ጊዮርጊስ እና ማርያም በኦርቶዶክስ ዓለም - Giyorgis ena Mariyam በትዝታው ሳሙኤል Tizitaw Samuel Channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    / kesistizitaw
    cash.app/$Tizitaw1
    paypal.me/tizi...
    / tizitaw.samuel
    / werashu-weresen

Комментарии • 206

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 3 года назад +45

    ትዝዬ ጌታ ይባርክህ እኔ ከሁለት አመት በፊትህ ሙልጭ አድርጌ እሰድብህ ነበር አሁን ግን እየሰደብኩህም ቢሆን የሰማሁት ትምህርትህ ፍሬ አፍርቶ ነፃ ወጥቻለሁ። ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад +3

      እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ እህቴ

  • @nebilmohammed8170
    @nebilmohammed8170 3 года назад +7

    ሰላወኩህ ደሰ ብሎኛል ወላሂ .ለመን በምክንያት ሰለማምን

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 4 месяца назад

    ፓስተር ትዝታው ሓወይ ተባረኽ ❤

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Год назад

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @girumyaye5374
    @girumyaye5374 8 месяцев назад

    ተባረክ ትዘ

  • @elsatades2885
    @elsatades2885 2 года назад

    ወይኔ ትዜ ጌታ ይባረክ በእውነት የድሮ ሠዝሙርህ ተሀድሶ ሳለሁ በጣም እወደው ነበር ተባሰክ

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 2 года назад

    እድሜ ያብዛልሕ ተባረክ

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 2 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ትዝታው ወንድሜ!
    አንተ እግዚአብሔር የረዳሀና ያስነሣህ እድለኛ ሰው ነህ:: 1 አስተያየት አለኝ ከጠቀመ ውሰደው "ኦርቶዶክስ እንዲህ ናት" የሚለውን አባባል direct ስለሚገጫቸው ሌላውን መልዕክት ለመስማት አቅም ያጣሉ ቶሎ ትተው ይሄዳሉ መልዕክቱ እንዲሰማ "እንዲህ ይደረጋል" ስርዓቱ አምልኮቱ የሚለውን ብታስቀምጥ ተደጋጋሚ ስሙ ባይጠራ ድርጅቱን ስለሚያመልኩት አይቋቋሙትም:: በቤተሰቤ ስለሞከርኩት ነው:: ተባረክ!

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 2 года назад

    Ere mini ayinet gud new yemitawetaw tebarek

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 4 месяца назад

    ተባረክ

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 3 года назад +12

    እውነትን በግልጥ እና በስልጣን ትናገራለህ። እግዚአብሔር አሁንም ያለምልምህ። ❤️❤️❤️

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 6 месяцев назад

    Yameletegnin ayehut...❤❤❤

  • @nahomibiniam8142
    @nahomibiniam8142 2 года назад +2

    በሰማሁህ ባየሁ ጊዜ ሁሉ ይገርማኛል ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ። የጌታ ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Год назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ እሄንን አጋንንትን ትምህርት በቃሉ መዶሻ እንፈልጠዋለን

  • @mahletayele1800
    @mahletayele1800 2 года назад

    Begeta beyesus dem kelelikuk kezi belay geta yigiletilik tebarek

  • @godlove3206
    @godlove3206 2 года назад

    God bless you thank you

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 2 года назад +2

    ጌታ አሁንም ጥበብ እና መገለጥ ይጨምርልህ ለምልመህ ቅር

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Год назад

    Alaman Wars gatahoy kabar lagata yahun Tabaraku Zamanahu Yabarak Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +5

    ትዜ ወንጌል የበራልሕ ብዙ ተምረናል ጌታ ይባርክህ።

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 3 года назад +3

    Tize shalom 🤚❤️

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 3 года назад +4

    ትዜ የወንጌል አርበኛው ስላምህ ብዝት ብዝዝት ይበል እኛ የእየሱስ ልጆች አብዝተን እንወድሃለን።

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 2 года назад

    Amén amén tebarek bebizu Tize

  • @truth2232
    @truth2232 3 года назад +8

    Ha! ha! ha! ha! ha!
    ትዜ ታስቀኛለህ
    You make my day & thanks

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Год назад

    ጌታ ይባርክህ እውነት እውነቱን ማውራት እንዲ ነው

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 года назад

    አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...ተባረክልኝ..ትዝዬ

  • @amengetu3591
    @amengetu3591 2 года назад +3

    እግዛብሔር የቃሉን ሙላት አብዝቱ ይስጥክ

  • @onelove856
    @onelove856 3 года назад +16

    በስስት ነው የምናደምጠው፣ ከባድ ዘመናት ያስቆጠረ የአጋንንት ሴራ እና ትብታብ እያጋለጥክ ነው፣ ጌታ ይጠብቅህ ፣ ገና ብዙ ብዙ የሚገልጥልህ ደማቅ ብርሃን አለ ፣ በትህትና እየተማርክ እያወቅህ ወደፊት ትቀጥላለህ!

  • @asnibru742
    @asnibru742 3 года назад +1

    Betalak dekdek chelema lale hzb berehan leyadergh geta sleterah geta smu yebarek tesemteh atetegebm bante yehnn megelet yaskemete egziabher yetemesegen yehun

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад

    Eysuse yadnal eysuse geta new ❗️

  • @adebe4130
    @adebe4130 Год назад

    May God bless you my brother . Keep preaching the truth . One day you’ll get the reward from our mighty God.

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 года назад +1

    You are blessed

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Год назад

    Sawadak Taza zamanak batasabay yabaraku

  • @apostleamarufetala2844
    @apostleamarufetala2844 2 года назад

    wow wow thanks to Jesus for you pastor tizita!!

  • @seblebekele7094
    @seblebekele7094 2 года назад

    ንፁህ ወንጌል ተባረክ

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 3 года назад +1

    Tebarek tize tsegawun yabzalek

  • @ቃልኪዳንፍቅሩ
    @ቃልኪዳንፍቅሩ 3 года назад +1

    Tebark teze banete fetari asemltonal

  • @amarebeyene2390
    @amarebeyene2390 2 года назад

    ሰላም ሰላም ! የረደንና ያዳነን አምለክ ይባረክ አሜን ። እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ።

  • @malimali1337
    @malimali1337 3 года назад

    Ufffff Geta abzito yibarkih .

  • @futuretechinternetcafe6529
    @futuretechinternetcafe6529 3 года назад

    geta yesuse berke yadrgke

  • @wintagetachew6004
    @wintagetachew6004 2 года назад

    Praise God 🙌

  • @regenberihu1113
    @regenberihu1113 3 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin tztaye Eyesus Geta new Hale luya

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 3 года назад +8

    እግዚኣብሄር እውነት ይብዛልህ ተባረክ

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 3 года назад +1

    Paster Tizu Geta ybarkh .Enem kene derso koteten hulu tyalehu .yemigermh bz< new kante yetemarkut .

  • @cphonetastic2655
    @cphonetastic2655 2 года назад

    Awo yesemal

  • @ruthadem9473
    @ruthadem9473 3 года назад +3

    Tizu tsegawn yabzalih

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 года назад +8

    ጌታ እየሱስ በውነት እንዳንተ አይነት እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያዎችን ያብዛልን ::ፀጋውን በእጥፍ ይሙላብህ 🙌🏽

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ልብህንና ዐእምሮህን ይጠብቅልህ ወንድሜ። ተባረክ!!

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 2 года назад

    ,እግዛብሔር ይመስገን ቤቱን እያጠራ ነው ወንድሜ ትዝ ተባርከሀል እንወድሀልን አሁንም ክብሩንይጨምርልህ ብዙዎችን አስመልጠሀል

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 3 года назад +3

    ትዜ ድንቅ ትምህርት ነው ; ትክክለኛ የማንቂያ ደወል ።
    ዘመንክ ይባረክ ።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +3

    እሄኛው ጥሪ እንደ ሞትህ ቃል ድንቅ ነው ልክ እኮ ነው ለአለም ለሰይጣንና ለአጋንንት ትምህርት የምንሞትበትና ለክርስቶስ መኖር የምንጀምርበት ደስ የሚያሰኝ ሞት ነው ሀሌሉያ

    • @elizebeth1790
      @elizebeth1790 3 года назад +1

      መፅሐፍ ቅዱስ የዓለምና የሰይጣን የአጋንንት ትምህርት ነው እንዴ ? ታዲያ እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር የምንጀምርበት ሊሆን ይችላል?

  • @abbeyae4472
    @abbeyae4472 2 года назад

    አሜን ጌታ ይባረክኽ!

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 года назад

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 2 года назад

    Egziabiher ybarek

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 года назад +1

    ጌታ ብር ይድርግህ በእየሱስ ደም ሸፈንኩህ

  • @dokimasd2520
    @dokimasd2520 2 года назад +1

    Amlak yirdak batam nice 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 egazihabher yebarkak🙏🙏🙏🙏💞

  • @MariamMariam-wg9ys
    @MariamMariam-wg9ys 2 года назад

    💕❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Yesamale Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke

  • @maryambdb4988
    @maryambdb4988 2 года назад

    Salamiyibizalachu
    Tabarakuu👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌

  • @mintewabbeyene2864
    @mintewabbeyene2864 Год назад

    Lemechame ayesemume .tetebetebewal. Gata yedereselachewe.

  • @beyenechtola2931
    @beyenechtola2931 2 года назад

    ወንድሜስላንተጌታንአመሰግናለሁ

  • @abegbuyue3902
    @abegbuyue3902 2 года назад +4

    ትዜ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!! በውነት በርታ ሱስ ሆኖብኛል ትምህርትክ. ኦርቶዶክስ አማንያን እባካችሁ ከዚ አፈታሪክ ትምህርት እና አይማኖት ውጡ እና ትክክለኛውን ኢየሱስን ተከተሉ

  • @josephqazplm9471
    @josephqazplm9471 3 года назад +2

    ትዝታው ዮሴፍ እባላለሁ በጣም ነው የምወድህ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 года назад

      በሜሴንጀር ደውልለት፣ ካለዚያ ደግመህ ፃፍ በኮሜንት ላይም ተባረክ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 года назад

      አገኘኸው? ካላገኘኸው እንደገና ፃፍ።

  • @ganetadam9603
    @ganetadam9603 3 года назад

    Tebarek edate buzu yasnesaln astemari

  • @henoktesfaye7123
    @henoktesfaye7123 3 года назад +7

    እስቲ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታሪካዊ ዳራ አስተምረን።
    ጌታ ይባርክህ ምህረቱንም ያብዛልህ።

  • @tsehaytilahun3182
    @tsehaytilahun3182 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @jossyadane5371
    @jossyadane5371 2 года назад

    Wow!! tizitaw ewedhalew.geta tsegawun yabzalih.......

  • @addisdaniel9319
    @addisdaniel9319 3 года назад +4

    ከእግዚአብሔር ያልሆነ ይቆረጥ እውነት የሆነው ብቻ ይሰበክ

  • @romantekabe4541
    @romantekabe4541 3 года назад

    Tebarek ante hayal sew be geta fikir ewedihalew

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Год назад

    Amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 2 года назад

    Getaa yibarkik..ines amlichalew

  • @birukmule2871
    @birukmule2871 3 года назад +2

    አውነትን መነገር አርነት ያወጣል በርታ

  • @yabshlijethiopian9651
    @yabshlijethiopian9651 3 года назад +1

    Shaalom shaalom

    • @saraezezew8906
      @saraezezew8906 2 года назад

      ይቅር ይበልክ ወደራስ ይመልስ

  • @ydtube5787
    @ydtube5787 2 года назад

    Selam Tizu Endet nek
    Zemenik yibarek

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 года назад +4

    ምድራችንን አስረገሙ እኛም ወደአህዛብ አገር ተበተንን፡፡ በጣኦት አምልኮና በተረት ምድራችን በረከቷ ታሰረ፡፡ ጌታ ይፍታን፡፡ ሀገራችንን ጌታ ይፍታልን፡፡

  • @jeruissayas7460
    @jeruissayas7460 3 года назад +4

    ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏

  • @saraselam4104
    @saraselam4104 3 года назад +2

    Segewun yabzalik tebark🙏🙏🙏

  • @tesematesfa9905
    @tesematesfa9905 3 года назад +2

    ከዚ በላይ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 года назад +6

    You are our blessing ❤️

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 года назад +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад +3

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 3 года назад +7

    የቃሉን ብርሀን ያበራልህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helenasfaw7690
    @helenasfaw7690 3 года назад +7

    የጥሪአችን ቀን እንደሞታችን ቀን ነው አናልፈውም! እውነት ነው! የጠራን ጌታ ይባረክ። እውነትን አውቀናል አርነት ወጥተናል። አናመቻምችም!!

  • @ኢየሡሥጌታነው
    @ኢየሡሥጌታነው 3 года назад

    God bless u

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 3 года назад +4

    አሜን አሜን ተባረክልን ጸጋ ይብዛልህ።

  • @samumele5467
    @samumele5467 2 года назад +1

    berta

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 года назад +11

    የድንግል ማርያም መሆንኮ መታደልነዉ

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 3 года назад +1

      ማንም ሰው የድንግል ማርያም መሆን አይችልም እርስዋ አትልውቃችሀም ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር. ፍጠር ነው ስለዚህ ሰው ሀሉ በክርስቶስ አምኖ ዳግም ተወልዶ የእግዚአብሔር. ልጅ እንዲሆን ነው ልጁን የሰጠን ማርያም ሞተችልሽ፣ ተሰቀለችልሽ፣ ደምዋን አፈሰሰችልሽ. ወይ????
      ለእስዋም ጌታ አስፈልጎአታል
      ለዚህ ነው መድሀኒቴ ጌታዬ ነው ያለችውን ታዲያ እናንተ ከየት አምጥታችሁ ነው እርስዋ እንዲህ አለች እርሱን ስሙት አለቻችሁ ክወደዳችሁዋት ስምንት
      ተረታ ተረት ከምትሰሙ የእግዚአብሔር ቃል አንብበ

    • @abegbuyue3902
      @abegbuyue3902 2 года назад

      ማርያም እኮ ሞታለች

  • @blenalemayehu5049
    @blenalemayehu5049 3 года назад +7

    God bless you Tize

  • @temufikadu8440
    @temufikadu8440 3 года назад +1

    Gata eyesus yebarikik tezu

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +2

    እነ ሆዳቸው አምላካቸው ናቸው።

  • @mathewoskibru6515
    @mathewoskibru6515 3 года назад +1

    Wey beshita!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @eyuelmesera3933
    @eyuelmesera3933 2 года назад +2

    I like your laughing

  • @temegira5717
    @temegira5717 2 года назад +1

    WOW 😲😲😲 I don't have words to describe how wonderful your teaching is and you explain how false teachings and religions kept our people in darkness and made millions captive of idols worship in the name of religion.
    Amazing message! God bless you , may Lord gives you power and His grace to preach the salvation of our Lord Jesus Christ.

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 года назад +4

    ለዚ ነው ምድሪቱዋ እማያልፍላት

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 года назад

    አሜን

  • @sanethiopia8998
    @sanethiopia8998 2 года назад

    Tsegawun yabizalhi

  • @suzibest9956
    @suzibest9956 2 года назад

    Egzabhre yebarkhe endzhe bewtatnth ykalu ewnt ybralhe egzabhre ymsgen! Gyta eyseus bdamu yeshefnhe enwdhalne.

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 3 года назад +3

    በእውነት በጣም ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ልንፀልይ ይገባል በኦርቶዶስ ቤት ትክክል ወንጌል እንዲሰበክ የምእመናኑ እይን እንዲከፈት በትጋት ብንፀልይ መልካም ነው:: አንተ በእውነት ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ