ሐዋዝ ዝም ብሎ ወደኦርቶዶክስ አልመጣም ዘማርያም ለኤርሚ ጥሪ አቀረበ ሊዚ ነው እነ ቀለሜን ያጨለላቸው ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 19

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 13 часов назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TreTre-i7j
    @TreTre-i7j День назад +2

    ወንድማችን ተባረክ እድሜና ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @KoneselamSelam
    @KoneselamSelam 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እነደው እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ይስጥህ

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 9 часов назад +1

    እውነቱ ይኸ ነው ዘማርያም❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @xohszgd
    @xohszgd День назад +2

    ቃል ሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 15 часов назад +1

    ማህደረ መለኮት ቁልፉ ካንች ነውና የኦርቶዶክስ አባቶችን ወንድሞችን ሰባኪና አሰተማሪዎቻችን አንች አበርቻቸው እመቤቴ

  • @yehualashetabera5135
    @yehualashetabera5135 День назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወንድማችን ሀዋዝ እንኳን ወደ ቅድስት ቤ/ክ ተመለስክ።

  • @yehualashetabera5135
    @yehualashetabera5135 День назад +3

    በቃ ይኸ ነው እውነቱ አማርኛ አራት ነጥብ። ወንድሜ ቀሪ ዘመን ይባረክ።

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu9225 21 час назад +1

    God bless you our brother keep it up

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 10 часов назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @belainehgirma4947
    @belainehgirma4947 2 дня назад +1

    Kale Hiwot yasemalen wendemachen Zemariyam

  • @HirutM-q7v
    @HirutM-q7v День назад +1

    Edeme na tena ystelgn tebarek wandeme!!!!!!

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 10 часов назад +1

    እውነተኛ እምነት እንዳልሆነ የሚታወቀው አንድ ሰው ወደ ኦርቶዶክስ ሲመጣ ያብዳሉ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን እምነትን እመን ብለን አናስገድድም ጌታ እንካን ለመዳን ትወዳለህን ብሎ ነው የጠየቀው ነው ፍቃዱን እምነትን የሰጠው እነዚህ ግን በስመአብ እረ ፕሮቴስታንቶች አስተውሉ እባካችሁ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እባካችሁ ባዶ ቤት ውስጥ ከምትዘሉ ተመለሱ ጊዜ ለንስሀ ተታችሀል

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 10 часов назад +1

    እውነት እውንት ነው

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 21 час назад +1

    እውነት እውነቷ ነው የተነገረክ ያለው ቢመራችሁም መናፍቃን ዋጡት መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋይሁን

  • @AbebeshiAlbalushi
    @AbebeshiAlbalushi 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 2 дня назад +1

    Qale hiyiwet yasemaln Diyaqon.
    Betikkl orthodoks enesu metu Almetu. Min yigolatal

  • @hamerhero
    @hamerhero 2 дня назад +1

    እነየገንዘብ አምላኪዋች እሀሄው ተጠራችሁ ኑና ተነጋገሩካ አዳራሹስት መጨው አይደለም ኑና ሞጉቱና እውነቱን ንገሩን እነእዩ ዮኒ ለሁሉምፓስተርነኝባዮዮች እራሳችሁን እንደሾማችሁ ውጡናተኘጋገሩ ወንድናችሁ

  • @TekluFelek
    @TekluFelek День назад +1

    ቀለሜኮ የማድቤት አይጥ ነው