назад +8

    የሀረሪ ህዝብ በዓመት 21 የባህል በዓላት አላቸዉ የተባሉት በሙስሊም ማህበረሰብ የማይታወቁና "ለሽርክ ሥራዎች" የሚዳርጉ የባህል በዓላት ናቸዉ ተብሎ ይገመታል።

  • @user-wz9sw8ih4m
    @user-wz9sw8ih4m 5 лет назад +22

    እንደት ነው ኢድ አል ፊጥርን ማክበር እማይችሉት እንዴ እረ ይሄ ልክ አይደለም ሢቀጥል ሙሢሊሞች ኢድል ሀጅንና ኢድል አል ፈጥርን ብቻነው እንድናከብር የተፈቀደልን

    • @user-zv1iz6pi5b
      @user-zv1iz6pi5b 5 лет назад

      Tekekel

    • @user-zv1iz6pi5b
      @user-zv1iz6pi5b 5 лет назад

      🌷🌷🌷🌷🌷☝☝☝

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      Yetngaw hig new yemikelekel?

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 5 лет назад

      @@bizzib8724 የሸዋል ኢድ የሚባል በሸሪአ የለም

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 5 лет назад +1

      ትክክል ብለሻል በባህልጅ በሸሪአ አይጓዙም

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 лет назад +13

    አቤት ከአለም የተለየ ነው እኮ ባህላችን :: ባህላችን ውበታቸን

  • @user-zn1db9vu6e
    @user-zn1db9vu6e 5 лет назад +3

    ሙስሊም ሆናቸሁ ፀጉር መግለጥ ምን ይሉታል😞😞ሲቀጥል በኢስላም ሁሉት ኢዶች ብቻ ነው ያሉን አላህዬ የአንተን ደንበር ከማለፍ ጠብቀኝ በእዝነትህ

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 5 лет назад +5

    የአምላክ ፍጥረት ሁሉ ደስ ይላል ዋው ሐረሬዎች ተባረኩ

    • @ksgfootballedit3503
      @ksgfootballedit3503 2 года назад

      ለአሳይመንት ነው ስለ ሀረር የጋብቻ ስነስርዓት የምታቁትን እባኳችሁ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +7

    🇪🇹🏆🥇☝️በጣም ደስ የሚል ባህል ነው :::::::::::::::::::::🇪🇹🏆🥇☝️

  • @user-hb8bl4js2i
    @user-hb8bl4js2i 5 лет назад +1

    ዋው እኛ ኢትዮጵያ ኖቶች ባህላችን ሁበታችን ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 лет назад +6

    እስልምና ሀይድ ላይ ያለች ሴት ኢድን አታክብር አይልም

  • @mab8113
    @mab8113 5 лет назад +1

    Betam dess ymilu beteseb nachew♥♥♥ Enate tmare salch harer nuralech, Akstem buzu amet Harar tqmtalech ke balwana ke ligeochwa gar♥ hulum Harer endmiwedot new ymngrogn, sewo yewah new, nrew arif neber bziyan gize, bahlachew arif new♥ Enem btam ewdachwalew!♥ Bahlachu hulum negerachu dess tlalachu♥♥♥

  • @menejat9904
    @menejat9904 5 лет назад +2

    I love the journalist the way how she perform and her confidence keep it up 😍

    • @mab8113
      @mab8113 5 лет назад

      Yes i like her confidence to♥ girls power!

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 5 лет назад +1

    አይይይይ ኪሣራ የሸዋል ኢድ ማነው አክብሩ ያለው

  • @fatumaedris8119
    @fatumaedris8119 5 лет назад +5

    አልህ ሂድያ ይስጣችሁ ከመቸ ጀምሮነው ሸዋል ኢድ ያለው ?

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 лет назад +6

    ቆይ ቆይ ወራጅ አለ እኔ ስለ ባህላችሁ እውቀቱ የለኝም
    እስልምናየን ግን የማይለውን ብሎል ብላችሁ መዋሸት አትችሉም አንደኛ እስልምና ካከበረን በላይ እናተ ልታከብሩን አትችሉም
    1 እኛ ሴቶች በረመዳን ጊዜ በሀይድ ሰበብ ፆም እናቋርጣለን ያ ማለት ግን ኢድን ማክበር እንከለከላል ማለት አይደለም በ11 ወር ውስጥ ያልፄምናቸውን ቀናቶች እንፄማለን ።
    ባጠቃላይ እምነትና ባህልን አታግበስብሱ በእስልምና ሁለት በአል ነው ኢድ አልፈጥርና ኢደልአዱሀ

  • @bontuujimma9694
    @bontuujimma9694 5 лет назад +2

    Masha allah das yilal

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 5 лет назад +4

    ድኑን በትክክል አሊያዙም ማን እደ አማራ

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 5 лет назад

      እስኪ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አርብ ቀን ምንጊዜም ሴት ከባለቤቷ ጋር መስኪድ ሄዳ መስገድ ትችላለች ወይ በክፋት እንዳታስቢው እህት

  • @user-hb7kl7qd4l
    @user-hb7kl7qd4l 5 лет назад +5

    ምድረ ቢድአም

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      Yenga muhur esti astemeren qinatam...

  • @ethiopiaethiopia672
    @ethiopiaethiopia672 5 лет назад +2

    ararii kegna galatoma❤💚❤

  • @user-ub3iw7nf4n
    @user-ub3iw7nf4n 5 лет назад +2

    እነዚህ እስልምናን አይወክሉም ቢዳአ ነው እሚሰሩት

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад +8

    አጂብ፡ ነው ስታምሩ

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 5 лет назад +2

      ማሻአላህ ደስይላል ሸዋሊያ እሚለው ሊገባኝ ባይቺልም

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      shewalia sayhon" Shewal Eid ​" new Shewal wer ke Ramadan wer qetlo Yale new 5 qen ketetsome behuala 6 ngaw qen Shewal Eid yibalal.@@user-hs8zo9uk3c

  • @ktube2655
    @ktube2655 5 лет назад +6

    ውበት ሲለካ ሀረሪ ነው ለካ 😘
    ሀረሪውች ውድድድድ ኣረጋችዋለው
    ለኔም ዳሩኝ ከሀረሪ?

  • @oromoonenation8258
    @oromoonenation8258 5 лет назад +1

    very good ,thanks arare best people

  • @zekiaymhjagr2312
    @zekiaymhjagr2312 5 лет назад +2

    ሙስሊም፣ከሁለት፣በአል፣በስተቀር፣የለንም፣20 ኪትየመጣነው

  • @zenebawall3779
    @zenebawall3779 5 лет назад +2

    ማሻማሻአላህታምራላችሁ

  • @hadiradara5980
    @hadiradara5980 5 лет назад +1

    Masaa Allh

  • @kinathan2959
    @kinathan2959 5 лет назад +5

    ደስያሚል በሀል ልምጠ ሀራር ስተምሩ መሸአለህ

  • @zmzmmohamed1475
    @zmzmmohamed1475 5 лет назад +1

    አላህ ልብ ይስጣችሁ የት አመጣችሁት እስቲ ማስረጃ ስጡን የሸዋልን ኢድ አክብሩ የሚል አንሰማችሁም ። አልሀምዱሊላህ 2 ኢድ አለን ኢድል ፈጥር ና ኢደል አድሀ ወሊላሂ ሀምድ

  • @user-hb7kl7qd4l
    @user-hb7kl7qd4l 5 лет назад +3

    አላህ ኤድናገብራቸው ያዘዘን ሁለት በአሎችን ነው።
    ኢድል አልፈጥርን እና ኢድል አደሃን ብቻ ነው።
    መውሊድ
    አሹራ
    ወዘተ ተረፈ ኢስላም አያውቀውም።
    ምድረ ቢድአም

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      Beal lemakber Allah menager slebet? yehe yemahayim asteyayet new eshi....

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 5 лет назад

      @@bizzib8724 አረ ማሀይም አትበይ ትክክል ናት አላህ ድናችንን ሞልቶልናል

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      @@user-uz1mr3km1c Dinachin almolam malete sayhon yetuga new lela beal endayikeber yemikeleklew ena merejawn amchi weyim zim bey.

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 5 лет назад

    የናንተ በአል ባህልን እንጅ እስልምናን አይወክልም አላህ የስቱር

  • @abdiyonis3439
    @abdiyonis3439 5 лет назад +1

    Masha Allah nina abdisabur my blood

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 лет назад +5

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 лет назад +1

    *ውይ ሴቶች ሲያማምሮ አይናችው ቱ ክአይን ያውጣችሁ እኔም እኅብኛችኃልሁ ኢትዮጵያ ክመጣሁ!*

  • @saratamrat1073
    @saratamrat1073 5 лет назад

    Wow

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 5 лет назад

    ምን አይነት ናቸው ነገር ስራቸው እንደ ካፊር ነው ቀን የመረጡ ቀን ማክበር የትኛው እስልምና ነው የሚያዘው???

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 лет назад +2

    የምር ሴቶቹ አረብ ይመስላሉ በአሉን ባልደግፈውም ለምን የሸዋል በአል የለም በእስልምና

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 5 лет назад +3

    ግን ሀረሪ ማለት የሀረር ህዝቦች ማለታችሁ ነዉ ግን

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 5 лет назад +2

    ለሚቀጥለዉ ስትሰበሰቡ እኔም እመጣለሁ ባል እንድመርጥ ከከከ

  • @user-tk8es4bl3z
    @user-tk8es4bl3z 5 лет назад +2

    አቤት ሴቶቹ ሲያምሩ

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 5 лет назад +2

    ሸዋል ደግሞ ኢድ አለዉዴ የጉድ ነዉ

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +2

    ቆይ አይቸ እኮምታለሁ

  • @mohgijfugii9261
    @mohgijfugii9261 5 лет назад

    Labahalu qiribi mitiyiwu mindinawu quleetami

  • @mohgijfugii9261
    @mohgijfugii9261 5 лет назад +1

    Showali idi bilo nagari yelami

  • @iloveyoumamailoveyoumama9764
    @iloveyoumamailoveyoumama9764 5 лет назад +1

    yayemani zeraya nachiwe enda harera

  • @madinamohamed4928
    @madinamohamed4928 5 лет назад

    Weye serg new eda

  • @dibanosfan5715
    @dibanosfan5715 5 лет назад +2

    ask 'em why they wouldn't marry other Ethiopians. they are close minded af

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 5 лет назад +2

    Liyu bahal new like oromo harar bahal😍

  • @user-jz9rh6ls2o
    @user-jz9rh6ls2o 5 лет назад

    በህል ጎጅም ጠቃሚም ፓርት አለው በዙም አይደገፍም

  • @zaharaseid9230
    @zaharaseid9230 5 лет назад

    ሹዋል ኢድ ማለት ምን ማለት ነው

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 5 лет назад

    Shawole damo bale yalawume bahe nw balu gena tamaralachu

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад +2

    ፋናፕሮግራማችሁአሪፍነውሰአታጭማሪአድርጉየሀረሪበጣምደሰይላል

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад +3

    Looks like Saudi not Ethiopians
    To many decorations confused

    • @bontuoromia8516
      @bontuoromia8516 5 лет назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @bontuoromia8516
      @bontuoromia8516 5 лет назад +2

      They looks like Oromoo 💯💯💯💯

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 5 лет назад +1

      Hana: they look beautiful. They have kept their Islamic heritage for over thousand years. Let share this with you many of the Harare,’Somali, Afari , the saho and Jeberti ancestors are Arab.

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 5 лет назад +1

      Nesra: Harare people are Oromo.

    • @sosinaetifu
      @sosinaetifu 5 лет назад

      @@bontuoromia8516 Lmao!! Harar not look like oromo. Harar region!

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 лет назад

    ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አትጉኝ

    • @bertukankebede5388
      @bertukankebede5388 5 лет назад

      ዋው ስታምሩ የረር ህዝቦች በጣም ታምራላቹ የኢትዮጵያ ባህል ደስ ሲል ኢዮጵያ የተለያየ ባህል አላት ይሁሉም ባህል በጣም ደስ ይላል

  • @fentasandeke2101
    @fentasandeke2101 5 лет назад

    לא. סמוך

  • @user-zv1iz6pi5b
    @user-zv1iz6pi5b 5 лет назад +1

    😟😟😟😟👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @sherifali4297
    @sherifali4297 5 лет назад

    ayeshiwui yanichina yenesui alebabesi liyunetuni?! seti atimesilimi! wonidi enidi!

  • @mabruuali9184
    @mabruuali9184 5 лет назад +1

    Turkish remian rootless background diqalaa

    • @badhasa431
      @badhasa431 5 лет назад +1

      Jazba you're rootless yourself

  • @bontuoromia8516
    @bontuoromia8516 5 лет назад +2

    Kkkkkkkkkkkkkkkk👽👽👽👽👽👽😈😈😈😈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👅👅👅👅👅👅👅🐽🐽🐽🐽🐽🐽

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f 5 лет назад +5

      ኮተት ነህ ቀንተህ መሆን አለበት

    • @obsiyaagarako4567
      @obsiyaagarako4567 5 лет назад

      nesr danaza nesh gegam 🛇❌❌❌🔇🔫🔫