የሕይወት ገጽ አውሮፓ ውስጥ ጎዳና ተዳዳሪ ሆኜ ነበር ሸይኽ አብደላ እድሪስ ክፍል 2 || Minber Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 47

  • @f5692
    @f5692 3 года назад +3

    ኦሎሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው አላህ ይጠውል ኡምረዎት ሸህና

  • @mamila6092
    @mamila6092 3 года назад +3

    ያ አላህ !! ምንኛ ያማረ ምርጥ የሸሆቹን ታሪክ ነው እያቀረብክልን ያለህው ሁሴኔ ጀዛከአላሁ ኸይር ። ወላሂ በጉጉት ነው ሳዳምጠው የነበረ ። በተለይ ሸሆቹ ለኢልም ፍለጋ ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አድርገው የመጡበት እና የዕውቀት ካዕባ በተባለው አዝሃር ውስጥ ሆኜ ታሪኩን መከታተሌ ደግሞ ለየት ያለ መንፈስ አለው ።
    ሁሴኔ እንደው አላህ ሸሃችንን እድሚያቸውን ያርዝምልን እና ለእረፍት ሀገር ስመጣ ከእኚህ ታላቅ ሰው ጋር ስለ አዝሃር የድሮ ሁኔታ እሳቸው እየነገሩኝ እኔ ደግሞ አሁን ያለበትን ታሪክ የልብ የልባችንን እንድናወጋ አመቻችልኝ ???
    ፕሮግራማችሁ ደግሞ ድንቅ ነው ሃቢቢ አላህ ይጨምርላችሁ
    ወንድማችሁ መሀመድአሚን አዝሃር ከግብፅ ካይሮ

  • @suleimannesredin4484
    @suleimannesredin4484 3 года назад +5

    ወንድም ሁሴን አላህ ያግዝህ : ከዚህ በበለጠ ውብ ልታደርገው ትችላለህ::

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 3 года назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 года назад +2

    MashaAllah what a nice history
    Allah yaqoyelen abatachen

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 3 года назад +2

    አላህ ይጨምሩሉህ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 года назад

    ሱብሀን አላህ ግርማሞገሳቸው የሚያሰደሰት አዋቂ ያገሬ አሊም !
    እድሜያቸውን ያሰረዝምልን !!!!

  • @didy898
    @didy898 3 года назад +2

    አሠላምአሊኩም የኡመተል መሀመድ ሠላምይብዛላቹ

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 3 года назад +1

    አላህ ይጠውል ኡምረወ

  • @hawa-be4kw
    @hawa-be4kw 2 года назад +1

    አላህይጠውልኡረክያሸክአብደላህእላለሁከዱባይ

  • @حىكواسفا
    @حىكواسفا 3 года назад +2

    sa wr wb jezakumulahu keyir ደስ የሚልታሪክ ነው የሳሙነዋ😁👈aderigalec አላህ☝ ሆይ ሀገራችንንእና ህዝባችንን ጠብቅልን በእስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን የሚፈቱበትን ቀን ቅርብ አድርግልን ☝☝🙏🙏🙏

  • @የኮሜትዘበኛ
    @የኮሜትዘበኛ 3 года назад

    ሁሴ አላህ ጀነትከምትናፍቃቸውየሡ ባራዎች ያድርግህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +1

    ጀዛካሏህ

  • @sofayesied2879
    @sofayesied2879 3 года назад +1

    አገሬ ሀርዲቦ

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 года назад

    መሸአላህ፣እንደት፣ደስ፣የሚል፣ታሪክ፣ነው

  • @hussiensh9389
    @hussiensh9389 2 года назад

    አሰ ወ ወ ወ ወንድም ሁሴን አላህ ጀዛህን በኸይር ይክፈልህ ሸሀችንን ረጅም እድሜ አላህ ይወፍቃቸው በርታ ወንድሜ

  • @Fafi807
    @Fafi807 3 года назад

    መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ሀይር
    ጥሩ ትምህርቶችን እያቀርባችህልን ነው ሚበሮች
    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 3 года назад

    ጀዛከሏሁ ኽይረን ማሻ አላህ ኡስታዝ ብዙ በሚድያ የማናውቃቼው ኢልምን ከምንም በላይ የሚያውቁ እያሉን እዚህ በጃሂል ዳእዋ ተጃጅለናል

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 3 года назад +1

    ደስ የሚሉ ኦርጅናል ሸህ

  • @nejmudinworkicho4819
    @nejmudinworkicho4819 3 года назад +1

    astemariye Allah yakoyachuh YAwolia tizetaye

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 3 года назад +2

    ለአላህ ስትሉው በስርቤት ለሚሰቃዩ ስበብ ሁነኑው እባካቺሁ በምቺሉት አቅም እገዙን

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 года назад +1

    የአሊሞቻችን ወግ አይጠገብም

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 3 года назад

    ያረቢ

  • @hawa-be4kw
    @hawa-be4kw 2 года назад

    ሁሴንወንድማችንአላህእሜይስክ

  • @myblue5921
    @myblue5921 2 года назад

    masha allah bertuln ulemawochachin allah yakoyln

  • @senatube9116
    @senatube9116 2 года назад

    ደስ ሲሉ በረቢ😍😂

  • @hindiyazeynu9001
    @hindiyazeynu9001 3 года назад

    Allah Afiya yadrgachew edme ystachew yareb

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 3 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አህለን

  • @merwanabdu1468
    @merwanabdu1468 2 года назад

    ማሻአሏህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከዚህ በፊት የሸህ አህመድ ምቾትን ክፍል አንድን ተከታትዬ ነበር ክፍል ሁለትን ለማየት ጓጉቼ ነበር ላገኘውአልቻልኩም ከለቀቃችሁት ሊንኩን ብትፖስቱልኝ ጀዛእ ከሏህ

  • @MokaMoka-yx8yw
    @MokaMoka-yx8yw 3 года назад +1

    አሠላማሊኩምእረህመቱላሂወበረካትሁ

  • @gddbbdh5569
    @gddbbdh5569 2 года назад

    ustaze silayehot des bilongal اللہ يحفظك

  • @ሀይቅውጫሌውርጊሳ
    @ሀይቅውጫሌውርጊሳ 2 года назад

    የሱፍያው ኒዟም

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 года назад +1

    wawrwb

  • @esmailechalli7599
    @esmailechalli7599 3 года назад +1

    Allah enfira Qadiriya yetmet menged naw manem saw aysetemem tikikle menged Quran and suna bicha naw

  • @hawa-be4kw
    @hawa-be4kw 2 года назад +1

    እኔእምንእደምልአላውቅምባባበጣምደስይላልትላለችቢንትሀሰንሀዋ❤❤😭😂

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад

    መገን ወሎ ደስ ሚሉ ሰው ናቸው😂😂ወለጋ የበቆሎ ቂጣ በወፍሩ በአዋዜ ነበር ምንበላው ይሄ ሶየ ግን ቡና አፍልቶ አንድ ሞሰብ ሙሉጤፍ እንጀራ አቀረበ ይሄ ሰውየማ እዚህ አይደለም አልን ቡሀላም እኔ ትግሬ ነኝ ነጋ አድራስ ጅማ አሉ እሳቸው ልከውኝ ነው ኡለማ እንዳመጣ ነጋ አድራስ ደግሞ ጥምጣማቸው ያስፈራ ነበር አትፍሩ እዚህ ካለው ሁሉ አሊሙ እኔ ነኝ እኔም አመ እንጂ አልቀራውም😂😂😂
    እንጀራኮ የሀበሻ ናት የትግሬና የአማራ የኤርትራ

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 3 года назад +1

    25ሳንቲም ስሙኒ ነው የሚባለው

  • @hawa-be4kw
    @hawa-be4kw 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😭

  • @esmailechalli7599
    @esmailechalli7599 3 года назад +1

    Endezi Aynet program Atastemiru tikiklegha Alim Asayun endenzi bidea sewoch Atamtu

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 2 года назад

    weyna be allha egni abat husan alif radio lay 2017 mame enterve yaregachew nachew ??? Tsegure lewet yemilewn getemegnachew yesemahut meselegn beza lay demtsachewe adiss alhonebegnm endi neber feta yaregun 2017 mame siteyekachew gen esachew meselugn

  • @ሀይቅውጫሌውርጊሳ
    @ሀይቅውጫሌውርጊሳ 2 года назад

    ጦሪቃ ቢድዓ አይደለም።።። ዋህብያዎች ስሙ..