Lualawi ሉዓላዊ-13.5 ቢሊዮን ዶላር የተገኘበት የኢኮኖሚ ሪፎርም/አሜሪካ እና ብሪታንያ ለሪፎርሙ ድጋፋቸውን ገለጹ/የኢትዮጵያ አየርመንገድ ስለ ኤርትራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 135

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 месяца назад +32

    ሲሳያችን የኢትዮጵያ አምላክ ጤና እና ዕድሜ ያብዛልህ!!

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 2 месяца назад +22

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አና ህዝቦች የባራክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 месяца назад +9

    የተረጋጋህ ጋዜጠኛ ነህ እንዲህ እውነቱን ስትዘግብ ደስ ይላል እናመስግንህለን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾 ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏾🇪🇹❤️

  • @keftam
    @keftam 2 месяца назад +27

    ብድሩን መፍቀዳቸው ትልቅ ነገር ነው። አሁን ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚውን አሳድገን በዓለም ተወዳዳሪ በማድረግ ብድሩን መሸከምና መክፈል የሚችል ጠንካራ መሠረት ያለው ዕድገትን መፍጠር አለብን።

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 2 месяца назад +7

    ሲሳይ ለመልካሙ ዜና አመሰግናለሁ። ተባረክ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад

    መንግስታችን የሚሰራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ኢትዮጵያን የሚጠቅም የፖሊሲ ማሻሻያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SaedAndres
    @SaedAndres 2 месяца назад +33

    ሲሱ የዘመኔ ጀግና እኳንደህናመጣህ

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 2 месяца назад +1

    ሲስ:-🎉🎉🎉 እናመሠግናለን🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 2 месяца назад +6

    We will see! God bless Ethiopia!

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 2 месяца назад +9

    ኢትዮጵያ ❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +12

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 2 месяца назад

    ሲስ ለዚህ ቅንነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ እናመሰግናለን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 месяца назад +12

    የዳያስፖራ የእውቀቱ ምንጭ ከትምህርት ሳይሆን ከጥንቆላ መሆን አለበት።
    የፖለቲካ ሳይንስ ትንታኔ ፣የኢኮኖሚ ተንታኔ ፣ ወታደራዊና ሃይማኖታዊ ትንታኔ ሲሰጡ የሚሰማው ህዝብ አማሪኛ ተናገሪ ብቻ ባይሆን ኖሮ በዓለም ህዝብ አይን እንደ ሰው አንቆጠርም ነበር።

    • @yonaskemsi3906
      @yonaskemsi3906 2 месяца назад +1

      😅😅

    • @abebearega1853
      @abebearega1853 2 месяца назад

      @@yonaskemsi3906 how much dirty minded you are? how do you relate economic explanation with hostile attitude?

  • @busyline3882
    @busyline3882 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ አላሕ ይሰትርሕ በርታ አንተ የሐገር መከታ ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 месяца назад

    እሻላ.መልካም.ነገር.ይሁን

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 месяца назад

    ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 2 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 2 месяца назад

    ሲሳየ ድንቅ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedHussain-f9e
    @AhmedHussain-f9e 2 месяца назад +22

    ጀግናው አብይ አህመድ የጀግኖቹ ራስ የሚያቆመዉ ጠፋ የጫነዉ ፈረስ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +7

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 месяца назад +4

    Congressional Ethiopia🎉🎉🎉🎉

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 2 месяца назад +9

    ሲሳይ እነ ዶክተር ደረሰ ጌታቸውን አቅርበህ በኢኮኖሚ ለውጡ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት አድርግ።

  • @robairess4147
    @robairess4147 2 месяца назад +8

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @fantasennay
    @fantasennay 2 месяца назад

    ጥሩ አስቀምጠኸዋል ። ውሳኔ ከተወሰነ በኃላ ለስኬቱ መስራት ነው ተገቢ ሚሆነው ። የተቃዋሚ ትንታኔ የሚገርመን ምንም የሙያ ገደብ /ባውንደሪ/ የለም ሁሉ ነገር ላይ ዘው ብሎ መግባት ነው ። ይሄ መንጋ የሆነ ደጋፊ አውቆና ሳይውቅ ይንጋጋል ። ጎበዝ አገር የጋራ ነው ከድህነት ለመውጣት ጠንክረን ካልሰራን የመደራደር አቅም መፍጠር አንችልም።።

  • @5million-coders-ethiopia
    @5million-coders-ethiopia 2 месяца назад +5

    I always want to listen to a person who is absolutely 100% negative towards my idea. If you do this, you are showing maturity. I always think that even if I listen to this negative feedback, it will not change me

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp 2 месяца назад +8

    ሲሳያችን

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 2 месяца назад +1

    Thank you

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад

    Sis the great love you more than word !

  • @lubabahassan1552
    @lubabahassan1552 2 месяца назад +1

    Hi sisay ,
    You are an amazing person.
    Keep up the great job 👍 👏

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 месяца назад +5

    ሲሳይአጔናመሐመድካረጔሳአንተየቍረጥቀንልጅነክ

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 месяца назад

    Selamehi yebeza sesaye agana

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 2 месяца назад +1

    Good job

  • @FishaBerhe-jd9wj
    @FishaBerhe-jd9wj 2 месяца назад

    አየ ሲሳይ ጭፍን ደጋፊ እግዛብሄር እንደዚህ አትፈራም።

  • @Lule-xe3zo
    @Lule-xe3zo 2 месяца назад +3

    Selam sis

  • @kasahunmelesemenigistu8471
    @kasahunmelesemenigistu8471 2 месяца назад

    እስት እናየዋለን

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 месяца назад +2

    ጤና ይስጥልኝ :: ሲስዬ መንግሥት ሊኖረን ይገባል ብቻ ሳይሆን እናከብረዋለን እንደግፈዋለን :: አንተም ጀግናችን በርታ:: በመቀጠል ጥያቄ አለኝ የቤት አከራ ተከራይ ሕግ ላይ ምንም አስተየያት ወይም አለደክም ለምን?
    - አከራይ ሁሉ የተመቸውና የተረፈው ነው?
    - ኑሮ ከበዶት ቤቱን አከራይቶ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚኖር ዜጋ ለማን አቤት ይበል?

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 2 месяца назад +6

    መንግስት ህዝቡን ማዘጋጀት ያለበት ጉዳይ - ሰዉ ከ8 ሰዓት በላይ መስራት የሚችልበትን መንገድ ማመቻቸትና ማገዝ፣ ማበረታታት ይገባዋል። የወ/ሮ ሙፈሪያት መ/ቤት በዚህ ላይ መስራት ይገባዋል።

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 2 месяца назад +4

    አብይን ከህዝብ ለማጣላት የተቻላቸውን ሁሉ ጥረት አድርገው ያልተሳካላቸው እነ አሜሪካ አሁን በዚ እድላቸውን የሚሞክሩ ይመስለኛል

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 месяца назад

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +1

    እኔም፡ ግራ፡ የሚያጋባኝ፤ ከኛ፡ የተሻለ፡ ኢኮኖሚ፡ ያላቸው፡ አገሮች፡ የዶላር፡ ዝርዝራቸው፡ ከፍ፡ ያለ፡ ነው! ጉራ፡ ለቅሶ፥ ተቃውሞ፡ ባሕላችን፡ በዛ!!!!

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 месяца назад

    እውነትም ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 2 месяца назад +3

    በትክክል ብለሃል ሲሳይ የኢኮኖሚ ትንተና ሳይሆን ምኞታቸዉን የሚተነትኑ ደንቆሮዎች እየተንጫጩ ነዉ!
    ወደዱትም ጠሉት ኢትዮጵያ አገራችን ወደ ከፍታ መዉጣቷ አይቀርም!!

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr 2 месяца назад +7

    ጡረተኞቸ ይለቁ ? እባካቸሁ ድምጽ ሁኑን ለዝህ ሀገር ውለታ አልዋልም ?

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972 2 месяца назад +1

    ❤🎉❤🎉

  • @hannaendalew4102
    @hannaendalew4102 2 месяца назад

    አንወድሃለን ሲሳይ 🙏

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 2 месяца назад +1

    Sleam sis❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 2 месяца назад

    ❤❤

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 2 месяца назад

    ህይወት እስካለ ችግር አይገፍም ግሽበትም ሆነ የኑሮ ውድነት የስራን ዎጋ የሚያሳጣ እንዳይሆን የመንግስትን ስራ ይስራልን። ሰራ እየሰራህን ግን ኑሮ እንዳይቀልድብን ።

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 месяца назад

    ምድረ ከሀዲ አክቲቪስት ባንዳ ሆኖ ለጠላት ሲዘግብ አንተ ግን ለሀገርህና ለህዝብህ ጥቅም ሳይደልልህ ታማኝ ሆነህ ማገልገልህ ጀግና ነህ

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад +2

    ▫️Thank you #Sisay_Agena | #Lualawi_Media
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @samri1215
    @samri1215 2 месяца назад

    😢😢😢🙏🙏

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 месяца назад

    አሁን ኢትዬጲያ ኑሮ ይወደዳል

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    100%፡ እርግጠኛ፡ ነኝ፤ በአባዛው፡ ነጮቹ፡ የሰለጠኑት፡ ፖለቲከኞች፤ ብቻቸውን፡ ሲቀመጡ፡ በጥቁሮች፡ ፖለቲካ፡ እንደሚስቁ!

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 2 месяца назад

    LET'S AVOID FEAR OF THE DOUDBT AND TRY THE CURRENT SOAR FOR A FUTURE SWEET!

  • @almaz3155
    @almaz3155 2 месяца назад +2

    ሀይ ሲሳይ 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ermidem9418
    @ermidem9418 2 месяца назад +1

    👋🏽👋🏽👋🏽👋🏽

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 месяца назад

    ሲሳይ ከልብ የሃሳቤን ስላልከው አመሰግናለሁ በምኞት መኖር ውጪ ተቀምጦ ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ 😂😂😂😂አንተን ግን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 2 месяца назад +1

    አይ ሲሳይ "ምኞታቸውን የሚተነትኑ" ብለህ የገለፅከው በጣም አሳቀኝ። 😂😂👌👌

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 месяца назад

    ኢትዮጵያችን ገና መቼ በብዙ ምንገድ ተለውጣ የምናይበት ግዜ እሩቅ አይሆንም

  • @SolomonSufa
    @SolomonSufa 2 месяца назад +2

    Ere Sisu macro economy wezegebegb adergonal....geleltegna balemuya interview bitadrgeln😢

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 месяца назад

    ተወሰነ እኮ ለባለ ሙያተኞች እስኪ እንተዉ ሁሉም ቦታ መዳከር አይይይ

  • @seidomar8137
    @seidomar8137 2 месяца назад

    አላዋቂዎች

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour 2 месяца назад

    በነፃ እኮ አይደለም ሀገሪቷ የምትከፍለው እዳ ነው..ስጦታ አስመሰላችሁት

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 2 месяца назад

    በውጭ ምንዛሪ መምበሽበሽ ከተቻለ የየካው ቤተመንግስት በታቀደበት ጊዜ ይጠናቀቃል: የኮሪደር ልማቱም በቶሎ ካለቅ አዲስ አበባ የቱሪስት መስህብ ትሆናለች: በጥቂት አመታት ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ እንገባለን: ፖለቲከኞች እንደሰበኩን ከሆነ::
    የሰላማችን ነገር አንገብጋቢ ነው: በብድርና እርዳታ የተገኘውን ገነብ እየዘረፉ የሚበለጽጉ ሌቦች ስንቶች ይሆኑ? እድሜ ይስጠን እናያለን

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 2 месяца назад

    Beloved sisay regarding govts macro economic reform non profetional analyses un nessary politisying is not important as well maximmam effert is essential to restrain.

  • @MawardiAbdi
    @MawardiAbdi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤tikkilnw 13:59 13:59

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 месяца назад +1

    ሲሳይ አጌና
    የእኛ ጀግና
    ለአንተ ምሥጋና
    ታማኝ ዜና
    ድንቅ ነህና
    ምድረ ውሸታም
    አንተ አትወድም
    የመሳይ ክህደት
    የደረጀ ውሸት
    የሀብታሙ ቅዠት
    የአበበ ውርደት
    የፋሲል ዘረኝነት
    የዘመድኩን ዕብደት
    የሲሳይ ጀግንነት
    ከአንተ ይማሩ
    ውሸት ከሚያወሩ
    ሁሌ የነወሩ
    በጥቅም የታወሩ
    በህሊና የነፈሩ
    ሲሳይ ጀግናችን
    ታማኝ ወገናችን።

  • @munirali1436
    @munirali1436 2 месяца назад

    NIGERIA GREECE, NICARAGUA Argentina Indonesia Malaysia Ethiopia agricultural reform etc. programme

  • @asegahagndebebe5373
    @asegahagndebebe5373 2 месяца назад

    ሲሳይ በባሌም በለው በቦሌ ስህተቱ የአየር መንገዱ ቢሆንም ኤርትራ ግን ዜጎቿ አዲስ አበባን አይተው ሲመለሱ የሚፈጥሩባትን ጫና ስጋት ነው። የመገጠሉ ትርጉም ኋላቀርነታቸውን አንፀባርቋል እና ነው

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt 2 месяца назад +1

    ante hodam yadahaw nuro chigir ayasasebekem yante pp hod bicha naw.dolar begagnes yameyametaw chigir atawkawum dadab

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад

    The Ethiopian Airlines will no longer fly over Eritrea airspace‼️

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 2 месяца назад

      @fikru1948. It is an inferior complex.

  • @louletesfatsion397
    @louletesfatsion397 2 месяца назад +1

    As long as Ethiopian authorities can protect the currency from hedge fund managers who scoop huge profits by going long/short at the same time all is good.
    Print when they go long and shrink when they go short.
    It must be allowed to float after establishing boundries first.

  • @aberadegefa6632
    @aberadegefa6632 2 месяца назад

    Bushet

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 2 месяца назад +1

    USA and UK also borrow .

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 2 месяца назад

    ሲስ፣ ምንም ገቢ የሌላቸው ሰዎች ቤታቸው ቆርሶ በመከራየት በሚኖሩበት ላይ ግብሩን ከአቅም ከማድረግም በላይ ገበያ መሪ እንዳይሆን በሕግ መጠርነፍ አግባብ እንዳልሆን ለመንግስት አሳስብልን

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh 2 месяца назад +1

    የኢኮኖሚ ማሻሻያ? ድሃው ምን ይበላ ይሆን? አገር ተዝቃ ተሽጣ አለቀች።
    75 ብር። የወያኔ ያለህ?!

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 2 месяца назад

    abroyisxilin gash siisay

  • @munirali1436
    @munirali1436 2 месяца назад

    CHINESE OVER CAPACITY MUST BE DEFIED

  • @munirali1436
    @munirali1436 2 месяца назад

    This money should be protected from predators, agic production up, contraband down training banks and EMPLOYEES import reduction, bilateral currency exchange wisely invested trade balance fiscal controled

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 2 месяца назад

    ኖ ሞር ስትይ እንዳልነበር አዳሜ አሁን ኖ ኖ ሞር አልሽ። አስቀያሚ ሆዳም ህዝብ ቂቂቂቂ

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 2 месяца назад

    ሲሳይ ይህንን ዜና ብለህ ስታነብ አሳፈርከኝ እንግዲህ ተከፋፈሉትና ለትውልድ እዳ አስቀምጡ ሀገራችን ከነ ህዝቧ መሸጣችንን አረጋግጠዋል ቻዎ ኢትዮጵያ ቻዎ

  • @wondutadesse66
    @wondutadesse66 2 месяца назад

    የኔ ሰፍር የማወቀዉ ሰዉ ብዬ የተደሰትኩበትን ያህል አፈርኩ
    አንደዚሁም ህግ ማስከበር አልተቻለም አሁን ሕግ የማሰከበሩ ሀይል ከየት ይመጣል
    መንግስት የለበትን 30bለመክፈል የሚወጣዉን ተጨማሪ ወጭ አሰበሀል? ደሞ የመንግስትን ሀሳብ ከራሱ እንሰማለን

  • @misikiradane435
    @misikiradane435 2 месяца назад +1

    አንተ ሰው የመርህ ሰው አድርጌ ወስድህ ነበር አንተ ግን የመንግሥት አፍ ሆነሃል

  • @aberadegefa6632
    @aberadegefa6632 2 месяца назад

    ቡሸት ካድሬ መ mehonn አሁን አወኩ ሰው በ ችገር ላይ ቸገር የ tefeter

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 2 месяца назад

    ምነው አሴ ዕዳ ብድር በለው it is ok tell the truth imf ማሰርያ ማስጎንብሻ አበደረንበለው we are in IMF prison

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 2 месяца назад

      Bulcha ante bulechaa 😂😂😂😂

  • @alm24434
    @alm24434 2 месяца назад

    Re atkelidu belulin.Yemengst serategna demoz yichemeral eyalu mekeled teyayazut. Sint nw yemichemirew eskahun altawekem?je meche nw yemigemirew aytawekim?yichemeral eyalachu wenberachu makoyet aychalim

  • @Netsanet-l3x
    @Netsanet-l3x 2 месяца назад

    zara gana barnet warden

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 2 месяца назад +2

    Sisay from hero status you turn to zero. Kersam. 😂

  • @solomondaniel2329
    @solomondaniel2329 2 месяца назад

    Pls don't give a reason these air lines manipulate eritrean passengers. Imagine someone who lives outside the city waiting for his luggage more than 3 days to take his belongs in hotel by his own expenditure and plus cheating his luggage in Addis Ababa. I'm a victim of this cheating and delaying my luggage. I am full of document evidence of cheating our money .

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr 2 месяца назад

    እናያለን ይሃ መፍቴሄ ከሆነ አቅፋቹ ያላችሀትን ሌባ ነቅርሳ እልፍ ባለስልጣን የደሀው መሀበረስብ እረፍትን ያሳጡ ምነው ቢሻሻል

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 2 месяца назад

    አሁን ነው ኡኡታ ማሰማት
    መንግስት የውጭ ምንዛሬን ጭማሪን በደንብ መከታተል አለበት። ጫናው ሁሉ ሏዚሁ መስመር ተከትሎ እንደሚመጣ ከሩስያ ልምድ መውሰድ ያለብን ይመስለኛል

  • @yoseph3911
    @yoseph3911 2 месяца назад

    ቆሻሻ ጉረድ ። ከትናት ጀምሮ ምን ያህል ዋጋ በያንዳንዱ ነገር ላይ እንደ ጨመረ አላየህ አለቅላቂ

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 2 месяца назад

    Ethiopians paying a heavy price for the fake 11 percent economic growth during Woyane era😂😂

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 2 месяца назад

    አቃጣሪ

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      @@tsehayebarya1964 ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል... ሽርሙጥሙጥ የሸርሙጣ ልጅ

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 2 месяца назад

    ይህ ስህተት ነው።ለቅኝ ግዛትነት ፣ለሃብታም ፣ጠሚ ተሸውዳዎል።

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 2 месяца назад

    የትራንስፖርት ድጎማውኮ ቆሞዋል ሲሳይ መዋሽት ጀመረክ😮