Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደስ የሚል ገራሚ ታሪክነው አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት
የህይወት ገጽ. ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሊሞች ለኢልም የከፈሉት ዋጋ ያስደምማል ሼይኻችን ጨዋታቸው ደስ ሲል ያለፉበት መንገድ አጂብ ነው አሏህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ሚንበሮች በርቱ
ማሻ አላህ አባታችን በጣም ሚገርም ባህር የሆነ ታሪክ ነው እንግዲህ ይሄ ሁሉ የለፉት ለዲን በለው ነው እኛስ ምን አረግን ለዲናችን? በጣም በተመስጦ ነው የሰማሁት አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይሰጦት ሚንበሮች በርቱ ብዙ ሸሆች ይኖራሉ እንደዚህ አይነት ኡማው ታሪካቸውን መስማት አለበት እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያለበት
አጅብ አባቶቻችን ድናችንን ለመማር ይህን ያክል መይዋትነት ከፍለዋል እኛ ግን። ኢልሙ በጃችን ሁኖ ዘንግተናል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባታችን
አጂብ ነው ሱባህን አላህ
ماشاء الله الله يحفظهم ويطول عمرهم يارب
ባባየ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah 🥰 jzk Allah brother we waiting for a next week party4 Inshallah thanks 🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
I am watching from Houston tx USA
የእኚህ ታላቅ ሰው #ሼክ_አብደላህ_እድሪስ_አዝሃሪን የህወት ታሪክ ፣ ወደ አዝሀር ለመምጣት ያጋጠማቸው ውጣ ውረድ ፣ በካይሮ #በአዝሃር_ዩኒቨርስቲ እንዲሁም በመዲነተል በኡስ ውስጥ ያሳለፉት ህይወት ፣ ወደ ጀርመን ለስራ ያደረጉት ጉዞን ..... ስሰማ ምን ያህል ታታሪ እና የጥልቅ እውቀት ባለቤት መሆናቸው አስደመመኝ !!የሼካችን ውይይት እኛ ወደ አዝሃር ስንመጣ የነበረበትን ጊዜ ፣ የትምህርት ላይፉን ፣ በአዝሃር ዩኒቨርስቲ እንዲሁም በመዲነተል በኡስ (የተማሪዎች ዶርም) ውስጥ ያሳለፍኩትን ምርጥ ጊዜን ወደ ኃላ መለስ ብዬ እንዳስታውስ አደረገኝ ። ሐያት ሐያት ያረብ ለእንደዚህ ትላልቅ የኢልም ምንጭ ለሆኑ ሼኮቻችን !!አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቃቸው ከእውቀታቸው ከህይወት ተሞክሮዋቸው የምንጠቀም ያድርገን !!#ሚንበር_ቲቪን #ጋዜጠኛ_ሁሴን_ከድርንም እናመሰግናለን !!
እኔ እንደዚ ቁም ነገር ማየት ይከብደኝ ነበር ይህን ግን በፍቅር አጣጥሜ እያየው ነው በጣም ደስ ሚሉ ሰው አላህ እንደስወ አይነት ተተኪ አላህ ይስጠን እእድሜወትንም ያርዝምልን
ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
አዲስ አበባ ውስጥ በ400 ሺህ ብር ኮንዶሚኒየም መግዛት ይቻላል?ruclips.net/video/4URnpAqd2B0/видео.html
ማሻአላ ሚገርም የማስታወስ ችላታ አላቸው እያዳዷን የዋሉባት ቀን አይረሱም አጂብ እኔ የዛሬ ሶስትና አራት አመት የገጠመኝ ን አላስታውስም አላህ ይጨምርሎት ያሼህ
ሱባሃን አላህ እሚገርም ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት
Mashallah Allah yetebikelin
ሜንበር ትዩብ ቅርብ ግዜ በደንብ እየተከታተልኩዋቹ ነው ስርዐት አቹ ሁለመናቹ በጣም እሚደንቅ ነው ምርጦች ናቹ አንደኞች።
Masallah Masallah Allah with you ❤ 🙏 ♥ 💖 💓 💕 ❤ 🙏 ♥ 💖
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ
Masha Allah
ኡስታዝ አብደላ ፦ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት። ክፉ አይንካዎት። በምድራዊ ሕይወትዎ ሰላም፣ የተሟላ ጤንነት በአኺራም አላህ ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቅዎት። አወሊያ ትምህርት ቤት አብረን ብዙ ቆይተናል። በጣም እወድዎታለሁ፤ በጣም አከብርዎታለሁ።
ማሻአላህ ህግ የተማሩበትን እስተምሩን እተሙልን
አሏህ እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤና ጋር
👍👍👍👍👍👍ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ሚንበሮች በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
ማሻላህ
Ma Sha Allah.....አላህ ይጨምሩሉህ ፣፣፣፣፣፣
Ya Allah.gn samint mech new ?☺
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم
Mashallah, tebarekellah edema tana yesetote,endereso ayenetochene yabezalen,.
አህለን
Mashalh alh edeme yestewet
የአሊሞች ወግ አይጠገብ 3ቱንም progrme በጉጉት ነው ያየሁት አላህ አፍያ እድሜ ይስጡህ
ማሻአላህ
መንበርን ያወኩት የኔ መንገድ በሚለው ነው
አህለን።👍👍👍
👍👍👍
እማይጠገቡ ሰው
ቀጣዩ በጉጉትእየጠበቅንነዉ
|አላህ በሰላም ያድረሰን⤵️👉 |[ስለ ሮመዳን መቅረብ የሸህ ፈውዛን ሃፊዘሁሏህ ምልክት -↪️ጥያቄ:-ሮመዳን መቅረቡን ምክንያት በማድረግ ለሙስሊሞች ምን ይመክራሉ❓↩ መልስ:-✍[በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሚሆነው]➡️ በሰላም ረመዷን እንዲያደረስው አላህን ይጠይቅ።➡️ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በፆም፣በሶላት፣በመልካምስራ እንዲረያጠነክረው ይጠይቅ።➡👌ምክንያቱም ለሙስሊም ሰው ትልቅ የሆነ ቻንስ ነውና❗️ኑፖሮፋይሌን በመጫን እንማማረ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሰ ወራ ወበ ፣ ክፍል ሁለትን በዩቱዩብ ላይ አጣሁት፣ በየት ነው ማግኘት ነው የምችለው?
ማሻአላህ ክክክክ
❤❤❤
ሸክአብደላአላህረጂምእድሜይጥልንትላለችሐዋሀሰንያንቱውለጂ
የዘምዘምየልጃልጂሐዋወረባቦ
ከአረብኢመሬትአንተምወንድማችንእመሰግናለን
❤"❤❤❤ባባባ
ሼይኽ ትክክል ናቸው ሁሴኖ ቲሻድ ነው የሚሏቸው አረቦች እዚህ ሳዑዲ ራሱ አሉ እና ቲሻዲ ነው የሚሏቸው ያው እኛ ደሞ ኢትዮ ሌላ ብንለውም ለምሳሌ እንደ ቻይና ( ሲን)
አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው اللهم إني اسألك حسن الخاتمةአላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموتአሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውትاللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينكአላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
ክክክክክክ
who is here 2024
የብሪጣኒያ መኪና ሎሪ ይባላል
አጂብ
የሀይለስላሴ ወጥ ቀማሽ 😂😂😂
ደስ የሚል ገራሚ ታሪክነው አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት
የህይወት ገጽ. ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሊሞች ለኢልም የከፈሉት ዋጋ ያስደምማል ሼይኻችን ጨዋታቸው ደስ ሲል ያለፉበት መንገድ አጂብ ነው አሏህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ሚንበሮች በርቱ
ማሻ አላህ አባታችን በጣም ሚገርም ባህር የሆነ ታሪክ ነው እንግዲህ ይሄ ሁሉ የለፉት ለዲን በለው ነው እኛስ ምን አረግን ለዲናችን? በጣም በተመስጦ ነው የሰማሁት አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይሰጦት ሚንበሮች በርቱ ብዙ ሸሆች ይኖራሉ እንደዚህ አይነት ኡማው ታሪካቸውን መስማት አለበት እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያለበት
አጅብ አባቶቻችን ድናችንን ለመማር ይህን ያክል መይዋትነት ከፍለዋል እኛ ግን። ኢልሙ በጃችን ሁኖ ዘንግተናል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባታችን
አጂብ ነው ሱባህን አላህ
ماشاء الله الله يحفظهم ويطول عمرهم يارب
ባባየ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah 🥰 jzk Allah brother we waiting for a next week party4 Inshallah thanks 🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
I am watching from Houston tx USA
የእኚህ ታላቅ ሰው #ሼክ_አብደላህ_እድሪስ_አዝሃሪን የህወት ታሪክ ፣ ወደ አዝሀር ለመምጣት ያጋጠማቸው ውጣ ውረድ ፣ በካይሮ #በአዝሃር_ዩኒቨርስቲ እንዲሁም በመዲነተል በኡስ ውስጥ ያሳለፉት ህይወት ፣ ወደ ጀርመን ለስራ ያደረጉት ጉዞን ..... ስሰማ ምን ያህል ታታሪ እና የጥልቅ እውቀት ባለቤት መሆናቸው አስደመመኝ !!
የሼካችን ውይይት እኛ ወደ አዝሃር ስንመጣ የነበረበትን ጊዜ ፣ የትምህርት ላይፉን ፣ በአዝሃር ዩኒቨርስቲ እንዲሁም በመዲነተል በኡስ (የተማሪዎች ዶርም) ውስጥ ያሳለፍኩትን ምርጥ ጊዜን ወደ ኃላ መለስ ብዬ እንዳስታውስ አደረገኝ ።
ሐያት ሐያት ያረብ ለእንደዚህ ትላልቅ የኢልም ምንጭ ለሆኑ ሼኮቻችን !!
አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቃቸው ከእውቀታቸው ከህይወት ተሞክሮዋቸው የምንጠቀም ያድርገን !!
#ሚንበር_ቲቪን
#ጋዜጠኛ_ሁሴን_ከድርንም እናመሰግናለን !!
እኔ እንደዚ ቁም ነገር ማየት ይከብደኝ ነበር ይህን ግን በፍቅር አጣጥሜ እያየው ነው በጣም ደስ ሚሉ ሰው አላህ እንደስወ አይነት ተተኪ አላህ ይስጠን እእድሜወትንም ያርዝምልን
ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
አዲስ አበባ ውስጥ በ400 ሺህ ብር ኮንዶሚኒየም መግዛት ይቻላል?
ruclips.net/video/4URnpAqd2B0/видео.html
ማሻአላ ሚገርም የማስታወስ ችላታ አላቸው እያዳዷን የዋሉባት ቀን አይረሱም አጂብ እኔ የዛሬ ሶስትና አራት አመት የገጠመኝ ን አላስታውስም አላህ ይጨምርሎት ያሼህ
ሱባሃን አላህ እሚገርም ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት
Mashallah Allah yetebikelin
ሜንበር ትዩብ ቅርብ ግዜ በደንብ እየተከታተልኩዋቹ ነው ስርዐት አቹ ሁለመናቹ በጣም እሚደንቅ ነው ምርጦች ናቹ አንደኞች።
Masallah Masallah Allah with you ❤ 🙏 ♥ 💖 💓 💕 ❤ 🙏 ♥ 💖
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ
Masha Allah
ኡስታዝ አብደላ ፦ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት። ክፉ አይንካዎት። በምድራዊ ሕይወትዎ ሰላም፣ የተሟላ ጤንነት በአኺራም አላህ ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቅዎት። አወሊያ ትምህርት ቤት አብረን ብዙ ቆይተናል። በጣም እወድዎታለሁ፤ በጣም አከብርዎታለሁ።
ማሻአላህ ህግ የተማሩበትን እስተምሩን እተሙልን
አሏህ እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤና ጋር
👍👍👍👍👍👍ማሻ አላህ
አዲስ አበባ ውስጥ በ400 ሺህ ብር ኮንዶሚኒየም መግዛት ይቻላል?
ruclips.net/video/4URnpAqd2B0/видео.html
ማሻ አላህ ሚንበሮች በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
ማሻላህ
Ma Sha Allah.....አላህ ይጨምሩሉህ ፣፣፣፣፣፣
Ya Allah.gn samint mech new ?☺
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم
Mashallah, tebarekellah edema tana yesetote,endereso ayenetochene yabezalen,.
አህለን
Mashalh alh edeme yestewet
የአሊሞች ወግ አይጠገብ 3ቱንም progrme በጉጉት ነው ያየሁት አላህ አፍያ እድሜ ይስጡህ
ማሻአላህ
መንበርን ያወኩት የኔ መንገድ በሚለው ነው
አህለን።👍👍👍
👍👍👍
እማይጠገቡ ሰው
ቀጣዩ በጉጉትእየጠበቅንነዉ
|አላህ በሰላም ያድረሰን⤵️
👉 |[ስለ ሮመዳን መቅረብ የሸህ ፈውዛን ሃፊዘሁሏህ ምልክት -↪️
ጥያቄ:-ሮመዳን መቅረቡን ምክንያት በማድረግ ለሙስሊሞች ምን ይመክራሉ❓
↩
መልስ:-
✍[በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሚሆነው]
➡️ በሰላም ረመዷን እንዲያደረስው አላህን ይጠይቅ።
➡️ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በፆም፣በሶላት፣በመልካምስራ እንዲረያጠነክረው ይጠይቅ።
➡👌ምክንያቱም ለሙስሊም ሰው ትልቅ የሆነ ቻንስ ነውና❗️ኑፖሮፋይሌን በመጫን እንማማረ
አዲስ አበባ ውስጥ በ400 ሺህ ብር ኮንዶሚኒየም መግዛት ይቻላል?
ruclips.net/video/4URnpAqd2B0/видео.html
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሰ ወራ ወበ ፣ ክፍል ሁለትን በዩቱዩብ ላይ አጣሁት፣ በየት ነው ማግኘት ነው የምችለው?
ማሻአላህ ክክክክ
❤❤❤
ሸክአብደላአላህረጂምእድሜይጥልንትላለችሐዋሀሰንያንቱውለጂ
የዘምዘምየልጃልጂሐዋወረባቦ
ከአረብኢመሬትአንተምወንድማችንእመሰግናለን
❤"❤❤❤ባባባ
ሼይኽ ትክክል ናቸው ሁሴኖ ቲሻድ ነው የሚሏቸው አረቦች እዚህ ሳዑዲ ራሱ አሉ እና ቲሻዲ ነው የሚሏቸው ያው እኛ ደሞ ኢትዮ ሌላ ብንለውም ለምሳሌ እንደ ቻይና ( ሲን)
አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው
اللهم إني اسألك حسن الخاتمة
አላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ
اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت
አሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውት
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ
ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹