Aselamu aleykum hayati behlme agbche kebale gar Kuch blen snsegn and aynet tkur lbs chafu tlet yalebet yemiyamr match lebsenal fitu aytaym man endehone altayegnm bcha yenikachn ken mehonun ena ebet wust Dgs neber ena snsegd dnget tesewere enem velo lkeray hedku yeteleyayu velowochn sleka akayayua wud new wagawn atchywum tlegnalech ene bale habtam endehone enegratalew beewneta alem alagebahum fchiw mndn new wude fchilgn
ውድድድድድድድድድድ የኔ እህት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ቪዲዮውን ላይክ አድርጉልኝ እስከ 1:00 ያለውን ኮሜንት በዚሁ መልስ ለመስጠት ቃል እገባለው🎉😍🙏
በጉጉት ነዉ ምጠብቅሽ.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሁሌ ካንች ፍች ነው የምፈታው ተባረኪ ሁሉንም ቪዲወ ላይክ አድርጌአለሁ ሰላም ሁኚ
አመሰግናለም የኔ ቆንጆ 🙏🙏😍 ክበሪ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
جزاكي الله خيرا 🎉🎉🎉
شكرا حياتي🙏🙏
❤❤❤
አሰላም ዓለይኩም ሀሊማዬ ለዚህ ልጅ ውሀ ሰጥቸዋለሁ ሌላ ግዜ
ruclips.net/video/wI73a7rctw0/видео.htmlsi=MYiMXjK2h_4MOBNh
ስላም ዉድ በ ህልም በ ድርጃ ቁልቁለት እየሮኩ እወርዳለሁ
እና ቲማቲም እና ቡዙ አቲኪልት አገኛያለሁ እና ወታደሮች ተኩስ ከፍተው ውድነም ይተኩሱብኛል ግን ይከሽፍባቸዋል እና እኔም አትክልቴን እንደያዝኩ ቀጥ ያለ የማያደክም በአረንጎዴ መንገደ ላይ እሄዳለሁ
ruclips.net/video/23BUW2nFQmE/видео.htmlsi=W4Xt8hDv7-b0douV 👈
ruclips.net/video/aE7XIE--Fq0/видео.htmlsi=44nJbwMtHs7Y5qSf 👈
ruclips.net/video/fK62xf18wmM/видео.htmlsi=PLeKLGPx_rpf3-jD 👈
አህለን ሀሊማዬ በአላህ በኮመትም ቢሆን ፍቺልኝ
በህልሜ እናቴ ሞታ ይመስለኛል እና አባቴ መቶ እትሽ አልሞተችም እየተነፈሰች ነዉ አለኝ እኔም እየሮኩ ሄድኩ እየሄድን የሆነ ሠዉዬ መገድ ላይ ቲማቲም ይተክላል አሳልፈን ብለነዉ አባቴም የሆነ ሠዎችም ነበሩ የተቀበረችበት ደረሰን ስናይ እናቴ ትፋሽ ነበራት ቀሰቀስካት ተነስታ እቅፍ አረገችኝ እና ከአባቴ ጋር መኖር እደማፈልግ እያለቀሰች ነገረችኝ እና ለመሮጥ ስትሞክር መልሠን ተቃቀፍን እና ነቃሁ።
እባሽ አታቆይዉ ፍቺልኝ እናቴ በህወት አለች አባቴ የለም ሞቶዋ እኔ ፈት ነኝ🙏🙏🙏
ruclips.net/video/KlmxKRHL3Nk/видео.htmlsi=BzMLIajnaWYYkSsu 👈
ruclips.net/video/6aYnOf6ffk0/видео.htmlsi=l1P_4wrK5e-hRxmr 👈
ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=LSIrTuKvN64Zydwv 👈
🥰❣️
ሁልምታችንም ውጭ ላይ ነበርን ውዴ
ወደ እሥቲ መለሸለኘ በህለሜ 9አይነት ከኒና ተጠቀም አየሁት ዘመደ ሰጠቸኘ የፈታሁ ነኘ
ruclips.net/video/MLWQyzKPYAk/видео.htmlsi=UhFxyRW4e92Dw700 👈
ruclips.net/video/u3UOjkO027k/видео.htmlsi=iaE7nTQEWWdc5PQm 👈
አሰላም ዓለይኩም ም😮ን
አሰላም ዓለይኩም ሀሊማዬ እንዴት ነሽ አንድ ለትዳር የምፈልገው ልጅ ነበረ እና በህልሜ እሱ በር ላይ እየጠበኩት እሱ ግን በሩን ሳይከፍት መብራቱን ብቻ አበራና ቆይ ጠብቂኝ ብሎ ሄደ ምንድን ነው ውዴ
ከውጭና ከውስጥ ከሆነ የነበራቹት አብሮነታችሁ ገና ነው እስኪሳካለት ጠብቂ
በህልም ሩዝ መግዛት ለሴት ላላገባች ምንድን ነው በቴክስት ፃፊልኝ እማ
አንዲት ነጠላ ሴት በሕልም ውስጥ ከአንድ ሰው ሩዝ እየገዛች እንደሆነ ካየች, ይህ በቅርቡ ጋብቻን እና የሠርግ ዝግጅቶችን ያመለክታል
ሰላም እህቴ እዴነሽ በህልሜ ህፃልጅ አትሄጅም ብሎ እያለቀሰብኝ አየሁ
ruclips.net/video/hezsuJuWRm8/видео.htmlsi=YvtP5cPlsvkJB8NT
በህልሜ እብድ እያባረረኝ ሮጬ ሱቅ ገባሁ ሱቁ መስጂድ ነው እንዴ እያልኩኝ አዛን ሲል ሰማሁ አዛኑ ሲያልቅ ግን ሱቅ ነው
ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=V63HtXX_FXzk9TFt 👈
ruclips.net/video/hK9UkGAF86I/видео.htmlsi=DYhFQyTI7TH0VELa 👈
ዛሬ አንደኛ ነኚ😊❤❤፡ሰላም፡አለይኩም፡እህቴ እንደትነሽ በህልሜ ላባቴ ስልክ ገዛሁለት የኔንስልክ ነው እመመስለው ይህን ስልክደሞ ክልል ጥቁርነው??
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=XtgbPpAg3V6YHOhJ
😘😘😘
1 tawaqi artis gaa addis xuqur yebet makina isu iyenada ine damoo feriche naber isu damoo minim indamaalhon yinegrenyal mikinewa 1 gommaa yellatim yimeslengal ?
ruclips.net/video/vHum1k2f76o/видео.htmlsi=sb9MygeyOMgnsq8k 👈
አሠላሙአለይኩም በህልም ብዙ ቃራ ምድነው
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=pNlQpjW5GzI_6mFO
as wr wb ehte selamshi yibza zare behlme bado bermel tshekme ayehu fchilgni
ruclips.net/video/ZzIK3SKXOdc/видео.htmlsi=1B1syXS9UqzxeKem
Mulu videowun ayehut Gn slebado bermil meshekem altenagershim ehte ደግሞ ሌላ እህቴ ላሥቸግርሽ እኔና ወንድሜ በመንገድ ላይ እየሄድን ነጭ ውሻ መጣብን እኔ የዘረዘረ እህል ይመሥለኛል እዛውስጥ ተደበኩኝ ወንድሜ ደግሞ ውሻውን እየተከላከለ ይሮጣል ግን አልነከሠውም ሊላኛው ነጭ ውሻ እዛፍ ላይ ሆኖ አየሁት
ሰላም እዴነሽ እህቴ በህልሜ ከሞተችው አያቴጋ አብረን ተኝተን አየሁ አባቴ ደሞ ብዙ ዛፍ ከስሩ ሳይሆን ጫፍ ጫፉን እየቆረጠ አየሁት ምን ይሆን 😢
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=0eKHh8vj0y_elrHd 👈
ሕልሙ የሞተው ሰው በሞት በኋላ ያለውን ታላቅ ደረጃ የሚያመለክት ሲሆን ይህም በልዑል አምላክ ምሕረትና ይቅርታ ነው,
ከሞተ ሰው ጎን መተኛት የደስታ እና የደስታ ጊዜያት ለቤተሰብ በአድማስ ላይ መሆናቸውን የሚያመለክት የተስፋ መልእክት ሆኖ ያገለግላል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ ይህ ራእይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባውና የሁኔታዎች እድገት እና ቀስ በቀስ መሻሻል አመላካች ሊሆን ይችላል።
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤❤ ተባረኪ
ዋልኩም ወስላም በህልሜ የማላቃት ሴትመታኻት አገቲን ሰብርዃት ትች መገድ ላይ ላስቲክ እየውጠርኩ እሄድለው ከኔጋ ጋድናይ አል ታግዘናልች እኔ ከፊት ነን ገበይም ይመስልናል ቡና የምትሸጥ ሴት ሲኒዬን ስጬን እላታለው አልጨርስኩም አመጣልሽለው ትልናልች ፕልስ በርቀት አየሃችው የመታኻት ልጅ ያዙልን ታናልች ስትል እኔ ይዙናል ብይሄድኩ ያላገባሁ ነን
ruclips.net/video/iDFNni1s4dE/видео.htmlsi=0WEkz1zaQPGZjKM2
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህት እንዴት ነሽ በህልሜ የራሴን ፊት በሌላ ሰው ላይ ተመስሎ አየሁ ከዛ ወይኔ ፊቴ ተጎድቻለሁ አያልኩኝ እየተከታተኩ በአትኩሮት እመለከታለሁ ልክ እራሴን በመስታወት እንደማይ ግን ሰው ላይ ነዉ የማየው ፊቴን
የራስን ምስል ማየት በተለይም ደግሞ በመጥፎ ስታዩ ህጋዊ ሩቅያ ፣ እስቲግፋር ማድረግ ፣አስካር ማብዛት ግድ ነው
@addismedia9882 eshi amesegnalehu
ሱብሃን አላህ ይገርማል አፈታትሽ እሄን ህልም ከማየቴ በፊት በህልሜ ሩቅያ እፈልጋለሁ የት ይገኛል ብዬ ሳፈላልግ ነበር በህልሜ 😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሊማዬ በህልሜ እናቴ ቤት እሄዳለዉ በጣም መሽቷል በሩን ሳኳኳ አትከፍትልኝም ልጆቺ ክፈችላት ቤሏትም ዝም ትለኛለች አባቴ ማኳኳቲን ሲሰማ ከሊላኛዉ ቤት ሰምቶ ከፈተልኝ ግቤ ብሎኝ ለምን አመሸሽ ይለኛል ይቆጣኛል ከዚይም ፍራሽ ላይ ተቀመጥኩምግብ ብይ ብሎኝ ለሳህኑን ሳነሳ ትልቅ፦ቀዳዉጣ አየዉ ምድን ነዉ ብየዉ ፈርቺ እተዋለዉ ከዚይም ልብሲ ላይ በጣም በብዛት ቀዳዉጣዎቹ በጣም ብዙ ነበሩ ልብሲ ላይ በጣም እጮሀለው ልብሲን ከላይ ጀምሮ እቀደውና አወልቃለዉ ሰውነቴን አልነካኝም ከውስጥ ልብስ ለብሺ ነበር ታይትና ፓካውት። ሀሊማዬ ዛሪ በጣም አበዛውብሽ ዘጃሽን አላህ ይክፈለዉ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ 🙏 😍 አንዳንዶች በህልም ውስጥ ያለው ቀንድ አውጣ ጥሩነትን እና መተዳደሪያውን መልካም የምስራች እንደሚያበስር ያምናሉ, በተለይም መጠኑ ትልቅ ከሆነ, ህልም አላሚው ሀብትን እንደሚያገኝ ሊያመለክት ይችላል.
ቀንድ አውጣዎች በህልም በሰውነት ላይ በብዛት ከታዩ ይህ ጥሩ ጤንነት እና ደህንነትን እንደሚያመለክት ይጠበቃል።
በሴት ልጅ ህልም ውስጥ ያለው ቀንድ አውጣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የምትመሰክረው በመልካም እና በረከቶች የተሞላውን ጊዜ የሚያመለክት ሲሆን ይህም የእርሷን መረጋጋት እና ደህንነት ይጨምራል.
ቀንድ አውጣው በቤቱ ውስጥ ከታየ, ይህ በህልም አላሚው ህይወት ውስጥ ተጨባጭ ለውጦችን ሊገልጽ ይችላል, ለምሳሌ ወደ አዲስ መኖሪያ ቤት መሄድ ወይም የኑሮ ሁኔታን ማሻሻል።
@@addismedia9882 ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የኔ እህት ሳትሰለቺ ስለፈታሽልኝ እኔ ክርስቲይን ነኝ ግን አፈታትሽ በጣም ነዉ የምወደዉ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ የኔ ዉድ እህት አላህ ፍላጎትሽን ይሙላልሽ ዉድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
በህልም፡በጩቤ፡መወጋትስ፡፡ጓደኛየነው፡ህልሙን ያየው እናበጣም ብዙ ደም ሲፈሰው እንደነበር ከጎኑ?
በሕልም ውስጥ በጩቤ የተወጋበት ራዕይ በቤተሰብ አባላት መካከል አለመግባባቶች እና አለመግባባቶች መከሰታቸውን ያሳያል ፣ ይህም በእውነቱ ህልሙ ላለው ሰው ሀዘን እና ጭንቀት እና ያስከትላል ።
@@addismedia9882 አመሰግናሉሁ እማ
የኔ ውድ ልለምንሽ በአላህ ሊንክ አትላኪልኝ አላስቸግርሽም ከዚ ብሀላ አላስቸግርሽም ከተለያየን 4 ወር ሆኖናል ከምወደው ልጅ ጋ እቤቴ መቶ ዱአ የማረግበት ቦታ አብሮኝ ተቀምጦ ውሀ ስጭኝ ይለኛል እንጀራም የበላ ይመስለኛል 1ሌትር ሀይላንድ ውሀ ሰጠሁት100 ብር ሰቶኝ 75 መልስ እሰጠዋለሁ ባዶ እቃ አምጥቶ እጀራ ቋጥሪልኝ ቤቴ ወስጀው የምበላው ይለኛል በሰሀኑ ቋጠርኩለት ሲሄድ ይወስደዋል ብየ እኔ በተቀመጥኩበት ወንበር ስረ አረኩት ሳይሄድ ነቃሁ ምንድነው በአላህ ይዤሻለሁ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ
ሊንክ አትላኪ አልሽ ግን በደንብ ይገባሽ ነበር ስለ ምግብና ውሃ ስለመስጠት የሚያወራውን ቪዲዮ ብሰሚ ለማንኛውም ካንች የሚያገኘው ጥቅም ይኖራል ደሞ እስከመጨረሻው አልተለያያችሁም ምናልባት ተጋብታችሁ እስከ መውለድ ልደርሱ ትችላላችሁ ወይም ይሄ ያንች ምኞት ነው
@addismedia9882 ያንች ምኞት ነው ስትይ እሱ አይፈልግም ለማለት ነው ህልሙ ውዴ
@DelightfulBus-tp9lw አይደለም ማለቴ ቢሆን ብለሽ የምትመኝው የምትፀልይ ከሆነ ለማለት ነው
@@addismedia9882 amesgenalew yne wed ግራ ገብቶኝ ነው ሌላ አገባለሁ ባል የሚሆነኝን ነው ብየ ዱአ ሳረግ ሁሌ የማየው ከሱ ጋ ስለሆነ ነው አላህ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን የኔ መልካም ሴት
ዎአወወ በህልሜ አሜሪካን ሄጄ አየሁኝ እና ፖሊሶች ይመሰሉኛል እግሬን ኦፕሬሸን እያደርጉኝ ነበር ፍት ነኝ ፍችልኝ።
ስለ ቀዶ ጥገናው የተፋታችውን ሴት በህልም ማየቷ ብዙ ችግሮችን ለማሸነፍ መቻሏን ያሳያል እናም በሚቀጥሉት ቀናት የበለጠ ምቾት ይሰማታል ።
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=R7sdGVlcTh2IEBNA 👈
@@addismedia9882 አመሠግናለው ሀሊማዬ የማየው ህልም. አንቺ ከምትፈቺው ህልም ትክክል ከመሆኑ የመጣ ለቤተሠቦቼ ሊንክሸን. አሰተላለፍኩላቸው ። ተከታታዬችሸ ናቸው ። ሁሉም እህቶቼ ወላሂ እውነቴን ነው። አንድ ምነግርሸ ነገር ብዙን ግዜ ህልም ሳይ ከለቀቅሸው ቪድዬ ገብቼ አያለው። ወላሂ ነው ምልሸ እውነት ሆኖ ሣገኘው እደነግጣለው እገርማለው። ሰዎቹ በዚህ ደረጃ ማወቃቸው። በርቺ እንወድሻለን ለጓደኞቼ ከለዚህ ሚዳያ ሌላ አትይዮ ሀሊማ ሚዲያ ብላቹ ግቡ ትክክለኛ የህልማቹ ፍቺ ታገኛላቹ እላቸዋለው ብዙኦቹ ይከታተሉሻል ።በርቺ እህታችን
As wr wb 1 tawaqi sew gaa fikir jemire fiqren negerkut isu demoo migib iyesera neber agebahalew alkut isum garemew
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=3KgagbHp1NUB1-Wo
እሱ ደግሞ ሸሚዝ አስጭ ብሎ ሰጥቶኝ እኔ ደሞ ለብሸው እሱ መጣ አሪፍ ነው ብሎኝ ከዚያ አሰጣሁት ውዴ።
ruclips.net/video/aLdmmJmpUYo/видео.htmlsi=WovOaLhqMpYtFogo
Aselamu aleykum hayati behlme agbche kebale gar Kuch blen snsegn and aynet tkur lbs chafu tlet yalebet yemiyamr match lebsenal fitu aytaym man endehone altayegnm bcha yenikachn ken mehonun ena ebet wust Dgs neber ena snsegd dnget tesewere enem velo lkeray hedku yeteleyayu velowochn sleka akayayua wud new wagawn atchywum tlegnalech ene bale habtam endehone enegratalew beewneta alem alagebahum fchiw mndn new wude fchilgn
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=PdcPxUev1ULGqISL 👈
ruclips.net/video/fI9dHfhSF-E/видео.htmlsi=r4AGHrBXEz6prtI6 👈