Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤ ድል ለሩሲያ ይሁን❤❤❤
ድል ለሩሲያ
1ኛ ዮሐንስ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።² እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን።³ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?⁶ በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በውኃውና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም።⁷ መንፈስም እውነት ነውና የሚመሰክረው መንፈስ ነው።⁸ የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና።¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
ድል ለፑቲን ፣ድል ለሩሲያ ህዝብ
Yibalat yukren
ይገባታል ዩክሬን የነ አሜሪካንን ምክር መስማት ትታ ፍላጎትህ ምድነዉ ፑትንዬ ብላ ብትማከር ይህ አይመጣባትም ነበር
እባክዎ የኛ ሀገር መሪ የሀገር መሪ ማለት ሀገርና ህዝብ ሲኖር ነውና ይህንን ይረዱልን!!!
😊
Viva Russia.
ኔቶ ይድረስላት አይዞሽ እያሉ ጉድ ሰሯት የኔቶ አባል እናረግሻለን ብለዉ እሳት ቆሰቆሷት ትቻለዉ ድል ለሩሲያ ብያለሁ ጦርነቱ ምእራባዊያን ጋነዉ እሩሲያ የምትዋጋዉ
Egzio
Wendim wend yakewa
ዩክሬይን ይጠፋሉ ተጠያቂዎቹ አውሮፓ አሜሪካ ናቸው
❤❤❤ ድል ለሩሲያ ይሁን❤❤❤
ድል ለሩሲያ
1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።
² እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን።
³ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።
⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
⁶ በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በውኃውና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም።
⁷ መንፈስም እውነት ነውና የሚመሰክረው መንፈስ ነው።
⁸ የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።
⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና።
¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
ድል ለፑቲን ፣ድል ለሩሲያ ህዝብ
Yibalat yukren
ይገባታል ዩክሬን የነ አሜሪካንን ምክር መስማት ትታ ፍላጎትህ ምድነዉ ፑትንዬ ብላ ብትማከር ይህ አይመጣባትም ነበር
እባክዎ የኛ ሀገር መሪ የሀገር መሪ ማለት ሀገርና ህዝብ ሲኖር ነውና ይህንን ይረዱልን!!!
😊
Viva Russia.
ኔቶ ይድረስላት አይዞሽ እያሉ ጉድ ሰሯት የኔቶ አባል እናረግሻለን ብለዉ እሳት ቆሰቆሷት ትቻለዉ ድል ለሩሲያ ብያለሁ ጦርነቱ ምእራባዊያን ጋነዉ እሩሲያ የምትዋጋዉ
Egzio
Wendim wend yakewa
ዩክሬይን ይጠፋሉ ተጠያቂዎቹ አውሮፓ አሜሪካ ናቸው