ቀጥታ ቪዲዮ ምድር ተንቀጠቀጠ ጎንደር ተቀወጠ አርቲስቶቹ በጭፈራ አበዱ መታየት ያለበት ጥራት ያለዉ ቪዲዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ቀጥታ ቪዲዮ ምድር ተንቀጠቀጠ ጎንደር ተቀወጠ አርቲስቶቹ በጭፈራ አበዱ መታየት ያለበት ጥራት ያለዉ ቪዲዮ #ጎንደር #ጥምቀት #anchor_media #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #feacho_addis #Ethiopia #Gonder #አርበኛ_ዘመነ_ካሴ

Комментарии • 57

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 19 дней назад +6

    ከዚህ ቦታ እንደፍለኩ ጨፍሬበታለሁ እናታለም ጎንደር❤❤❤❤❤❤

  • @WudeWude-c2g
    @WudeWude-c2g 19 дней назад +6

    ሁሌም ድምቅ በይልኝ እናትዋ ጎንደርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 19 дней назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ❤ግን በጥምቀት ጭፈራ ጊዜውስ የጭፈራ ነወይ? ኧረ ፈጠሪስ በየት ይታረቀን አገራችንንሰላም ያርግልን

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 18 дней назад +3

    ❤ታድዬ እንኳን ጎድሬ ሆንኩ❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤🎉

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 18 дней назад +5

    ,እናትዋ ጎደር ሁለገቧ ጎደር ሙሽረየ ጎር ሙቸ ነምወዳት ልክ እወገብርየ 💚💛❤️🥰😘

  • @DemrewEshetu
    @DemrewEshetu 14 дней назад

    አንኳን አደረሠችው ማርያምን ታምራላችው ነፀብራቅ አኑረው አንጂ ለጥምቀት ያለበሰ ያልጨፈረ ደሥአይለኝም አኔአወን ዘመሪነኝ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 19 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራዬ ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶቼ በቃ ይበለን መፍራዉ❤

  • @NethantHan
    @NethantHan 18 дней назад +3

    እኮን ጎደር ተወለድኩ

  • @Yvo-n7u
    @Yvo-n7u 14 дней назад

    እናትዋ ጎንደር😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanamanaNana
    @HanamanaNana 17 дней назад

    ዎዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉እናትዋ ጎንደር ሠላምሽ ብዝዝዝዝትትትትይበል🎉🎉

  • @HanamanaNana
    @HanamanaNana 17 дней назад

    ቃላትም የለኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 18 дней назад +2

    አሁንስ በቅናት ልሞት ነው ወይ ልህድ እንዴ❤❤❤

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 19 дней назад +2

    ኧረ ወገነቸ ግዜው የጭፈራ አይደለም

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 18 дней назад +1

    Uolachume demsawe nachue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YusufMekuria-s1t
    @YusufMekuria-s1t 19 дней назад +2

    እረ ወዴት እየሔድን ነው

  • @Hiwot-j5v
    @Hiwot-j5v 15 дней назад

    ❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @EskeeEskee-h1w
    @EskeeEskee-h1w 16 дней назад

    ባልወለድ ምን ይውጠኝ ነበር

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 19 дней назад

    እረ ምን የሚሉት ነው ደሞ ጥምቀት ተብሎ ጭፈራ ላአማራው ሌላ ጽድቅ ነው እዴይ 😢😢😢😢😢

    • @Libse-n4k
      @Libse-n4k 19 дней назад +3

      ይህ እኮ ታቦቱ ከገባ በኋላ ነው

  • @sintayehucherinet4879
    @sintayehucherinet4879 18 дней назад +1

    በአሉ የጥምቀት በአል እንጂ የዳንኪራና የጭፈራ መሆን አልነበረበትም ከሁለት አመት በፊት በጥምቀት በአል ያሁሉ ጭፈራ ተደርጎ ያስከተለውን ከእናንተ ከነዋሪዎቹ በላይ የሚያውቅ የለም ያን ሁሉ ሊቅ ያፈራች ጎንደር ዛሬ ልጆቿ አልቀው የእንግዴ ልጆች ማብቀያ መሆና ያሳዝናል ቤተክርስቲያናችን እንዲህ ያለ የረከሰና የወረደ ታሪክ የሚያበላሽ ነገር ፈጽሞ አትቀበለውም ስለዚህም ዳንኪረኞቹ ማተባችሁን ብታወልቁት ይሻላችኋል ማፈሪያዎች ነው ምነው ተው የሚል ጠፋ ።

  • @WindieBitoon
    @WindieBitoon 18 дней назад

    መሬ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 18 дней назад

    😢😢😢😢😢እግዚኦ ምን የሚያስጨፍር ተገኝቶ ነው ፋኖ አሸንፎ ነው

  • @bushredwan7743
    @bushredwan7743 18 дней назад

    Shameless

  • @Libse-n4k
    @Libse-n4k 19 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤

  • @temsalettessma6749
    @temsalettessma6749 17 дней назад

    ዘፋኝ ትውልድ

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq 19 дней назад

    ከዚህሰውሁሉ አድእኾንየማውቀውሰውየለምሁሉም አድስትውልድ

  • @genetsyou7391
    @genetsyou7391 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SablaGareme
    @SablaGareme 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 17 дней назад

    አይ አርቲሰቶች አፈርን ባችሁ በእዉነት እዛ ድረሰ ምን አሰኬዳችሁ አዛዉ ክለብ አትጨፍሩም ነበር ?????

  • @misganawadane9798
    @misganawadane9798 18 дней назад

    ታምራላችሁ በ you tube እየተመለከትኩ አበሬ እጨፈርኩ ነው ውድድድድድድ!!!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 18 дней назад

    የሀይማኖት በአል በዝማሬ እንጅ በዘፈን? ያለፈዉ ጭፈራ ምን ይዞ መጣ ቆም ብለን እናስብ በሀይማኖቱ አይደራደርም ነበር የምንባለዉ እንመለስ ጌታ ፊቱን እዲመልስ የሀይማኖት በአልና ጭፈራ እንለይ ያሳዝናል

  • @TiruworkAnegaw
    @TiruworkAnegaw 18 дней назад

    ሰላም ውድ ሀገሬ እውድሺ አለሁ❤❤❤

  • @wossenyeleshtiruneh4582
    @wossenyeleshtiruneh4582 19 дней назад

    Gondery

  • @bushredwan7743
    @bushredwan7743 18 дней назад

    😢

  • @JerusalemJerusalem-z1f
    @JerusalemJerusalem-z1f 15 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘

  • @EmmyLove-c5u
    @EmmyLove-c5u 19 дней назад

    Bendeb endetye Kelay bekerts sref neber.

  • @MekDis-l7v
    @MekDis-l7v 18 дней назад

    ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MostwatT
    @MostwatT 19 дней назад

    🤫🤫🤫🤫🤫

  • @samiras2322
    @samiras2322 19 дней назад

    ጭፈራ ነው ወይስ የጥምቀት በዓል ስትሰጠሉ መዝሙር ነው ኮንሰርት ነው የሚመሰለ እግዚአብሔር ልብና ይሰጣቹሁ

  • @AsnkoTarekeg-b7g
    @AsnkoTarekeg-b7g 18 дней назад

    Noreleng hagerea

  • @SintayhuBharu
    @SintayhuBharu 19 дней назад

    😢😮😮😮😅😊

  • @MostwatT
    @MostwatT 19 дней назад +1

    Bexami.yasazinali.cirashi.cifara.qoyi.minimalatinew.bemenifesawi.amtibeal cifara dasi.yesexani,masaranew mazimuri.yefexari.masaranew minuni.keminu.agenanyachuti.goderitebiyewa.yecifara.manifesinew.yeyazachu.yeortodokidi.simi.lemaxifatinew.kinstan,nachu.ahuni.inatemi.mexeyeqi.alebachu.beuneti.inegini,ide,adi,yeortodokisi,amanyi.bexamiew,yaferikubachu.mareyamini😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MelkamuTesfa-c4t
      @MelkamuTesfa-c4t 18 дней назад

      Eyaleksh yalesh gala fano❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 19 дней назад

    አዲስ:ቀለም:የተቀባው:አሮጌ: ህንፃ:ሲያስጠላ::

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 19 дней назад +1

    Looking this hodam generations he needs freedom but he dont wants???? Someone die for him ???? Guys 100% if dont join. Nothing changed by dreaming or singing?????????.?????????? Fano still long way to go the way i see. It. Fano should force someone over 18 yr old should joining fano they like it or not. At least iformant .by any means support fano. Don't sleep lazy generations. You are going to die.

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warke-x4v
    @Warke-x4v 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasayeTarekegn-ug4sq
    @KasayeTarekegn-ug4sq 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemsrachDemlie
    @YemsrachDemlie 15 дней назад