ጀዋር መሐመድ ተስፋ መቁረጥ ከበደው ወይስ መተማመን አቃተው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 87

  • @Samuelgk-i5q
    @Samuelgk-i5q 22 дня назад +6

    ቴዲ ብሥለትህ አደንቃሎህ ራሥህን ከርዐዮት ተፀዕኖ ነፃ ማውጣትህ ደስ ብሎኛል ሀሣብም አቅርቤልህ ነበር ውሤኔህ ልክ እንደሆነ ላረጋግጥልህ እፈልጋሎህ በርታ

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 22 дня назад +5

    ቴዲ እንኳን ከቴዲ ርዕዮት እስር ቤት በሰላም ወጣህ እራስን መምሰል ጥሩ ነው በሌላ ሳንባ ከመተንፈስ

    • @alulayohannes8031
      @alulayohannes8031 21 день назад

      He wanted to be a part of his show until he put himself in a better position.

  • @mmedhane66
    @mmedhane66 21 день назад +1

    ምርጥ ትንተና ❤❤❤

  • @ytyt6947
    @ytyt6947 22 дня назад +1

    Great analysis!

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 22 дня назад +1

    The best analyst keeps up the good work

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DanielTadesse-q5y
    @DanielTadesse-q5y 22 дня назад +2

    Hi Tedye

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 22 дня назад

    TY Tedy for Meaningful & Genuine Analysis! To be more Specific regarding Altsetsetim! Tesfa Mekuret gin ayimeslegnm!

  • @robelwondimagegn8523
    @robelwondimagegn8523 21 день назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tarekegnwayiso3008
    @tarekegnwayiso3008 21 день назад

  • @ayuabe3709
    @ayuabe3709 22 дня назад +1

    yes!!! yes!!!!!!!yes!!!!!!

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 22 дня назад

    Yes, my brother you are right. Really are honest people. I hope everyone Topia generation young people special if they have like you, Ethiopia become successful.

  • @hassenibrahim7009
    @hassenibrahim7009 22 дня назад +2

    Hello Teddy
    why is it important for you that for us to think Jawara was not a big part of that change?
    I just want to understand?

  • @yesufmohammed-if6bu
    @yesufmohammed-if6bu 22 дня назад +7

    ኧረ ሳቅኩልህ¡ አሁን አንተም እንደሰው ቁጭ ብለህ ስለ ጀዋር ለማውራት ስትፈራገጥ ማዬቴ ይገርማል!

    • @anumakun1193
      @anumakun1193 22 дня назад

      ተራ ድርቅ ያለ እዉቀት አልባ ትንታኔ። የፖለቲካ አዉቀት ሳይኖርህ አማርኛ ብቻ በመቻል የሚደረግ ትንታኔ።

  • @winerway1645
    @winerway1645 22 дня назад

    ቴዲ በርታ

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 22 дня назад +2

    ትንኝ በዝሆን ቢቀና ምን ያመጣል…ቂጥህን ሳትጠርግ በጀዋር ቀንተህ ልትሞት ነው !

    • @mekbibteshomeaberra3835
      @mekbibteshomeaberra3835 22 дня назад

      betetam sheep just do what your shepherd orders you 🐏🐑🐏🐑 baaaa, baaa😅

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 22 дня назад +6

    ቀስ በቀስ የብልፅግና ካድሬ ለመሆን ዳር ዳር እያልክ መሆኑ ግልፅ እየሆነ ነው

    • @elshu12
      @elshu12 22 дня назад

      እንዴት እንደዚህ ሀሰብክ

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 22 дня назад +2

      ቆየ እኮ ገና ሪዮት ላይ እያለ ነወ ከአራት አምስት ወራት በፊት በግሌ ያረጋገጥኩት

    • @elshu12
      @elshu12 22 дня назад

      @@nahomtariku9559 ያንን ማረጋገጥ የሚያስችል የተናገረውን ነገር ንገረኝ መናገር ካልቻልክ በራስክ የምታስብ ሰው አይደለክም ማለት ነው

  • @fissehaabdissaa7554
    @fissehaabdissaa7554 22 дня назад +1

    ጅዋርን አለማድነቅ ፣ጀዋር ብቻዉን መንግሥትን ግ ግልብጦ አሳይቷል እኮ እንናተ የትነበራቹ እስቲ?

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi 21 день назад

    ነገር መሰንጠቅና ምቀኝነት የፎቃቆችና የሰመሳዮች በህሪ ነው ::

  • @-truthprevails3674
    @-truthprevails3674 22 дня назад +1

    ቴዲ ልክ ብለሀል ጃል ዋር አይሰማም መስማትም አይፈልግም:: ጃል ዋር ምን እያለ መሰለህ? እኔና መሰሎቼ ከዶ/ር አብይ የበለጠ ኦሮሞ ነን ስልጣንም ለኛ ይገባል ነው:: በተረፈ የትግሉ መሪ እኔ ነኝ የሚለው ነገር ተራ ቀደዳ ነው:: ደግነቱ አሁን 2013 ላይ አይደለንም ::

  • @Comedycentralham
    @Comedycentralham 22 дня назад

    1 Jawar interview Vs. Tedi 6+ Continuous Video....

  • @fissehaabdissaa7554
    @fissehaabdissaa7554 22 дня назад +3

    Why do you denying that he hero???

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 22 дня назад +2

    ንባብ ለምን ትጠላለህ ወዳጄ

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 22 дня назад

    በትክክል መስማት ለሚፈልግ "አልፅፅትም" ያልኩበት ከመጀመሪያውም የአብን ወደ ስልጣን መምጣት ተቃውሜ ነበር ነገር ግን አብሬ ስሰራ የነበሩ ባልደረባዎቼና ብዙ ታጋዎች ስለተቃወሙኝ ከብዙሀኑ ጋር ልሳሳት ብዬ critical support ለመስጠት ሰርቻለሁ ያም ለእር ዳርጎኛል ከወጣሁም ለውጡ እንዳይደናቀፍ ብዙ ፅሞና ግዜ ሰጥቻለሁ በዛ አልፀፀትም እያለ ነው። የምችለውን አርጌአለሁ አሁን ግን አገሪቱ ላያችን ላይ እየፈረሰች ነው ለዚህም ሀላፊነት አለብን ብሏል። ስህተት አልሰራሁም አላለም። እባክህ አትለጥጥ።

  • @motibiya9425
    @motibiya9425 22 дня назад

    You got him well😂😂😂

  • @bilalurgesa5271
    @bilalurgesa5271 22 дня назад +1

    Wuuuwuu wuuuwu wuuuwu ??? How you Talk Amharic ? Are you Journalist? You from Gambela or Benishangul gumuz ?

  • @fissehaabdissaa7554
    @fissehaabdissaa7554 22 дня назад

    1 million view....

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 22 дня назад +1

    Why you continue talking about Jewar.Was the pay from PP very attractive? There are many urgent issues,but you keep on chewing the same thing over and over again.

  • @mesay2994
    @mesay2994 22 дня назад +1

    የብአዴን ቀን ነው ዛሬ 😂😂

  • @totedesta-y7n
    @totedesta-y7n 22 дня назад

    ጀዋር ሰላማዊ ሀገርን በጥብጦ ለዚህ የሲኦል ምሳሌ ያረኩት እኔ ነኝ እያለ ነው ። ይሄንን በማድረጉ መፀፀት ብቻ ሳይሆን ለህግ መቅረብ አለበት።

  • @mesay2994
    @mesay2994 22 дня назад +1

    ምነው የሱ ሚና እኮ online አለ እኮ። ርእሱ መሆን ያለበት 'የጃዋር መምጣት አበሳጭቶኛል' ነው። አይዞኝ ማን ምን ሰራ አለ 😁 ዋው የብአዴን ሚና ትንሽ አስቂኝ ነው ምን ምርጫ ነበራቸው at that point አሜሪካ የስልጣን ድልድሉን ሰርታ ጨርሳ ነበር ። why you are obsessed with me ይልሀል ጃዋር 😅

  • @Woldu-s8u
    @Woldu-s8u 22 дня назад

    ጀዋር መሃመድ ወደ ስልጣን ለመምጣት የሚያደርገው ዲስኩር በጣም ኣደገኛ ነው። ከእስር ከወጣ በኃላ ሹፌሩን ኣንቀይር ያለ ሰውየ ምንድን ነው የሚለን? ጀዋር ወደ ስልጣን ከመጣ በማታለል ከኣብይ ኣህመድ የባሰ እንደሚሆን እገምታለሁ። ኣደገኛ ብሄርተኛ ነው ጃዋር።

  • @totedesta-y7n
    @totedesta-y7n 22 дня назад

    ህዉሀት የሞትኩለት የታገልኩለት ለህዝቦች ነፃነት ነዉ ህዝብ አልፈለገኝም ከፌዴራል መንግስት መልቀቅ አለብኝ በማለቱ ነዉ

  • @anumakun1193
    @anumakun1193 22 дня назад

    ተራ ድርቅ ያለ እዉቀት አልባ ትንታኔ። የፖለቲካ አዉቀት ሳይኖርህ አማርኛ ብቻ በመቻል የሚደረግ ትንታኔ።

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 22 дня назад +5

    አይ ቴድርስ አጌና ቢያንስ መጀመሪያ መጽሀፋን እንኳን አንብበህ ብትለፈልፍ አይሻልህም አንተ አማተር ካድሬ

  • @FehmiKedir
    @FehmiKedir 22 дня назад +4

    Be jewar Zina filega newu mamush ..

  • @alulayohannes8031
    @alulayohannes8031 21 день назад

    Who said Ethiopia out of Oromiya?

  • @AbiyBelay
    @AbiyBelay 21 день назад

    የጃዋር ጨዋታ ብልጽግናን ከአብይ መንጠቅ ይመስላል። ብልጽግናዎችን(ኦሮሙማን)፣ ከፋኖ ላድናችሁ፣ ከአብይ በተሻለ የአብይን ጨዋታ ልጫወትላችሁ ነው። The best opportunist politician.

  • @samitru3351
    @samitru3351 22 дня назад

    ትናገረዋለህ እኮ ቴዳ ፣ ጃዋር ከሽፏል

  • @Woldu-s8u
    @Woldu-s8u 22 дня назад

    ይገርማል ጀዋር ምንም ሳያውቅ ኣዋቂ ነኝ ይለናል። ሁሉም የሚያውቅ ይመስለዋል። ኢህኣዴግ ስልጣኑን እንዳስረከበው ሊገባው ኣልቻለም። ማነህና ነው ጃዋር?

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 21 день назад

    አልፀፀትም ማለት አልተሳሳትኩም ማለት አይደለም።አልፀፀትም ማለት ባልታገልኩ ወይም ሥረዓቱን ባይቀየር እንደ ማለት ነው።ታዲያ በዚህ እንዴት ይፀፅታል?አልፀፀትም ካለ አሁንም እታገላለሁ ማለት ነው።

  • @WondwossenBaalu
    @WondwossenBaalu 22 дня назад

    10q ቴዲ

  • @Woldu-s8u
    @Woldu-s8u 22 дня назад

    ጀዋር ኣክሮባቱስት ማዳን የፈለገው ስርዓቱን ነው። ለዚህ ሁሉ ሃገሪቱ የገባችበት ውድመት ተጠያቂ ነው።የብዙ ወጣቶች መሞት የዚህ ሁሉ የልማት ተቃማትና ፋብሪካዎች መውደም ማን ነው የሚጠየቀው? ሓጎስ ነው ወይ? ሓጎስማ ገነባልህ!

  • @dejenegebrehana6449
    @dejenegebrehana6449 22 дня назад

    ጃዋር በስልጠን አባዜ አእምሮው የናወዘ ሰው ነዉ ኦሮሞዎች ተፍተውታል

  • @GoitomGmariem
    @GoitomGmariem 22 дня назад

    በጣም የሚገርመው 8100 የሚል ቴከስት መቀሌ ሞባይል ሲከፈት ሲላክልኝ በፊት ያረኩትኝ አስቤ አልቅሻለሁ ....."no more ን አሰቤ ሰውነቴ ጠላሁኝ ....አለም ጆቶኒ መሰለችኝ

  • @go408
    @go408 21 день назад

    Ato weyim diyaqon Tedy, you seam fastly mastering the principles of hairsplitting. Making hairs is quite more difficult than splitting it. Who is leading you by the hand? Do you realy know where you are running to?

  • @Hambisa-j7q
    @Hambisa-j7q 22 дня назад +1

    ጄዋር ግብዝና ለራሱ ትልቅ ቦታ ስለሚሰጥ፣ ራሱ ተናግሮ መልሶ ራሱን ብቻ የሚሰማ ዓይነት ነው።

  • @dejed9804
    @dejed9804 22 дня назад

    መንዘባዘቡን ተውና መጀመሪያ መፅሃፉን አንብብ!

  • @mjdawod
    @mjdawod 21 день назад

    መንግስት ሾላ አይደለም
    በድንጋይ አይወርድም ስትሉ ነበር but we did it bro
    አሁንም ነፃ እናወጣሀለን ከቻልክ ተቀላቀለን
    እኛ ምንገዱን ጀምረናል
    We I’ll show you dude’s

  • @wakjiradinsa1366
    @wakjiradinsa1366 22 дня назад +3

    Fesaam!! Jawar is on his way to make change of government for the second time which is unprecedented history in the world. Keep crying about him!!

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 20 дней назад

    ቴዲ ስውየው ይህ ጅውር አህምድ ይህ የአማራ ቄራ የሆነ ግለሰብ ካለበት ትይዞ ለፍርድ መቅረቡ የማይቀር የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @fissehaabdissaa7554
    @fissehaabdissaa7554 22 дня назад +2

    Jawar phobia

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 21 день назад

    ምነው ቸኮልሽ ቴዲ፣ መፅሐፉን ካነበብክ በኋላ ነው ኂስ የሚሰጠው ፣ በርዕሱ ብቻ ኂስ አይሰጥም ። Don't judge the book by its cover!

  • @Woldu-s8u
    @Woldu-s8u 22 дня назад

    ጀዋር እንደ ኢህኣዴግ ጊዜ መንቀሳቀስ ይቻላል ወይ? በቤትህ መጥቶ የሚገድል ብልፅግና እንዴት ነው ሰልፍ የምታደርገው? ሞቱማ ኦሮሞ እያለህ ወጣቱ እንዴት ነው? እስር ቤት እያለህ ማን ጮሀልህ?ጃዋር ተረስተህ እኮ ነበር።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 22 дня назад

    Bemanim lay tesefa atadereg ager aferash bemulu mekemek yeworedal jewar andu naw gebah ante delala fesam tultula kedada kkkkkkk....😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @personperson4914
    @personperson4914 22 дня назад

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሡትም አይሰማ

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c 21 день назад

    አረ ነፍሴ በጀወር ዝም ብለህ እዉቀት ዝረፍ ከስር ስሩ እየተከተታልክ

  • @tesfa7841
    @tesfa7841 21 день назад

    ተስፋ መቁረጥ ?? አቶ ቴዲ የብሰር ጥግ የረገጠ ጥላቻህን ኣንጎው ጃ ሲባልጣቸው ተቃጣላችሁ

  • @AbsheGm
    @AbsheGm 22 дня назад

    የፅፅት ሕዋሳት ሲኖር ኮ ነው

  • @personperson4914
    @personperson4914 22 дня назад

    ከእጅ አይሻል ዶማ😂

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay4779 21 день назад

    Jawar Mohammed says on one hand he has no regrets for the change he brought about. On the other hand, he says Ethiopia and the peoples of Ethiopia have never been in such a political and economic abyss. The lawlessness, the anarchy and the economic downturn that prevail in the whole country are unprecedented. Yet he claims to have no regrets. It is obvious Jawar is a highly opinionated, self-aggrandising, arrogant man who thinks he is omnipotent, infallible and omniscient. Moreover he has an unrestrained and insatiable quest for power, the power that eluded him when he thought it was within his grips.

  • @edenmengesha4688
    @edenmengesha4688 21 день назад

    Teddy, you sound like you're desperate. Stop
    Criticizing Jawar Mohammed. It looks like you are Abiy"s supporter

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 21 день назад

    Tada mano yemarawu?

  • @havinesun720
    @havinesun720 22 дня назад

    ተው እንጂ bro!
    ለውጡን አቃለልከውእሳ!!
    አንተ በቤትህ ባደፈጥክበት ሰዓት፡ ጃዋር የሚመራው ቄሮ ለህይወቱ ሳይሳሳ biological weapon ከመጠቀም ከማይመለሰው ከአረመኔአዊው የTPLF ኀይል ጋር ባዶ እጁን ተጋፍጦ፣ እሱ ሞቶ ለአንተ ህይወት ሆኗል!
    እርግጥ ነው፣ እንደ አንተ አይነቱ couch potato ለውጡን ለማምጣት የተከፈለውን መስዋዕትነት ለመረዳት ቢያቅተው ብዙ አይገርምም።
    As the saying goes, "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው።"
    ለውጡን የማይፈልጉ TPLF እና ጭፍሮቹ ብቻ ናቸው! (Well, if you're one of them, then it makes sense 😏)
    በእርግጥ ለውጡ በተፈለገበት መንገድ አልሄደ ይሆናል።
    ይህ ማለት ግን፣ የቀድሞው አገዛዝ የተሻለ አያደርገውም።
    አገሪቷን በቀስታ እንደ ካንሰር ውስጥ ውስጧን እየበላ በስተመጨረሻም ያፈራርሳት ነበር።
    At least አሁን የመዳን እድል አላት።
    27 ዓመት ሙሉ ሲያሰቃያት ከከረመው ደዌዋ ሙሉ በሙሉ ከተፈወሰች፣ የተሻለ ነገን ማየት ትችላለች።
    And as for you, bro; you should be ashamed for discrediting the sacrifices made to bring about this transformation‼

  • @ethiogooner1504
    @ethiogooner1504 21 день назад

    lol I didn’t know you are this much naive? Your argument is non sense! R u saying he was wrong the struggle that he led against EPRDF? He is talking about the general picture you are talking about day to day regret!

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb 22 дня назад

    ጦሪነት እንዳለ ሆኖ በታሪክ ሀገራችን እንደብልጽግና የለወጠ መሪ የለም።

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 22 дня назад

    Wow you'll opened your begging shop? Lemagn.

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 22 дня назад

    Did the radical Tedros agamew took all the spoils?

  • @mjdawod
    @mjdawod 21 день назад

    መንግስት ሾላ አይደለም
    በድንጋይ አይወርድም ስትሉ ነበር but we did it bro
    አሁንም ነፃ እናወጣሀለን ከቻልክ ተቀላቀለን
    እኛ ምንገዱን ጀምረናል
    We I’ll show you dude’s