የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ) ሙሉ መጽሐፍ 2 || The Godfather - unparalleled mafiya story 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @loveyou-l1q
    @loveyou-l1q 4 месяца назад +2

    ልጅ እያለሁ ታላቅ እህቴ ስታነበው አስታውሳለሁ፡ የምትወደው መፅሃፍ ነበር፡ በኋላ ራሴ ተውሼ አነበብኩት፡ አንዳንዶቹን ባለታሪኮች እስካሁን አልረሳኋቸውም፡ አንተ ተርከኸው ሳገኘው ደስ አለኝ፡ ተርጓሚውም ጎበዝ ነው፡ ወደልጅነቴ ስለመለስከኝ በጣም አመሰግናለሁ፡ የምትተርክበት ርጋታ እኛ ራሳችን ያነበብነው ያህል እንዲሰማን ያደርጋል፡ በርታ

    • @Yohannessaudiobook-t8b
      @Yohannessaudiobook-t8b  4 месяца назад

      ይህንን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። አመሰግናለሁ።🙏

  • @Hggfdhfk
    @Hggfdhfk 4 месяца назад

    የቀንየልና 🥰🥰
    የስነ ልቦና መጻሕፍት በዚህ ድምጽህ ብትተርክልንም በጣም ደስ ይለኛል 😍

  • @selam8990
    @selam8990 4 месяца назад

    ❤❤❤😘😘

  • @FikerLove-c6y
    @FikerLove-c6y 4 месяца назад +1

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤

  • @martinayosef
    @martinayosef 4 месяца назад +2

    የመጽሐፍ ምርጫህ የሚደነቅ ነው፤ ከየት ነው እምትፈለፍላቸው ? ሰብስክራይበሮችህን የማይመጥን ስራ አትሰራም፣ በዛ ላይ ድምጥህ ያምራል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ 🥰🥰🥰

    • @Yohannessaudiobook-t8b
      @Yohannessaudiobook-t8b  4 месяца назад

      ጊዜና ጆሮአችሁን የሚመጥን ስራ ለማቅረብ እሞክራለሁ። አመሰግናለሁ።🙏

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 4 месяца назад +1

    እባክህ በክፍል በክፍል ለየዉ ሙሉዉን መፅሀፍ በአንዴ አታቅርበዉ ለያየዉ

  • @MetiHailu-u3y
    @MetiHailu-u3y 4 месяца назад

    Ye diro sirawochi ezana lay yeneberu ended magnet anchilalen

    • @Yohannessaudiobook-t8b
      @Yohannessaudiobook-t8b  4 месяца назад

      @@MetiHailu-u3y በድጋሚ ካልሰራኋቸው በቀር የትሞ ማገኘት አትችይም። ከነበሩበት ተነስተዋል።

  • @loveyou-l1q
    @loveyou-l1q 4 месяца назад

    ልጅ እያለሁ ታላቅ እህቴ ስታነበው አስታውሳለሁ፡ የምትወደው መፅሃፍ ነበር፡ በኋላ ራሴ ተውሼ አነበብኩት፡ አንዳንዶቹን ባለታሪኮች እስካሁን አልረሳኋቸውም፡ አንተ ተርከኸው ሳገኘው ደስ አለኝ፡ ተርጓሚውም ጎበዝ ነው፡ ወደልጅነቴ ስለመለስከኝ በጣም አመሰግናለሁ፡ የምትተርክበት ርጋታ እኛ ራሳችን ያነበብነው ያህል እንዲሰማን ያደርጋል፡ በርታ