11 Azeb Hailu 6 Alete

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዜብ ኃይሉ 6
    አለቴ

Комментарии • 45

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu1085 7 месяцев назад +8

    አዚቲ የተወደድሽ ስጦታችን ነሽ!

  • @warkineshuregesa1702
    @warkineshuregesa1702 7 месяцев назад +7

    አሜን አሜን 🙌😘
    በድካሜ ለማይፈርድብኝ ጌታ ክብር ይሁንለት
    ዓለቴ
    መሰረቴ
    ኢየሱስ ሕይወቴ
    ሀሌ ሉያ🙌😘
    በጽናት የምትኑሪበት ጸጋ ይጨመርልሽ የኔ እናት

  • @matthewmilikit2230
    @matthewmilikit2230 7 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ጸጋ የሚሠራብሽ ዘማሪት አዜብ ኃይሉ! በአንቺ ስለ ተገለጠው የዝማሬ ጸጋ የዘላለም አምላክ ያለና የሚኖር ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    መዝሙሮችሽን ከቁጥር አንድ እስከ ስድስተኛው አልበም ሰምቻቸዋለሁ። የሚያስተላልፉት የእግዚአብሔርን ታላቂነት ወይም ልዕልና፣ የክርስቶስን የመስቀሉን ሥራ እና ቤተክርስቲያን ከእርሱ ጋር ስላለቺው ግንኙነት ነው። ለምሳሌ ያህል፦ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል፣ አንቺ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህኔ እንደ መልከ ጼዴቅ እና እኔን መቅደሱ አደረገኝ መጥቀስ ይቻላል። እግዚአብሔር አሁን እንድትዘምሪለት እድሜን ይጨምርልሽ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 7 месяцев назад +3

    በመዝሙር ፀጋ የቀባሽ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስም ለዘላለም ብሩክ ይሁን።
    በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተፀፉ መዝሙሮች ናቸው።

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf 7 месяцев назад +3

    የኢየሱስ እንዴት እፈራለሁ አለቱን ተደግፌ
    ጥሼ እወጣለሁ በድሉ ጎዳና ሁሉንም አልፌ
    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @christianabeni.1234
    @christianabeni.1234 7 месяцев назад +3

    Alete meseret geta eyesus nw gulbete 💪💪💪
    God bless u my favorite singer ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adaneemishu9802
    @adaneemishu9802 7 месяцев назад +3

    የተወደደሽ ነሽ

  • @rutht9104
    @rutht9104 7 месяцев назад +2

    ሱስ የሆነብኝ ዝማሬ ❤❤❤❤❤

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 7 месяцев назад +2

    አቦ ተባረኪ ትክክለኛ አማኝነሽ እንወድሻለን

  • @AbrahamBelayneh-qu4kg
    @AbrahamBelayneh-qu4kg 7 месяцев назад +3

    More grace!!!

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o 7 месяцев назад +1

    አሜንን ተባረክልኝ አዙዬ❤❤

  • @user-xn7sj1qd9i
    @user-xn7sj1qd9i 7 месяцев назад +2

    Awo mayneqaneq aletachn new!! Inwedshalen tebareki❤❤

  • @iwellsanders3315
    @iwellsanders3315 7 месяцев назад +2

    God bless you my azt ❤❤

  • @dawitbejiga393
    @dawitbejiga393 7 месяцев назад +2

    Yamenkutn man endehone awkewalew❤❤❤❤

  • @melodymezmurstudio
    @melodymezmurstudio 7 месяцев назад +2

    አዙዬ እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 7 месяцев назад +2

    በረከታችን በብዙ ተባረኪ!

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 7 месяцев назад +2

    Wow thank you jesus blessed you

  • @user-jf3pj7sg5e
    @user-jf3pj7sg5e 7 месяцев назад +3

    Egzihabher abzto ybarksh yene konjo❤❤

  • @Zenab3
    @Zenab3 7 месяцев назад +2

    Amen taberk 🙏100%❤️❤️❤️❤️

  • @meseret5776
    @meseret5776 7 месяцев назад +2

    ተባረኪ እህታችን አዜብ ስለ ዝማሬዎችሽ ጌታ ይባረክ❤🙏🙏🙏

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @loved4412
    @loved4412 7 месяцев назад +2

    አለቴ አለቴ ❤❤❤ ኢየሱስ መሠረቴ

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 7 месяцев назад +2

    Beautiful song. May God bless you more Azi!❤

  • @wogenuwodida5431
    @wogenuwodida5431 4 месяца назад

    አቦ ዝምብለሽ ለምልሚልን ፤ ተባረኪልን 🙏🙏🙏

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ድንቅ አምላክ አለን ጌታ ይባርክ❤❤❤❤

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 7 месяцев назад +2

    AMEEEEN

  • @amanuellikasa3449
    @amanuellikasa3449 7 месяцев назад +3

    ተባረኪ😍

  • @Lidiyazewdu-vk7zg
    @Lidiyazewdu-vk7zg 7 месяцев назад +1

    Abo bedenb adergo geta yebarkach tolo tolo mezmwr eyawetachw barkwn engi❤❤❤❤❤

  • @BezaYeamilksira
    @BezaYeamilksira Месяц назад

    በብዙ ተባረኪልኝ የኔ እናት ስወድሽ እኮ🥰🥰

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 7 месяцев назад +1

    ማሪዋ ዉስጤ ነሽ

  • @gomakeministrychannelgmmc1979
    @gomakeministrychannelgmmc1979 5 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ነሽ ግን አዚ❤❤❤ አሸናፊ (መጋቢ)🎉

  • @linalelisa4138
    @linalelisa4138 7 месяцев назад +2

    Amen ❤❤❤

  • @abdilemu2018
    @abdilemu2018 7 месяцев назад +2

    Bless you Azibiye!

  • @dgtt214
    @dgtt214 7 месяцев назад +2

    God blessed you 🙏

  • @user-xn7sj1qd9i
    @user-xn7sj1qd9i 7 месяцев назад +2

    Awo mayneqaneq aletachn new!!! Inwedshalen❤❤

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 7 месяцев назад +2

    YES

  • @BetiSami-dd1uh
    @BetiSami-dd1uh 7 месяцев назад +2

    Ameeen❤❤❤

  • @user-od9dj3gv3v
    @user-od9dj3gv3v 7 месяцев назад +2

    የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሲስ ነዉ ጉልበቴ

  • @Jesz426
    @Jesz426 7 месяцев назад +2

    🥰🥰

  • @EThiopiaChristianTube
    @EThiopiaChristianTube 7 месяцев назад +2

    አሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @nsiebhotube8255
    @nsiebhotube8255 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiontakele7273
    @tsiontakele7273 6 месяцев назад +1

    Amen❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @ane-ix7pd
    @ane-ix7pd 3 месяца назад

    Amen❤

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤