ሙሉ ቅዳሴ በአማረኛ ትርጓሜ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  9 месяцев назад +30

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @MesiKube
    @MesiKube 10 месяцев назад +842

    ሁሌም ባለቤቴ እንደዚ ይል ነበር ‘’ቅዳሴው ምን እንደሚል ሰው ቢረዳ እምባው ማቆሚያ የለውም ‘’
    ለጠፍ ወገኖቻችን ልቦና ይስጣቸው

    • @temutemu9526
      @temutemu9526 10 месяцев назад +11

      እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @workugebre3602
      @workugebre3602 10 месяцев назад +25

      ቢኒያም ሽታዬ (የቀድሞ ፓስተር) ሰንበትን ጠብቆ፡ ጠዋት ጠዋት፤ ቅዳሴ ሲያስተላልፍ፣ እንዲህ እንዲያረግ ኮሜንት አድርጌ ነበር። በእሼ በኩል መሻቴ ስለተፈፀመ ደስ ብሎኛል።

    • @saraababa
      @saraababa 10 месяцев назад

      እኔ በጣም ነው የማለቅሰው ቅዳሴ ለይ በተለይ ወንጊል ጀተነበበ በሆላ። ቅዳስ ሳይገብ ሂጀ ከፊት ለፊት ሰለምቆም ምንም የሚረብሽይ የለም። ደግሞ ልጅ እያለሁ እናት እና እባቴ በየቀኑ በሚባል መልኩ ቤተክርስቲያን ይሂ ድ ነበር እቤታችን ውስጥ ዋሪው በሙሉ ስለቤተክርስቲያን ነበር የሚወራው። እሁን እናቴም እባቴም በህይወት የሉም። በጣም የማለቅሰው ቤተክርስቲያ ውስጥ እንድም ቅዳሴው በጣም ሰለሚመስጠኝ ሊላው ደግሞ ቤተሰባችን ሰለማስታውስ ነው። ለማንኛውም እሂንን የምታነቡ ወገኖች እግዚያብሂር ለስጋወ ደሙ ያብቃችሁ አኔ በቅቻለሁ እንዲት የእግዚያብሄር በረከት እቤታችሁ እንደሚገባ በቃላት ለመግለፀ ከባድ ነው። ወንድም እህቶቻ እትፉሩት። በረከት ነው። የመዳን ቀን ዛሪነው ከዛሪም እሁን። ይላል ወንጊሉ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉❤❤❤❤😢 አሜን አሜን

    • @makimama2783
      @makimama2783 10 месяцев назад +3

      100%

  • @LuHaTube
    @LuHaTube 10 месяцев назад +234

    ይሄን በትጋት ያዘጋጁ እጆች ሁሉ ይባረኩ። እጅግ ግሩም ነው። እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላችሁ።

    • @Natiye23
      @Natiye23 10 месяцев назад +2

      እውነት ነው 🥰🤲🕊☦️🥰👑አሜን ይባርክ

    • @aynealma66
      @aynealma66 10 месяцев назад +7

      ግን በመፀሀፍ ቢታትምና ብናነበው መልካም ነው❤❤

    • @talkaboutict6201
      @talkaboutict6201 10 месяцев назад +1

      @@aynealma66 ale yekidasie tesetso belesh teyiki

    • @ዘኪ_Tube
      @ዘኪ_Tube 10 месяцев назад

      Amen(3)

    • @zero2hero262
      @zero2hero262 10 месяцев назад

      @@aynealma66 ale...

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 месяцев назад +804

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሀ

    • @laluyaha8361
      @laluyaha8361 10 месяцев назад +5

      አሜን ፫ አንችን ከክፉሁሉ የጠብቅቪ ከመላ ቤተሰብቪ ጋር

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 10 месяцев назад

      ​@@laluyaha8361አሚንንን እናተንም ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲😍😍😍🥰🥰🥰

    • @tigteshome2052
      @tigteshome2052 10 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Thewahido
      @Thewahido 10 месяцев назад

      Amen❤

    • @GghjgjgjHjgjjgj
      @GghjgjgjHjgjjgj 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @emuemu7440
    @emuemu7440 10 месяцев назад +108

    ቅዳሴውን ተከትለን እንድንል እና ግእዙንም እንድናውቅ ከላይ ግእዙንም ክተቱልን
    እግዚያብሔር ይባርክህ እሼ❤❤❤

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 10 месяцев назад +310

    አቤት መታደልህ እሼ የኔ መድኃኔዓለም አንተንና በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን አሜን!

  • @zola1621
    @zola1621 10 месяцев назад +74

    በግዕዙም አብሮ ቢፃፍ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ግዕዙንም ለመሸምደድ ይጠቅማል
    እግዚአብሔር ያክብርልን እሼና በዙሪያው ያላችሁ
    እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏
    ሰብስክራይብ❗️

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 10 месяцев назад +324

    ቁሞ ማሰቀደስ የናፈቀው ማነው እንደኔ ከ ስምንት አመት በላይ ሆነኝ አይ 😢😢😢😢 ደጁ እጣኑ ፀበሉ ሁሉ ናፈቀኝ አባት ሆይ እባክህ በስደት ያለነሁን ሁላችንንም ጠብቀህ ለደጅህ አብቃን የበረከት ፆም ይሁንልን

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ 10 месяцев назад

      የት ነው ያለሽው እማ

    • @Metkeasfaw
      @Metkeasfaw 10 месяцев назад

      አሜን

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 10 месяцев назад +3

      እኔ አለውአደል እዴ እዚህውኝ እምተኛው ልቦና ስጠኝ😢😢

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 10 месяцев назад

      @@ከራድዮን-ጨ5ጨ ኢትዮጵያ

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 10 месяцев назад

      የት ነው እርብ እገር ቤተክርስቲያን እለ ሳውዲ ብቻ ነው ያሌለው

  • @henok_haile
    @henok_haile 10 месяцев назад +8

    ይህን ድንቅ ስርዓት አምልኮ አለም አይቶ ይደነቅ እስኪ❤❤❤

  • @aradaway
    @aradaway 10 месяцев назад +132

    ወንድሞች ሆይ አትጠራጠሩ እውነተኛቱና የቀደመችው መንገድ ተዋህዶ ናት።

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 10 месяцев назад +11

    +++ከጸሎት ሁሉ የበለጠ፣ የከበረ ቅዳሴ ነው ለምን ቢሉ ለዓለም መዳኛ የተሰጠንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደም ስለሚፈተትበት። የከበረው ቅዳሴ ላይ በንስሀ ህይወት ሆነን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን የመንፈስ ቅዱስ እግዣ አይለየን።

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 10 месяцев назад +659

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ አመሰግናለው እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳቹህ እንዲሁም ለታላቁ እረመዳን እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊን እህት ወንድሞቻችን የክርስትያኑንም የሚስሊሙንም ፆም ፁሎት ፈጣሪ ተቀበብሎ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 10 месяцев назад +6

      እንካን አብሮ አደርሰን የሰለም የፍቅር ፃም ያርግልን ሰይጣን ተቆጥታል ድምፁ ርበሸኝ እያለ ነው በዚ ፃም ፀሎት ከአገራችን ላይ እግዛብሄር ያውጣልን በቃቹ ይበለን የማንሰማው የለ የእግዛብሄርን የአላህን ድምፃ ርበሸኝ የሚል መጣ ያዝልኝ ሰለው ፍቶ ለቀቀው እግዝዮ እግዝዬ

    • @rhmaathudi4075
      @rhmaathudi4075 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @HjgvJhdg
      @HjgvJhdg 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @HaleemaNene-ev7io
      @HaleemaNene-ev7io 10 месяцев назад

      😂😂😂

    • @HaleemaNene-ev7io
      @HaleemaNene-ev7io 10 месяцев назад

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 10 месяцев назад +18

    ይችን የመሰለች ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ❤
    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @Selamsys
    @Selamsys 10 месяцев назад +239

    በእውነት እሼ ምን እንደምልህ አላቅም ሁሌም መማር የምፈልገውና ማድረግ ግን ያቃተኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነበር እግዚአብሔር አምላክ በበረከቱ አይለይህ እኛንም እንዳሰብክ ያስብህ ቅር ያለኝ ነገር ግን ተሰጥኦውን ለመማር የግድ በግእዝም መኖር ነበረበት ይሄ ያው ትርጉሙ ብቻ ስለሆነ ተሰጥኦዎውን መማር አይቻልም

    • @ድንግልማርያምአማላጅናት10
      @ድንግልማርያምአማላጅናት10 10 месяцев назад

      ሁሉምኮ አለ እህቴ ❤

    • @Selamsys
      @Selamsys 10 месяцев назад +14

      ልክ ነው ሁሉም አለ ሁሉም ግን የአማርኛ ትርጉም እንጂ የግእዙ ፅሁፍ የለም ተሰጥኦ ደሞ በአማርኛ አይደለም የሚመለሰው በግእዝ ነው ይሄ አጠቃላይ ቅዳሴው ምን እንደሆነ ለማወቅ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው ብዙዎቻችን ትርጉሙ ምን እንደሆነ ሳናውቅ ነው የምናስቀድሰው ተሰጥኦውን እንድንማር ደሞ በግእዝም ቢኖረው ጥሩ ነበር

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 месяцев назад

      🎉🎉🎉❤❤❤አሜን

    • @user-Loyalists
      @user-Loyalists 10 месяцев назад +3

      ቅዳሴው ግዕዝ ነዉ ከስር በአማርኛ በቂ ነው ❤❤❤

    • @አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ
      @አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ 10 месяцев назад +3

      የቅዳሴ መፅሀፍ ግዙ በዛ ትለምዳላቹ ስደት ላይ ሁናቹ ቤተክርስቲያን ካለ እዛ ሂዳቺ ግዙ ቤተክርስትያን የኛ ቤተክርስትያን የሌለበት ከሆነ ደግሞ ሀገራቹ ስትገቡ ትለምዳላቹ ዋና ፍላጎት ይኑራቹ

  • @FitsumAbebe-i3q
    @FitsumAbebe-i3q 10 месяцев назад +14

    ከልጅነቴ ጀምሮ በቤቱ ስላደኩኝ ሙሉውን ቅዳሴ አውቀዋለሁ በአማርኛ ስሰማው እንደ ሁል ጊዜው ወረረኝ አምላኬ እንኳን በቤትህ አቆየኸኝ አሜን

  • @eyerusalemyohannis2917
    @eyerusalemyohannis2917 10 месяцев назад +145

    በእውነት በየእለቱ ሳይቋረጥ እየሱስ ክርስቶስ ስላሴ በዚህ ክብር ትህትና የሚመለክበት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ናት ዘወትር ከዚህ እንዳንጎል ፀንተን እንድንቆም ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 10 месяцев назад +28

    እኔ በሂወቴ ውስጥ ሰላም የሚሰጠኝ ነገር ቅዳሴን ማስቀደስ ነው ። እሁድ እስክትመጣ በናፍቆት ነው እምጠብቃት ያለችኝ እረፍት ቀኔ እሷ ስለሆነች ። ወደፊት የራሴ ስራ ሲኖረኝ ከማጣጥማቸው እና በውሳጣቸው ከምኖርባቸው ሁሌም እምገኝባቸው ነገሮች
    ቅዳሴ
    ማህሌት
    ስዓታት ናቸው ።

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 10 месяцев назад +1

      ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ

    • @yibeltalfetene
      @yibeltalfetene 10 месяцев назад

      @@binyamtadesse9387 አሜን የኔ ውድ ወንድም !

    • @teferakebede3182
      @teferakebede3182 10 месяцев назад

      እድለኛም ጎበዛም ነህ እግዚአብሄር ሁላችንም ለክብሩ ያብቃን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 10 месяцев назад +156

    እኔ ካገሬ ገብቸ የናፈቀኝ በእግዚአብሔር ቤት መዞር ነዉ በፀበሉ በቅዳሴዉ በየገዳማቱ አቤቱ ጌታ ሆይ የልቤን ታዉቃለህና ለሀገሬ አብቃኝ

  • @hanaanmut1189
    @hanaanmut1189 10 месяцев назад +7

    እንግዲህ እንኳን ለኦርቶዶክሳዊያን ይቅርና ለማያውቋትም(በተለይም ሳያውቋት ለሚንቋት) ⛪ቤተክርስቲያንን በቅዳሴዋ ምን እደምትል ይሰሙ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ በእሸቱ ላይ አድሮ ይሄን የተቀደሰ ነገር ለህዝቡ ሁሉ አደረገ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 10 месяцев назад +51

    30 አመት ሙሉ ሳይገባኝ የምወደው ቅዳሴ ሲተረጎም በ እንባ ማስቀደስ ጀመርኩ😢😢❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለ በጎ ሀሳባችሁ:: ስለ እውነት ታላቅ አገልግሎት ነው ያበረከታችሁት ለ መላ ኦርቶዶክሳውያን :: ለ ዛሬዋ እለት ያደረስከን ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን::

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 10 месяцев назад +86

    እግዚአብሔር ይመስገን መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ
    መጨረሻየን ያሳምርልኝ ከቤቱም እዳልወጣ ጥበቃው አይለየኝ

  • @zeminas15
    @zeminas15 10 месяцев назад +19

    ድሮ አገር ቤት እያለው በግዕዝ ነበር እሚቀደስ ዜማው ባይገባኝም ስሰማው መንፈሴ ትደሰታለች ከሀገር ውጭ ደግሞ ሁሌ እምመኘውን በትርጉም ሳገኘው ደስ አለኝ አንድ ቀን ግን ለምን እሱን እያነበብኩ አላስቀድስም ብየ እያነበብኩ ሳስቀድስ ሰው እየዞረ ያየኛል አልገባኝም ከጎኔ የነበረው ሰው በሰላም ነው አለኝ ምን ነው ስለው እያለቀስክ እኮ ነው አለኝ ለካ ሳላስበው እያለቀስኩ ነበር አያችሁ እግዚአብሔር ለኔ ያደረገልኝን ያህል ትንሿን እንኳ አላደረኩለትም በእሱ ፊት ልቆም እማይገባኝ ዛሬ በእሱ ፊት ቁሜ እዘምራለሁ ጌታ ሆይ እንዳልክድህ ጠብቀኝ🥹😭🤲🤲🤲

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 10 месяцев назад +109

    እሽዬን እግዚያብሔር ይባርክልን
    እንዲሁም የሀገራችንን ሰላም ይሁንልን እሼ በቤቱ ያፅናልን ውድ የተዋህዶ እንቁ 🙏🙏🙏🙏

    • @NawaMawa-ix8to
      @NawaMawa-ix8to 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ELOHEE-21mariyame
      @ELOHEE-21mariyame 10 месяцев назад

      @@NawaMawa-ix8to 🥰

    • @ሊሊ-ፐ6ነ
      @ሊሊ-ፐ6ነ 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚፃፈው እግዚያብኤር አይባልም

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 10 месяцев назад +21

    አብይ አህመድ ይሄ ድምፅ ነዉ እረበሸኝ ያለዉ እግዚኦ ያሳዝናል እግዚያብሔር ልባችንን ያቅናልን😢😢😢 የዝች ቅድስት ቤተክርስትያን ልጅች ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤ አሼ እግዚያብሔር ዘርህን ይባርክልህ ❤

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 9 месяцев назад +1

      እኔን ረበሸኝ አላለም ነገር አታጣም አገሩ እኮ የኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 10 месяцев назад +142

    ምዕመናን በደንብ እዲገባን ስናስቀድስ ውስጥ ገብተን እናስቀድስ በጣም ነው ደስ የሚለው ብዙ ነገር ይገባችዋል ስርአት እዴት እደሆነ ካህናቱ ዲያቆናቱ የሚያርጉት እያንዳንዱ ስርአት እራሱን የቻለ በጣም የሚደንቅ ነው እኔም ከርፈደ ነው የተርዳውት ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን እሼ እናመሰግነዋለን ተባርክ

    • @HabtamuShmeles
      @HabtamuShmeles 10 месяцев назад +2

      Betikekl west gebto maskedes betam arif new ytekmenal endnawek yadergenal enem west megbat efera neber ahun gn west becha new yemaskedsew

    • @BereketBekele-sy7hz
      @BereketBekele-sy7hz 10 месяцев назад

    • @AGgebreAwoke
      @AGgebreAwoke Месяц назад

      I Will

  • @birukinfo
    @birukinfo 10 месяцев назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ብዙ ሰው አንደሚማር ጥርጥር የለውም። Donkey Tube አግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21 10 месяцев назад +64

    በተመስጦ ሰማየ ሰማያት የሚወስደውን ከጸሎታት ሁሉ የሚበልጠውን ይህን ጥኡም ቅዳሴ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏 እሼ ክበርልን❤️

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 10 месяцев назад +10

    እውነት በየእለቱ ሳይቋረጥ እየሱስ ክርስቶስ ስላሴ በዚህ ክብር ትህትና የሚመለክበት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ናት ዘወትር ከዚህ እንዳንጎል ፀንተን እንድንቆም ፈጣሪ ይርዳን

  • @mahimahi-jc6sw
    @mahimahi-jc6sw 10 месяцев назад +54

    ሁሌም ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን መሆን ያኮራኛል ተመስገን ጌታየ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 месяцев назад +16

    በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም ቁጭ ብዬ መማር የምፈልገው ነገር ቢኖር የቅዳሴ ትርጉም ነበር በጣም እናመሠግናለን ኑ የጠፋቹ ወገኖቻችን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን በቅዳሴው አረንዴት እንደሚጠራ ኑ ተማሩ አለማወቃቹ መንገድ አሳታቹ ልቦናቹን እግዚአብሔር ይመልስላቹ እኔንም ሐጺያተኛዋን ይማረኝ

  • @asterfantahun7826
    @asterfantahun7826 10 месяцев назад +32

    ትልቅ ሀላፊነት ያለው ስራ ነው የሰራኸው ልባም ነህ ተባረክልን!

  • @enatemaryam3665
    @enatemaryam3665 7 месяцев назад +4

    በእውነት ግሩም ነው ሳላቀው ሳስቀድስ ኖሬ እንባ ተናነቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ሃገር ያልተወን ቃሉ እንድንሰማ ስለፈቀደልን እሽ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚም በላይ እምገለግልበትን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ እመቤቴ ሁሌም ከንተ ጋር ትሁን ቃላት የለኝም በእውነት❤

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 10 месяцев назад +16

    አሼ ዛሬ አዳሬን ያሳመርከው ተባረክ እንቅልፍ ጠፋ በደስታ እያደመጥኩኝ ነው

  • @sosinasebsibe5169
    @sosinasebsibe5169 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 месяцев назад +45

    እሸቱ እናመሰግናለን እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ የኛን እና የናንተን ሳነፃፅር በእየሱስ ክርስቶስ የምታምኑ እናንተ ብቻናቹህ የኛ የውሸት ድራማ ብቻ እናንተን እንድንጠላ እያደረጉ ገደል ውስጥ ተቱን ፀልዩልኝ አንዲት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀጋዋ ትደርብህ በሉኝ ላብድነው ጌታን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 10 месяцев назад +5

      እግዚአብሔር ይርዳክ አይዞክ እንግዲያስ ምን ያዘገየሃል ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልስና አብረን እንፆም ❤

    • @aradaway
      @aradaway 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ከእናንቴጋር ይሁን ማስተዋልን ይስጠን።

    • @eyerusalemyohannis2917
      @eyerusalemyohannis2917 10 месяцев назад +2

      ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ በርታ

    • @betselothailu7302
      @betselothailu7302 10 месяцев назад +9

      ምናልባት በአንዴ መወሰን ስለሚከብድ አሁን ባለህበት ሆነህ ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመራህ ጸልይ.... የተለያዩ መፃህፍትን አንብብ ... መድሎተ ፅድቅ የሚል የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ በዚህ ንፅፅር በሚገባ ይረዳሃል.... አይዞህ.... እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ.... ነፍስህንም ከጭንቀት ያሳርፍልህ ወንድማችን

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 10 месяцев назад +1

      ❤❤

  • @meronmulugeta4257
    @meronmulugeta4257 9 месяцев назад +3

    እውነት ኦርቶዶክስ ባሎን ምን ይውጠኝ ነበር የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 10 месяцев назад +36

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ስራ ነው ብዙዎችን ያንፃል ሁሉም ቢያውቀው ቢረዳው ብለን የምናሰበውን ስለተገበርከው። ቃል በገባከው መሰረት ቃልህን ስለጠበክ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በማይጠፋው መዝገቡ ያኑርልህ ወንድም እሸቱ ከነ አጋር ባለሙያዎችህ ጭምር

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 10 месяцев назад +6

    እሼ ለሀይማኖትህ የምትታገልበት መንገድ ከቢዝነስህም ከራስህም በላይ አስበልጠህ የምታደርገው ነገር ያስገርመኛል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገር ስታደርግ አብይ አህመድ እና ተከታዮቹ አይናቸው ደም እንደሚለብስ የሚታወቅ ነው በርታልን አንተ የኦርቶዶክስ ታጋይ

  • @truejoy2058
    @truejoy2058 10 месяцев назад +24

    ድንቅ በተለያዩ ቆንቋዋች ይቀጥል ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን👍

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 10 месяцев назад +3

    በእዉነት እጅግ ግሩም ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን አቤቶ መሀረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Buruk00
    @Buruk00 10 месяцев назад +74

    Your tireless dedication and unwavering commitment to the Orthodox faith have touched the lives of countless individuals, inspiring us all with your devotion and passion. Your profound contributions have enriched our spiritual journey and strengthened our community in ways that words cannot fully capture. We are eternally grateful for your selfless service and the profound impact you have made on the Orthodox religion. May your efforts continue to be blessed, and may your legacy endure for generations to come. Thank you, from the depths of our hearts, for your extraordinary devotion and service.

    • @ENBAYE
      @ENBAYE 10 месяцев назад +10

      Thanks a lot brother may God bless you for your kind words

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  10 месяцев назад +24

      ወድማችን እጅግ ስለሚያበረታታው እስተያየትህ ከልብ እናመሰግናለን::
      ድንቅ ሞራል ሰተኽናል

    • @Buruk00
      @Buruk00 10 месяцев назад

      As I am university student, I respectfully inquire about the possibility of scholarship assistance from your esteemed training program(ወጌሻ)@@comedianeshetu

  • @hemien15
    @hemien15 10 месяцев назад +20

    እሽቱ እዉነት አንተ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ ነሀ፡፡ እመብረሀን ከእነ ልጅዋ ትጠብቅህ፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ይህን ማድረግህ የብዙ ስዎችን ጥያቄ ይመልሳል፡፡

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  10 месяцев назад +237

    የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና | እስታንዳፕ ኮሜዲ | የእየሩሳሌም ጉዞ እና እጹብ ድንቅ ልጆች ጠቁሞ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
    tally.so/r/3ldYl5

    • @Samri-1724
      @Samri-1724 10 месяцев назад +2

      እናመሰግናለን እሼ , ሶስት አይነት ስግደት አለ የቱ የቱ ጋር እንደምንል አሳየን 🙏

    • @Lehulem
      @Lehulem 10 месяцев назад +4

      እሹቱ አንተ የእውነት ልዩ ነህ። እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ። እሼ እኔ ጥያቄ አለኝ። ስለ አባታችን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የት ጠፉ? እባክህ መረጃ ካለህ ንገረን 🙏🙏🙏

    • @SirateKidase
      @SirateKidase 10 месяцев назад +3

      እሼ እግዚአብሔር ይባርክ ,። አንድ አስተያየት መስጠት ከተቻለ ግን የድምፅ ቀረፃዉ እስቱዲዮ ቢሆን ጥሩ ነበር እና አስብበት ለታሪክ ሚቀመጥ ነገር ስራ የቅዳሴን ሐይል ስለማውቀው ነዉ 🙏🙏🙏

    • @wondemeta
      @wondemeta 10 месяцев назад +3

      I wish since it's Kidase, the advertisement should remove bcz it interrupted the prayer 🙏

    • @kidistdemisse4218
      @kidistdemisse4218 10 месяцев назад

      በአዲስ አበባ ስንት ገዳማት አሉ? ስለ እነርሱም ይነገር። እንጎብኛቸው አስፈላጊውን ነገር እናድርግላቸው።
      እሸቱ፣ እንዳተ የማስተባበር አቅም ያለው የጎደለውን መሙላት ይችላል በተለይ ቅድስተ ማርያም ገዳም ግቢ፣መጠለያ፣መታጠቢያ ቤት ሄደህ ተመልከተው
      2ኛ የቅዱስ እስጢፋኖስ መግቢያ በር ሄደህ ተመልከተው
      እነዚህ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት እስካሁን ከታዘብኩት ነው

  • @Men_naa1
    @Men_naa1 10 месяцев назад +29

    ውድ እሸ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ማወቅ የምፈልገውና ምንድን ነው ይህ ሁሉ ልፈፋ ስል የነበረው መዝሙር ነው በርግጥ በቤተክርስቲያን ሳልፍ በጣም የሚረብሸኝ ድምፅ ነበር ፣ ለካ በአፍ ብቻ የሚዘመር ውብ ዜማ ነበር 😢😢😢😢 በውነት ኦርቶዶክስማ እውነተኛ ብቻ ሳትሆን ራሷ ኢየሱስ ናት ፣ ኢየሱስ ያለፈው ዘመኔን ይቅር በለው 😢።
    ውድ ቢኒያም ሽታዬ ተባረክ ድሮም ትምህርትህ ይመቸኝ ነበር ፣ ከቸርች ስትወጣ ተናድጀ ነበር ፀልየልህም አቃለሁ ላንተ የተንበረከኩት ለኔ ሆነ አሜኔ ፣ አሁን በጌታ ወደድኩህ ተባረክ አይኔን ገለጥከው።
    መስቀል ፍላወር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሶች በጌታ ማድረግ ያለብኝን ንገሩኝ መማር እፈልጋለሁ ።

    • @habtamutadesse9109
      @habtamutadesse9109 10 месяцев назад +1

      ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደ(ሽ )እራስህን (ሽን) ለካህን አሳይ (ዪ)

    • @LemLemSisay-lo6qs
      @LemLemSisay-lo6qs 10 месяцев назад +2

      አባቶችን አግኝና አናግሪያቸው ጌታ ይርዳሽ🙏

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይርደሀል።እኔም ላግዝህ ፍቃደኛ ነኝ በቴሌግራም @tfgghh87 አገኘኝ።

    • @Men_naa1
      @Men_naa1 9 месяцев назад

      @@LemLemSisay-lo6qs Done 🙏 wendmsh honku

    • @Men_naa1
      @Men_naa1 9 месяцев назад

      @@LemLemSisay-lo6qs done wendmsh honku🙏❤️

  • @ethiomesobtube3995
    @ethiomesobtube3995 10 месяцев назад +9

    ኡፍፍፍ ኦርቶክሳዊት ንፅይት ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ቃል የለኝም ላንቺ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢዩሱስ ክርስቶስን ከነሙሉ ክብሩ አይብሻለሁ

  • @serkitameru5464
    @serkitameru5464 10 месяцев назад +4

    እሼ እኔ አሥቀድሣለዎ ግንትርጉሙን መሥማቴ የበለጠ እንድሄድ ሥላደረ ገኝ አመሠግናለዎ፡ ዘሮክ ይባረክ።

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 10 месяцев назад +31

    እኛ የዱባይ ደብረ መዊ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በአማርኛ ትርጉሙን በእስክሪን እያነበብን ነው የምናስቀድሰው ሁሉም ቦታ ይህ ሊለመድ ይገባል😊

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 10 месяцев назад +2

      በአሜሪካም በግዕዝ በአማርኛና እንዲሁም በእንግሊዝኛ ሁሉ ነው በስክሪን የሚቀርበው ሙሉ ቅዳሴ 🙏

  • @TequamMolla-yw3mb
    @TequamMolla-yw3mb 10 месяцев назад +2

    እንደዛሬ ተደስቸአላቅም በስደት ድምፁን እማልሰማውን ስላሰማህኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @zna826
    @zna826 10 месяцев назад +35

    ቤተክርስቲያኔ አንድ ቀን ራስ የሆነሽ ክርስቶስ ከዚህ አለም ድካም አውጥቶ ከሃጥያቴም አንፆቶ ጠዋት ማታ ደጅሽን ለመሳለም ሳይሆን ለመጥረግ ያብቃኝ ❤

  • @AklogMendarealw
    @AklogMendarealw 10 месяцев назад +6

    ለሀግፕራቸው ብጦር ሜዳ ይሉ በየሆስፒታሉ ተኝተው ፈጣሪ የሚማፀኑ በአልጋላይ ያሉ መንቀሳቀስ ስለማይችሉ በእስር ቤት ሆነው ፈጣሪን የሚማፀኑ ሁሉ ይህ የቅዳሴ ቃል እንዴት ትንፋሽ ህይወት እንደሚሆናቸው እኔን በዚህ ዝግጅት የተሳተፉ የዶንኪ ትዩብ መሪ እግዚአብሔር ባለክበት ይጠብቅህ እድሜና ጤናህን ይስጥህ አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ና ህዝቦች እን ይጠብቅልን ለዘላለሙ አሜን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 10 месяцев назад +36

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አሼ የእምዬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መልካም ጾም ይሁንላችሁ የበረከት ያርቅልን በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 10 месяцев назад +18

    ቅዳሴ ይህ ቅዱስ የሆነ ዜማ እለት እለት ቢሰማ የማይሰለች የሚናፍቅ የሚርብ አደለም በህይወቴ እያለሁ ነፍሴ ከዚህ ምሥጋና እንዳትለይ ብዬ አምላኬን የምለምነው ነው እሸቱይዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤ተባረክ ለብዙ ወንድሞቻችን ሣያቁ ለወጡተም መመለሻ ይሁናል

  • @Getamesay-AB
    @Getamesay-AB 10 месяцев назад +20

    በጣም ነው የምናመሰግነው::
    እድሜ ይስጥህ:: ዘመንህ ይባረክ:: እንደ ምድር አሸዋ÷ እንደ ሠማይ ከዋክብት የበዛ በረከት ይስጥህ:: ❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 10 месяцев назад +16

    ‘’ቅዳሴው ምን እንደሚል ሰው ቢረዳ እምባው ማቆሚያ የለውም ‘’

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 месяцев назад +35

    እሽቱ የተዋህዶ ልጅ ባይሆን በቅናት አብዳለሁ እግዚአብሔር ሲወድህ የሱ አደርገህ❤🙏😘

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይችን ሀይማኖት የሰጠን ❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 10 месяцев назад +15

    አረ እሼ ምን አይነት ሰው ነህ ግን ቃላት አጣውልህ ተባረክክክክክክክክክክክ❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 10 месяцев назад +2

      እውነት ነው እግዛብሄር ከነመላ ቤተሰብክ ይባርክልኝ አሸቱዬ እግዛብሄር ይመሰገን እንዴት ልባችን እንደተነካ ኦርቶዶክሰ በመሆኔ ኮራው ተመሰጌን

  • @NeHase16
    @NeHase16 10 месяцев назад +4

    ኃይማኖቴ፤እግዚአብሔር መርጦኝ የሰጠኝ። ትርጉሙን ስታውቁት ግእዙ ይበልጥ ይጣፍጣችኋል እኮን።
    አለን የምትሉ የመናፍቆች ፓስተሮች ለአዳራሻችሁ ጥቂት ቃል ብቻ መጥታችሁ ሰርቃችሁ አትሂዱ።
    ተማሩና ክርስትናን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መጥታችሁ ተቀበሉ!! የምትነዱትንም መንጋ ክርስቲያን እንዲሆኑ መምከር የዛኔ ትችላላችሁ!

  • @Hasesa1
    @Hasesa1 10 месяцев назад +42

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኩ ክርስቲያኖች መስቀል አብርሃ ብሎ ከጀመረ ቀኑ ቅዳሜ መሆኑ እንዳይረሳ፡፡ ለእሼ ማስታወሻ ከየኔታ ጋር የቅዳሴን ትርጓሜ (ትንተና) ይዘን እንመጣለን ብላቹ ነበር ፡፡ ከቤተልሄም እስከ በሰላም ወደቤታቹ ግቡ ከነ ምክንያቱ ቢቀርብልን

    • @getahunayalew7441
      @getahunayalew7441 10 месяцев назад +3

      "መስቀል አብርሃ" ብሎ የሚጀምረው ረቡዕ፣ ዓርብ እና ቅዳሜ ነው።

    • @Hasesa1
      @Hasesa1 10 месяцев назад

      እሺ@@getahunayalew7441

    • @metadde
      @metadde 10 месяцев назад +1

      Eshetu pls we are Eager

  • @Natiye23
    @Natiye23 10 месяцев назад +2

    አቤቱ ክርስቶስ ማረን አቤቱ ክርስቶስ ማረን አቤቱ ክርስቶስ ማረን ✝️🙇‍♀️🤲🕊👑🥰

  • @afrosound9519
    @afrosound9519 10 месяцев назад +5

    እሼ ሁሌም ምዕመኑ ሓይማኖቱን ይረዳ ዘንድ የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ እና ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🙏🙏 ተባረክ
    የቅዳሴ ትርጉሙንም በኦሮመኛ እና በትግረኛም እንደምታዘጋጅ ተስፋ አደርጋለው
    ዜማውንም አብሮ በግዕዝ እንድንለምድ ቢጻፍ ቆንጆ ነው ።
    💌💌💌💌💌💌💌

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ብሩክ ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ 🤲❤

  • @Antehun
    @Antehun 10 месяцев назад +41

    የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምን ያክል ውብ ናት ተመስጌን ጌታዬ!

  • @Redet-sebsbe
    @Redet-sebsbe 10 месяцев назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልህ🙏🙏🙏 ድንቅ ስራ ነው

  • @JoJo-uy3gr
    @JoJo-uy3gr 10 месяцев назад +18

    ጌታ ሆይ የምንፆመው ፆም ለእይታ ሳይሆን ይቅርታን እንድናደርግ አድርግልን ልባችንን ስበርልን መንግስታችንን ልቦና ሰጠው ሀገራችንን ሰላሙዋን መልስላት በወንድማማቾች ላይ የተፈጠረውን ጥላቻ አስወግድልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያድልልን አሜን❤

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 10 месяцев назад +3

    ♥️🙏♥️🙏👌✊ ክብር እና ምስጋና የወንጌላዊት ኢትዮጵያ ቤተክርስትያን እማኞች እዳምጡ ይህን ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ኢየሱስ ክስቶስን እታከብርም ለምትሉ ጴንጤዎች ሁሉ ፈሪሳውያን ሁሉ
    እግዚአብሔር ይመስገን ♥️🙏♥️🙏

  • @kokiayele6391
    @kokiayele6391 10 месяцев назад +4

    ይህን ለማዘጋጀት የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። እስኪ ደካማ እህታችሁን በፃም በፀሎት ጊዜያችሁ አስቡኝ። ወለተመድን😢

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 10 месяцев назад +11

    ምኞቴ ነበር ቅዳሴአችንን ቢሰሙ አይሰድቡንም እል ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶንኪ ቲዮቦች(( ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ በእውነት ተባረኩልኝ ❤))

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 10 месяцев назад +16

    ይሄን ሙሉ ቅዳሴ ጴንጤዎች ከተከታተሉ ከገባቸው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመጣሉ! እሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ✝️⛪️✝️

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 10 месяцев назад +6

    እሼ እናመሰግናለን ያለሁበት ቦታ የእኛ ቤተክሪስታን የለም አሁን ግን ፆሜን እያዳመጥጥኩ እፀልያለሁ እቤቴ ተባረክ ልጄ🙏🙏🙏

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 10 месяцев назад

      ❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q 10 месяцев назад +2

    እግዛብሔር ይስጥህ ለእኛ በሳዉዲ ለምንኖረዉ በተለይ በጣም አሪፍ ነዉ ክበርልኝ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ዬተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @zero2hero262
    @zero2hero262 10 месяцев назад +3

    የሰማይ ሥርዓት በምድር ላይ👐🙏

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 10 месяцев назад +28

    በቅዳሴያችሁ ማርያምን ነው የምታመልኩት ለሚሉት ዼንጤዎች ወይም መናፍቃን መታሰቢያ ይሁንልን!!!Donkey tube እናመሰግናለን❤❤❤

  • @maryamdngley3422
    @maryamdngley3422 10 месяцев назад +11

    ዘብሄረ ኤርትራ ወንድምህ ነኝ በምታቅርበው ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው እግዚኣብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ኣማርኛ ብዙህ ኣልችልም ነበርኩ ኣሁን ግን ያንተ ፕሮግራም ኢያዳመጥኩ የኢትዮጵያ መግብያ ኣገኘሁት ኣይዞህ ኣንድ ቀን በፈጣሪ ሃይል ኢትዮ እና ኤርትራ ኣንድ እንሆናለን❤❤❤

    • @ShifaAsfawe
      @ShifaAsfawe 7 месяцев назад

      ኢትዮ እና ኤርትራን አንድ ባደረጋቸው እማ አምልክ የድግል ልጅ

    • @AccurateTube
      @AccurateTube 5 месяцев назад

      የሚገርመው የሁሉም ሰው ምኞት ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል!!!

  • @Dakatube1
    @Dakatube1 10 месяцев назад +3

    እፁብ ድንቅ ነው ተዋሕዶ ባህር ናት ሐይቅ ናት ተመርምራ አታልቅም ምክኒያቱም መሰረቷ ክርስቶስ ነውና የጥበብ ምንጭ ናት ለተጠማሁሉ በልቡ ውስጥ ትፈሳለች ሰላሙን ፈጣሪ ያድለን ከብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን!! ለሙሲሊሞችም መልካም ጾም እንላለንን✞ 🙏

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 10 месяцев назад +20

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤🙏

  • @Ithastobeforsure
    @Ithastobeforsure 8 месяцев назад +2

    ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን 🥰🥰 በረካ ሁኑ አቦ
    ......
    ግእዝና አማርኛም አይቻለሁ ሌላ youtube ቻነል ላይ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 10 месяцев назад +15

    በቪድኦ አውርዳችሁ አስቀምጡት 🙏
    ትልቅ ስጦታ የሠጠኸን አሼ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲በቤቱ ያፅናን🤲
    ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ ❤

    • @እግዛብሔርእረኛዬነው
      @እግዛብሔርእረኛዬነው 10 месяцев назад +2

      ስሞትላችሁ ከይቱብ ላይ ማውረጃውን ንገሩኝ😢😢😢

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp 10 месяцев назад

      @@እግዛብሔርእረኛዬነው እረ አትሙች እህቴ .እኔ የምጠቀመው snap tube የሚባለው ሞክሪው

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 месяцев назад +2

    እሼ ቃል የለኝም ላንተ እናመሠግናለን👏👏👏ፈጣሪ ረድቶን ለሐገረችን አብቅቶን ቁመን ለማሥቀደስ ያብቃን👏👏👏

  • @ferehiwotalene1526
    @ferehiwotalene1526 10 месяцев назад +6

    በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ያረከዉ ብዙ ሰዉ የቅዳሴን ምን እንደሚል ባለመረዳት ሀይማኖቱን የተወ አለ ለ ብዙ ሰዉ መዳን እግዝያብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ🙏🙏

  • @kal7795
    @kal7795 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ :: ሁሌም ቅዳሴ ሳስቀድስ የሚሰማኝን ስሜት ሁሉም ሰዉ ቢሰማው ምኞቴ ነው : ትርጉሙን የያንዳንዱን እንቅስቃሴም ትርጉም ጭምር ግልጥልጥ ብሎ ቢገባን ቅዳሴን በእንቅልፍ አንቀይረውም ነበር :: በጣም እናመሰግናለን : ተባረኩ 👏👏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 месяцев назад +6

    እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም እና ረመዳን አደረሳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፀሎታችንን ፆማችንን ይቀበለን ።
    ቅዳሴ አውሮፖና አሜሪካን ለምንኖር ፍላት ስክሪን ላይ እያንዳንዱ ስለተፃፈ አብረን እንቀበላለን ሙሉ ቅዳሴ በቃላችን እናውቃለን
    ቅዳሴ ሳይገባ ቤተክርስቲያን አዘወትረን የምንሄድ ሰዎች ብዙ ተምረና እሼ አንተ የተባረክ ሰው ዘርህ ይለምልም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤

  • @ZenebuBelay
    @ZenebuBelay 10 месяцев назад +2

    እሸቱ እግዚአብሄር ይባርክህ። ይሀ መታደል እና ሲሰጥህ ነዉ። ብዙ ፈተናዎች ነበሩብኝ እግዚአብሄር አሸንፎልኝ ተመርጨም ኦርቶዶክሰ እንድሆን የረዳኝን እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @Kaleab-kh3oc
    @Kaleab-kh3oc 10 месяцев назад +3

    እሼን እና አብረውህ የሰሩትን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን:: ቢቻል የግእዙን ፅሁፍ አንድ ላይ ቢፃፍ መልካም ይመስለኛል:: ምክንያቱም ትርጉሙን በአማርኛ ከተረዳን በኃላ በግእዝ አብረን እንድናስቀድስ ስለሚረዳን🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል አሼ እናመሰግናለን አምላኬ ሆይ አቤትህ አታርቀኝ ምንም እንኳን ሀፂያተኛ ብህን

  • @FikreKore-ye8mh
    @FikreKore-ye8mh 10 месяцев назад +3

    “በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤”
    - ማቴዎስ 7፥13

  • @MarechYalew
    @MarechYalew 10 месяцев назад +1

    እሼ ዘርህ ይባረክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የወለድከውን ያሳድግልህ ባለቤትህን ይጠብቅልህ ተባረክ ክብር አለኝ ለአተ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 10 месяцев назад +10

    ቃ ለ ህይወትን ያሠማልን ይህንን እንድንሰማ የፈቀደለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tiru-rl7ln
    @Tiru-rl7ln 10 месяцев назад +2

    እ/ር ይመስገን ይህን ላሳሰበክ ዘርክ ይባረክ (ካንተየተፈጠረ ) ማለቴነው ወደሌላ እንዳትተረጉሙት ደሞ ❤❤❤❤

  • @tilahunkalegeta8349
    @tilahunkalegeta8349 10 месяцев назад +3

    ዘመኑን የዋጀ ጀግና የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ
    አንተንም እንዳያስሩብን ሚካኤል በክንፉ ይሰውረህ

  • @TigistGesese
    @TigistGesese 6 месяцев назад +1

    እሼ ዘርህ ይባረክ ለልጆቻችን ጥሩ መማርያ ነው

  • @TguMedia
    @TguMedia 10 месяцев назад +16

    ኦርቶዶክስ መኦን መታደል ነዉ
    አቤቱ ባንተ ደጂ በአብነትት ምርት ስለተማርኩ በቤት የመላክን እንጀራ ምስጋና በአፌ ስለማመሰግን አብነት ትምርት ያስተማሩኝን የኔታ ኢሳይያስ የቅዳሴና የመፃፍ መምር ከልብ አመሰግኑታለዉ እረጂም እድሜ አምላከ ቅዱሳን እረጂም እድሜ ይስጥልን የቤተ ክርስት መምር ትዉልድን የሚያንፁ መምር ❤

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 месяца назад

    21 ጊዜ ይጠብቀን ዜማው ለነፍሴ ስመ ትህትና ያህል
    አምላኬን ያብሰለኩት
    ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው

  • @Tigist22
    @Tigist22 10 месяцев назад +13

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይኸን ቅዴሴ እንድንሰማ የማናውቅ እንድናውቅ ፍቃድህ ሆኖ ሸር ስላደረክልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @TsionBeyene-o9h
    @TsionBeyene-o9h 10 месяцев назад +1

    ምርጥ ሰው ነህ ለትውልድ የሚቀር ስራን መስራት መባረክ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ተባረክልኝ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 месяцев назад +3

    🎉 Video Of The Year 🙏
    🎉 የአመቱ ምርጥ ቪዲዮ 🙏

  • @andinetadamu8671
    @andinetadamu8671 2 месяца назад

    ዛሬ ለ ሁለተኛ ጊዜ ስሰማዉ የተሰማኝ ሰላም የሚደንቅ ነው እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ

  • @AlmasAlmas-s8t
    @AlmasAlmas-s8t 10 месяцев назад +12

    🙇🙇🙇👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙇👏በስደት ያለነዉ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን 🙇👏😢😢