ስራ ይዘህ ጓደኛህን መንገድ ላይ ስታገኘው! | ስንቅ ድራማ | Ethiopian Drama 2024 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 83

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 Год назад +37

    የማንረሳችሁ እንቁ ናችሁ እኮ!!! ለዛሬው ትውልድ የሚሆን ስራ እኮ ነው ያኔ የሠራችሁት። ስራችሁ ሁሌም ይመሠክራል። ኸረ የበፊቱንም ልቀቁልን

  • @marcostsegaye7864
    @marcostsegaye7864 Год назад +11

    Their acting is so natural and amazing!

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና Год назад +10

    😢 ተመስገን ማለትን የመሰለ ነገር የለም::

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v Год назад +5

    🤣🤣🤣 tegab yebalale. "Do not forget where you come from and appreciate what you got 💯"

  • @minyaheltadessekebede9650
    @minyaheltadessekebede9650 Год назад +34

    የሱፉ ነገር ...ለሦስት ሰው ይበቃልኮ

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Год назад +5

    😂😂😂 አንዳንዴ ሳስበው ፍየል እየመሰሉኝ ነው ቃሚዎች

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Год назад +7

    My childhood favourites drama & all actor 2024 ⭐️⭐️⭐️

  • @abenezerabebe9105
    @abenezerabebe9105 Год назад +10

    90s kids feel this clasic

  • @Rominass2489
    @Rominass2489 Год назад +20

    ያረገው ሱፍ ባሁን ግዜ ቢሆን 10 ይወጣው ነበር😂😂😂

  • @sinidugebremichael1361
    @sinidugebremichael1361 Год назад +24

    1 ዶላር 8 ብር የነበረ ግዜ ነው የተሰራው

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 Год назад +7

    አለልኝን ስወደው ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Год назад +3

    the best channel on YT, period. እኔና ቤተሠቤ በፍቅር የምንወደው፣ የምንዝናናበት ቻናል ነው። ለሁሉ በጣም እናመሠግናለን። በርታ!!!!!!

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 Год назад +6

    Back in z yr, what a performance! well done!

  • @akrammohammed-c7l
    @akrammohammed-c7l 11 месяцев назад +2

    ውይ ሃበሻ...

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 11 месяцев назад

      በጣም ሐበሻ እኮ እንዲህ ነው

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 11 месяцев назад +1

    የኛ ጊዜ ድራማ❤

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 Год назад +1

    Enante Yalserachihut min ale tadilachihu....Yebefitunim likekulin,.....

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k Год назад +6

    Wow thank you በጣም ጥሩ ድራማ ነዉ ጥልሽ ትወናዉ ሀሳቡ ተዋናይወቹ ሁሉም ደስ ይላል

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад +11

    800😂😂😂😅ባብይ ዘመን ምሣም አይገዛም😢

  • @mera-2121
    @mera-2121 Год назад +12

    የ 50 ብርም ደሞዝም ብሆን ፈልግልኝ።😢

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Год назад +8

    This piece shows how the Ethiopian economy went down hill after 2000 EC (millennium) I'm guessing this was in the late 90's

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 9 месяцев назад

    ማን እንደ ድሮ ሁሉ ነገር ደስ ስል አሁን ሁሉ ነገር ደበር

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад +4

    የሱፉነገርስ😂😂😂😂

  • @ZantaMedia1
    @ZantaMedia1 Год назад +5

    ስንቅ ትዝታችን❤❤❤

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Год назад +8

    ደጉ ዘመን እናንተዬ እኔም ጃንሆይን አይቻለሁ ማለት ነው

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Год назад +3

    አለልኝ አንበሳዬ

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا Год назад +7

    ድሮ ግን ሜትር የለም ነበር እንዴ ሱፋቸው ስፋቱ ኮቱ እርዝመቱ ብቻ ደስ ይላል

    • @الال-ن7ل
      @الال-ن7ل 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 11 месяцев назад

      Fashion neber sefi mlbes

  • @tru3424
    @tru3424 Год назад

    Wow!amazing memory

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Год назад +2

    የድሮ ሱፍ ምርቃት ሁሉ ነበረዉ😂😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 11 месяцев назад

      😂E😂😂😂😂

  • @kidistnegussie674
    @kidistnegussie674 4 месяца назад

    800ብር አይ ያ ግዜ ይናፈቃል ❤

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse Год назад

    ያ የጨለማው ግዜ 😂😂😂 80 ብር ይሁንልኝ በቃ 😂

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 Год назад +5

    ደጉ ዘመን አልፎ የፍቅር የደስታ ዘመን ትዝ ይለኛል። አረጀሁ መስለኝ ከምር

    • @ethiopiatekdem7201
      @ethiopiatekdem7201 Год назад +2

      አዎ ፈጥን አረጀን ነገሮች የተለዋወጡበት ፍጥነት 100አመት ልዮነት ነዉ የሚመስለዉ የህዝብ ብዛቱ የትዉልዱ የክፋት ጥግ ቶሎ ባረጀሁ ያስብላል

    • @abdekasim1577
      @abdekasim1577 Год назад

      woooo ewnetm

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Год назад +4

    አይ ድሃ። ከመቶ ብር ባያንስብኝ አለ።

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Год назад +2

    አይ ዘመን። በህይወት እያለን ሁሉም ተቀየረ። ሌላ የሰራቹት አጭር ድራማቹ ላይ (ስንቅ አይመስለኝም) ወደፊት የሰው ቁጥር ሲጨምር ኑሮውም ተወዶ ጫማ ለማስጠረግ 9 ብር ሲጠየቅ እና ሌሎችም ወደ ፊት የሚመጣ የኑሮ መናርን አስመልክቶ የሰራቹት ድራማ ነበር። አሁን ያለው ሁኔታ እናንተ ከገመታቹትም በላይ የናረ ይመስለኛል። እሱንም ድራማ ለማስተያየት ለጥፉልን።

  • @bruck2723
    @bruck2723 Год назад +1

    110 Dollar 800 Birr 😂🤣😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Год назад

    I miss our good time

  • @nabylly
    @nabylly Год назад +15

    200 ብር / $110 ዋዉ
    ግን $110 /800ብር 😂😂😂😂

  • @ThisDay-z4s
    @ThisDay-z4s Год назад +1

    Is there 2nd part?

  • @BitaMiki
    @BitaMiki Год назад +2

    😂😂😂😂80 brr

  • @muluken3700
    @muluken3700 Год назад +2

    Mulu lebse nhew weys Yager lebse nhew yelebesew 😂

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 9 месяцев назад

    አይ ደጉ ግዜ ከፋኝ አሁንስ የ አብይ ዘመን መደበሩ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ጠፍቶ

  • @mera-2121
    @mera-2121 Год назад +3

    ደሞዝ 100 ብር ይሁንልኝ😢

  • @ghlove2495
    @ghlove2495 Год назад

    ቤት ኪራይ ሁለት ክፍል 30 ብር እስከ ምርጥ ቤት 60 ብር የሚኖርበት ጊዜ ነው፡፡

  • @bereketwubeneh1986
    @bereketwubeneh1986 Год назад +1

    Degu gize demoz 100 birr neber yihe keysi meti 10000 rasu alibeka ale

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 Год назад +3

    ድራማ ድሮ ቀረ

  • @abuzermohammed3919
    @abuzermohammed3919 Год назад +2

    120 ፕሮግራም

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад +2

    Weyina 800 Zara 😢

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 11 месяцев назад

    ከዚያስ በኋላ??? ቀጣይ ክፍል????

  • @MissWorke
    @MissWorke 3 месяца назад

    🎉

  • @abinetworkineh1959
    @abinetworkineh1959 Год назад +1

    ashebir moges........

  • @mera-2121
    @mera-2121 Год назад +3

    110 dollar=800 Birr😢

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Год назад +2

    100 ብር ትልቅነት

  • @ontheboard1157
    @ontheboard1157 Год назад +1

    Mert ye lejenet tewestaye aye 120

  • @getanehkassahun5589
    @getanehkassahun5589 Год назад +2

    after money years i member this ohohohohohoho

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 Год назад +1

    ere pls ye ayetuan lekeklen????

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 11 месяцев назад

    አይ ድሀ ሲረዱት የወለዱት ይመስለዋል ማለት ይሄ ነው ።

  • @FasileGirma-s8s
    @FasileGirma-s8s Год назад +2

    የበላከውን እጅ ነካሸ ሰው አሰውቃሸ

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @addistube5640
    @addistube5640 Год назад +1

    mech neber gizewu ?

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Год назад +1

    Tilish is a leftie just like me.

  • @aktube7941
    @aktube7941 10 месяцев назад

    1$ =7.36birr በነበረ ግዜ የተሰራ ድራማ

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Год назад +2

    1 ዶላር ስምንት ብር የነበረ ጊዜ😢

  • @samuelt655
    @samuelt655 11 месяцев назад

    At this time $1 US dollar was equivalent to $8 Ethiopian birr.

  • @destawbelete4860
    @destawbelete4860 Год назад

    ሞባየል ነበር በዛ ጊዜ ነው ተሳሰቼ ነው

    • @robelhaile4478
      @robelhaile4478 Год назад +4

      ፍሊፕ ፎን የተጀመረበት ዘመን ነበር:: ሀብታም ብቻ ነበር ስልክ የሚይዘዉ::

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Год назад

    Ye abatune sufe newe yelbsew..megzya birr alnberme be leku ..ye ethiopia economy ahune adgwale ..hulme sufe lebashe ..ye hiwala berr besheta

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB 11 месяцев назад

    አቤት ትወና አቤት ብቃት

  • @danei8395
    @danei8395 Год назад +2

    ❤❤