"አገናኝ እንጂ ደላላ አይደለንም!" - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጊያ ባይሳ - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    "አገናኝ እንጂ ደላላ አይደለንም!" - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጊያ ባይሳ - ክፍል 2
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Комментарии • 26

  • @HayderAhmed-vi6vb
    @HayderAhmed-vi6vb 4 месяца назад +7

    አቶ ስሜነህ የቡና ና ሻይ ግብይት
    በጣም ለኮንሮባንድ የተጋለጠ አሰራር ነው ለቁጥጥርም አመች አይደለም
    የክፍያ ስርአቱም ብጣም አስቸጋሪ እና
    የብዙ አቅራቢ ገበሬ ገንዘቡ የተበላበት
    ነው ።

  • @MulukenBekele-lz9iu
    @MulukenBekele-lz9iu 4 месяца назад +2

    ሰሜነህ ለተናጋረዉ የመናገር ነፃነታቸውን ቢያከብረላቸው ጥሩ ይሆን ነበር! ነገረ ግን ስሜነህ በቡናና ሻይ የተገዛ ወይንም ሁለቱን አማራጮች በእኩል የማየትና የፍተሃዊነት ችግር ከማሣየቱም በላይ ቡናናሻይ እራሱ የቡናን ዋጋ ተመን ምርት ገበያው ላይ በአስገዳጅነት እደሚጥል ማወቅ አለበት::😂😂😂😂😂😂 ቡናናሻይ ከጀርባ በመሆን የምርትገበያውን ስም አና መልካም ሥራ የሚያጠለሸው ነዉ::

  • @ziadmohammed715
    @ziadmohammed715 4 месяца назад +3

    ስለ እውነት ጀብደኝነት ያጠቀሃል:: ሰዎቹ አሳባቸውን ሳይጨርሱ አስር ጊዜ ጣልቃ መግባቱ ለምን ያስፈልጋል? ሰዎቹ እያስረዱና ጥሩ ግንዛቤ እያስጨበጡ እያለ ማቋረጥህ ተመልካቹ ምንም ግንዛቤ እንዳይጨብጥ እያደረክ ነው::: የግድ አንተ የምትፈልገውን መልስ እንድሰጡህ ሳይሆን ፍርዱን ለተመልካች መተው ነው ያለብህ::

    • @wodajowoldmichael2258
      @wodajowoldmichael2258 3 месяца назад

      አንተን ይሆናል እንጂ የጎረበጠው የስሜነህ አካሄድ መቼም የተመሰገነና መረጃ አደራጅቶ ነው በዕውቀት እየጠየቀ ያለው። መሀል ላይ ጣልቃ የሚገባበት ምክንያት መላሹ ከዋናው ነጥብ ሊወጣና ዙሪያ ጥምጥም ሲሄድበትና ወደ ዋናው ነጥብ እንዲመለስ ነው። ...ቆይ ሌሎች የውጭ ሚዲያዎችን ኢንተርቪው አይተህ አታውቅም...ወይም BBC HARD ቶክ ተከታተል...

  • @bayz4918
    @bayz4918 4 месяца назад +2

    ውይይቱ ጥሩ ነበር ለዚህም እናመሰግናልን፡፡ በምርት ገበያው ደላላ(broker) ለምን ያስፈልጋል የሚል ቃል በተደጋጋሚ ተነስቷል፡፡ አሁን አለም ላይ ያሉ የካፒታል ገበያዎች መነሻቸው የግብርና ገቢያዎች ናቸው ለአብነት ችካጎ ኮመዲት ኤክስቸንጅን መውሰድ ይቻላል፡፡ በአንድ ቀን የሚፈጸም የግብይት ኮንትራት መጠን በሽወች የሚቆጠር ስለሆነ በጊዜና በቦታ በሚገደብ የግብይት ፕላትፎርም በመቶ ሺዎች የሚቆሩ ሻጭና ገዥዎችን በአንዴ ማስተናገድ ስለ ሚያስቸግር የግብይት አሳለጭ ተቋማት ደላላ (በሮክርስ ወይም ዲለርስ) በአማራጭነት መኖር የግድ ነው፡፡ በሌሎች አለማት የሻጭ ወይም የገዥ ደንበኞችን ወክለው የግብይት ስራን የሚያሳልጡት ስፔሻላየዝድ የሆኑ ዲለር ወይም አሴቴት ማነጀር ባንኮች ናቸው፡፡ በመሆኑም ደላሎች መኖራቸው የስርቀት በር ለመክፈት ነው የሚለው ሙግት ከመረጃ እጥረት የመጣ ድፍረት ነው፡፡ አሁን በሃጋራችን የተመሰረተው ካፒታል ገበያም ቢሆን ያለደላላ ወይም ብሮከር መስራት እንደማይችል ልብ ሊባል ይገባል፡፡ የደላላ መኖር ሌሎች ገበያዎች ስለተጠቀሙበት የተተከለ አይደለም፡፡ ገበይትነ ለማሳለጥ እንደ አማራጭ መቀመጡ አይቀሬ ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ሌሌሎች አቅሙና ፍላጎት ላላቸው እዱሉ እንደኖራቸው መፍቀደዱ ላይ ነው፡፡ በመሆኑም የሌሎች ገቢያዎችን ልምድና አሰራር በማነጻጸሪያነት አወያዩ ቢጠቀም የተሻለ ይሆን ነበር፡፡

  • @HayderAhmed-vi6vb
    @HayderAhmed-vi6vb 4 месяца назад +2

    አቶ ስሜነህ የቡና ዋጋ ገደብ ቡናና ሻይ ቢያነሳ አብዛኛው አቅራቢውም ቢሆን ኤክስፖርተር ወደኢሲኤክስ ሰለሚመለስ እኩል ገበያና እኩል ዋጋ
    አይፈቅድም ምክንያቱም
    ቡናናሻይ እንደሚዋረድ ያውቀዋል!!!

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 4 месяца назад +1

    ጋዘጠኛ ስሜነህ የምርት ገበያውን አሰራር መረዳት የውነት ይከብድሀል እጅግ ዘመናዊ ስለሆነ።ተፅፎ የተሰጠህ የምታወራ ይመስላል።

  • @wongelendale136
    @wongelendale136 4 месяца назад +4

    አቶ ስሜነህ የበላኸውን ነወ ያገሳኸው አስፎገረብህ ራስህን የቡናና ሻይ አካል አድርገህ እና ወግነህ ነው አያወራህ ያለኸው እንደ professional ጋዜጠኛ neutral ብትሆን ጥሩ ነበር
    ዞሮ ዞሮ ECX ለሌባ እና መንግስትን ማጭበርበር ለለመደ አይመችም ዋና ነጥቡ እሱ ነው .....

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 4 месяца назад +1

    አቶ ስሜነህ ! ECX በስራዬ ውጤታማ ነኝ ! ማለቱ ምኑ ላይ ነው ክፋቱ ? የድርጅቱን ስራ ሆነ ብለህ ለማጣጣል እና ለማንኳሰስ ሞክረሀል !! ምክኒያትህ ምን እንደሆነ አልገባንም ! የቡናና ሻይ ባለ ስልጣን በቡና ግብይት ከጀመረ ጀምሮ ሀገሪቱ ላጣችው የውጭ ምንዛሪ አንተም አንዱ ተጠያቂ ነህ ! ብርቅ ነው እንዴ - - - - እኛም እንችላለን - - - ታበያችሁ - - - እራሳችሁን ከፍ አደረጋችሁ - - - ስሜነህ የምን ብሽሽቅ ነው የያዝከው ? ለምን ታች ወርደህ የቡና ስራ ተዋኖችን በሙሉ አትጠይቅም ልብ ካለህ ?

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 4 месяца назад +3

    ልጅ ስሜነህ እንደ መጽሐፍ እየገለጥህ ያለአግባብ የተለበሱትን በአግባቡ እየገለጥህ ሊያፍር የተገባው ሊፍር ሊቆነጠጥ የሚገባው ሊቆነጠጥ፣ ሊገረፍ የተገባው ሾጥ እንዲደረግ ፣ሊታሠር የተገባው. በማረሚያ ቤት እዲያርፍ የሚያስችል አደባቢያዊ መፈተኛ ና ማስጠንቀቂያ ሆነ ሙያዊ ግዴታህን በብቃት እየፈፅምክ ስላለህ እናመስግናለን።❤❤❤❤❤

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Месяц назад

    አንተ ምን ሆነሀል? ብልፅግና በመደመሩ እንጂ በችሎታው ያልሾመውን ሰውዬ አስቀምጠህ የምታሰቃየው?

  • @ethiostore4284
    @ethiostore4284 4 месяца назад

    ወይ ስሜነህ ! ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ? ለሀቅ የቆምክ ከአድሎ የፀዳህ ባለሞያ ትመስለኝ ነበር ! ሳታውቀው ! ያሳዝናል ! ሆድ አደር ነህ ለካ !

  • @temesgentefera7213
    @temesgentefera7213 4 месяца назад

    ስሜነህ አማራጭ የሞባይል ግብይት በመምጣቱ ጥሩ ነው ማለት ሲገባህ ሞገትክ ecx ቴሌ ነው እንዴ ኔትወርክ አይዘረጋ አንተ ብዙ የማታውቀው ነገር አለ ስለ ቡና ግብይት አሻጥር።

  • @solomonsahilu1983
    @solomonsahilu1983 4 месяца назад

    ነፃ ሐሳብ ነው ማራመጃ መድረክ ነው ብይ አላስብም ምሳሌ ድረጅት የሚመዘነው ለመንግሰት በሚስገባው የግብር መጠን ጭመር ነው 10ብር የሚከፍልና በቢሊየን የሚቁጠር ብር ግብር የሚከፈል ድርጅት ሁሉም እኩል ነው ትላለህ ይህ ውድድር ትክክል አይደለም ሌላው ከክልል የሚነሱ ዳታውችን የአኮሪ አተር ግብይትን በተመለከት በተመለከት የተጋነነ ሪፖርቱች አሉ ማረጋገጥ ይገባል . .
    በአጠቃላይ መድረኩ የነፃ ሐሳብ ቢሆን ጥሩ ነው ::10Q

  • @surafelbh4055
    @surafelbh4055 2 месяца назад

    ስሜነህ ሰውየው ይከብድሀል ጥያቄህን አሳጥር ።።በተረፈ በደንብ አዳምጠህ ተምረህ ውጣ።

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 4 месяца назад +1

    Be mobile app e-trading litegeber silehone...asferah adel??😆

    • @antenehtesfaye2487
      @antenehtesfaye2487 4 месяца назад

      Delala serteh bila...,simeneh gn ye electronics trading litegeber mehonu lemin aschenekeh...???

  • @BelachewAbate-l7q
    @BelachewAbate-l7q 3 месяца назад

    Hodo leba anawekehem semenehe

  • @birhanuzerie4242
    @birhanuzerie4242 4 месяца назад +1

    We are proud of ECX