Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስራዎችህ በሙሉ በእውነት ላይ የተመሠረቱ ናቸው አመሠግናለሁ Bro በርታ👍
እናመሰግናለን ምርጥ ነው በርታ❤❤❤
tnx natisha😍
Betam amesegnalew kelb
Waw enamesegenalen
ቀጥልበት በጣም አመሰግናለሁ ተጠቅሜበታለሁ
አመሰግናለው
ሰርቶልኛል ኣመሰግናሎ እንዳተ ኡነተኛ ኣጢቼ ነበር ቀጥልበት ሽር እናረግልሃለን
imoImo
Hanaimo0:58
ዋው አሪፋ ነው ግን ብዙ ፅሁፍ አይቀይርም
ዋው አሪፊ ናው
ዋው ልዩ ነው እናመሰግናለን
ሽኩረን❤
ሽኩራን
እናመግናለን ምርጥ
አፖልኬሽኑ ሥሙን አስቀምጡልን
አሰተካክየዉ ነበር ኮድ ጠየቀኘ
እናመሠግናለን
አመሠግነለው
ወላሂ አላህ ይጠብቅህ እውቀትን ይጨምርልህ ወላሂ በትክክል ሰራልኝ እየተጠቀምኩትነውአመሰግናለሁኝ ሳለደቅህ አላልፍ
Thank you
Wow
እኔ ከአረበኛ ውደ አማርኛ ሰቀይረው እቢ አለኝ ነገርኝ እሰኪ❤
ትችያለሽ በትክክል ከምን ቋንቋ ወደ ምን ቋንቋ እንዲቀይርልሽ እንደምትፈልጊ ምረጪ
@@natiapp ልሰራልም ወንድሜ ከግሌዘኛ ውደ አረበኛ ብቻ ነው የሚተረጉመ ልኝ
እናመሰግናለን
የምትለቃቸው ቪድዎች የት ናቸዉገብቸ ማየት ፈልጌ ነበር
tnx bro
Arif nagar thankyou
thanks
አመሰግናለሁ ግን ትንሺ ቆይቶ በብር ጠየቀ ይመዚገብ ለአንድ ወር ለአመት እያለ ብር አየ ጠየቀ ይቅርታ ብር ጠየቀ አስረዳኝ ይቅርታ
Nati waw liyu naw imo delat honebigne endat lawred
ከ play store ላይ ማውረድ ትችላለክ
በአማርኛ የፃፍነው ወደ እንግሊዝ መቀየር ይችላል
Ega ba amharic tefane endate nw lansu ba english yamkayrawe
ወደፈከከው እዛው ላይ ቋንቋውን መርጠክ መጠቀም ትችላለክ
አሪፍ ነበር ግን የኔ በህንድኛ እያነበበ እቢ አለኝ
ወደምትፈልጊው መቀየር ትችያለሽ
ለምሳሌ እኔ በአማርኛ የፃፍኩትን ቴክስት ወደ እግሊዘኛ እዴት ነው የምንቀይረው
ከ አማርኛ ወደ english አድርገው
ትክክል sertolgnal thanks bro
አመሰግናለው ይመችሽ
ወረቀት ላይ የተጻፈ ነገርን እንደት ልንቀይረዉ እንችላለን
አልሰራም እዴት እናስተካክለው
ወንድሜ ካላስቸገርኩህ በፅሁፍ ብትልክልኝ
ምኑን
እንዴት you tube ላይ video የምንሰራዉ
እኔ ከአርበኛ ወደአማርኛ ቀይሪው በፍፁም የማይመሳሰል ነው ትርጉሙ አርበኛ አነባለሁ እና በትክክል አይተርጉምም።
አማርኛ ሲተረጉም ስተት ይኖረዋል እየተስተካከለ ይሄዳል አዲስ የሰራውት video አለ በተለያየ ቋንቋ የሚወሩ ድምፆችን የሚተረጉም ፅሁፍም እደዚሁ እዪው
💚❤💚❤💚👍👍👍
በኢሞ የሚላክ ፎቶ ኢሞላይ ሳልገባ ቀጥታ ወደ ጋላሪ እንዲወርድ ማድረጊያውን አሳየኝ ሲቲንግ ላይ ነበር ግን አጣሁት አስረዳኝማ
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
ከመደወያ ገብተን ለመመጀን እንደት ኣርገ ነዉ ምንቀይረዉ
ጥያቄውን ግልፅ አድርግልኝ አልገባኝም
አጋጣሚ ነክቼ ሜሴጁ ጠፍ በተለያዩ አፕልኬሽን ሊመልስልኝ አልቻለም? የቱን ልጠቀም
የምን ሚሴጅ
@@natiapp ሜሴጅ አፕልኬሽን ላይ ወደ 70ሜሴጆች ነበሩ በአጋጣሚ ደልቼ መመለስ አልቻልኩም ምን ማረግ አለብኘ?
Twitter ላይ አይሰራም ሌላው ጋ ይሰራል ሰሞኑ በመሴንጀር ፅፌልህ አልመለስክልኝም ከቻልክ ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ !
እሺ
Yene wud Twitter endet yikefetal
ናቲዬ በናትህ ያለ ኢንተርኔት አይሰራም
ሰላም ስልኬ የቀስት ምልክቱን አላዋጣም አለኝ ማን ላርገዉ
የሰራውት video አለ እየው
አፑን ስሙን ነገርኝ ውድ
እኔ በአማርኛ ፅፌ ወደፈለኩት ቋንቋ መቀየር እችላለሁ?!
አዎ
Seflegew nber natiye
አይታይም አፕሌክሽኑ
ግን ኦን እደሆነ ለምን አይቀመጥም ቆይቼ በከፈትኩ ቁጥር ገብተሽ ኦን አርጊ ይለኛል??
በውስጥ አናግሪኝ
ናቲ የኔ ላይ ግነ አልሰራልኝም please try again new ሚለኝ
በውስጥ አናግሪኝ መፍትሄ አለው
እኔ ግን እብኝ አለኝ ምን ላርገው
ይሰራል እንቢ ካለሽ በውስጥ አናግሪኝ
የታለአፕልኬሽኑ አረንገሩኝ
Playstore ላይ አለ
እንዴት ነው የሚሰርው እቢ አለኚ
ቪድዮውን ሙሉውን ተመልከቺው በትክክል ይሰራል
በቴሌግራምህ ወደፕሌስቶሩ እንድያስገባን አርገህ ልቀቀው አይታይም
@@natiapp አመሰግናለሁ ሚገርሚህ አድስ ገቢ ነበርኩ አላሳፈርከኝም
ናቲዬ እስካሁን የት ነበርክ
አለው sosi
ቆሀን የሚለውን ፍታልኝ ቃሉ የግዕዝ ነው
ፅፌዉ ነበር አልሠራ አለኝ እባክህን አግዘኝ
ይሰራል
የአፕ ን ስም አስቀምጥልን❤
የአፑም ስም እንዲሁም እንዴት እንደምንጭነውም ቪድዮው ላይ አለ
ለ ኮምፒውተር የሚሆን አፕ የለም???
አፕልኬሺኑንሥሙንንገረኚ
የአፑ ስም ንገሩኝ
እደገና አሣየን
Hi translate
@@natiapp እኔ አዉረጀዉ ነበረ ግን ያላሉትን ነዉ የሜነበዉ
እስኪ ከሰራልኝ ልሞክረው
ለ ዴስክቶፕ የሚሆን አፕ የለም???
ኮድ አስገብ ይለኛል ምን ላድርግ?
አርብኛ ወደ አማርኛ
ትችያለሽ
ለራስህ ነዉ እያየህ ያወራሀው ምንም ኣልገባኝም
Ene sasucrb argiyahalew nigeregn
እሺ ቪድዮ ሰራለው
Instagram lay ayeseram men yeshalal
ስሙ ምንድነው
የአፑ ስም እና እንዴት እንደምንጭነው ቪድዮው ላይ አሳይቻለው
እባክህ ስሙንአስቀምጥልኝ አያስታውቅም
Bearebegna yetestafens yekeyeral
ኤጭ የኔ ስልክ ግን እቢአለ
ምኑ እንቢ አለሽ በውስጥ አናግሪኝ
@@natiapp ፍቃድልስጥህብስለው እሽ አይልም
English bcha new hemikeyrew
አይደለም ብዙ ቋንቋ አለው
ናቲየ በናትህ ከሀገር ውጪ ላለነው አፑ ከply str ማውረድ አልቻልንም እና አፑን ቴሌግራም ላይ ብታስቀምጥልን እባክህ አመሰግናለሁ ይመችህ
እሺ ፕላይ ስቶር ማስተካከል ይቻላል የሰራውት ቪድዮ አለ ተመልከቺው
ቴሌግራም ላይም ገብቼ ነበር እሽ አላላኝም
እኔግንአልሰራልኝምየምታቁ
ይሰራል በትክክል ሞክሪው
ማርያምን ይሰራል
ስይስተምርክ በደንብ ተከታተለው
Afann oromoo የለውም
አልሰራም አለኝ
በትክክል ሞክሪው ይሰራል
Tnx bro
ስራዎችህ በሙሉ በእውነት ላይ የተመሠረቱ ናቸው አመሠግናለሁ Bro በርታ👍
እናመሰግናለን ምርጥ ነው በርታ❤❤❤
tnx natisha😍
Betam amesegnalew kelb
Waw enamesegenalen
ቀጥልበት በጣም አመሰግናለሁ ተጠቅሜበታለሁ
አመሰግናለው
ሰርቶልኛል ኣመሰግናሎ እንዳተ ኡነተኛ ኣጢቼ ነበር ቀጥልበት ሽር እናረግልሃለን
imo
Imo
Hanaimo
0:58
ዋው አሪፋ ነው ግን ብዙ ፅሁፍ አይቀይርም
ዋው አሪፊ ናው
ዋው ልዩ ነው እናመሰግናለን
ሽኩረን❤
ሽኩራን
እናመግናለን ምርጥ
አፖልኬሽኑ ሥሙን አስቀምጡልን
አሰተካክየዉ ነበር ኮድ ጠየቀኘ
እናመሠግናለን
አመሠግነለው
ወላሂ አላህ ይጠብቅህ እውቀትን ይጨምርልህ ወላሂ በትክክል ሰራልኝ እየተጠቀምኩትነው
አመሰግናለሁኝ ሳለደቅህ አላልፍ
Thank you
Wow
እኔ ከአረበኛ ውደ አማርኛ ሰቀይረው እቢ አለኝ ነገርኝ እሰኪ❤
ትችያለሽ በትክክል ከምን ቋንቋ ወደ ምን ቋንቋ እንዲቀይርልሽ እንደምትፈልጊ ምረጪ
@@natiapp ልሰራልም ወንድሜ ከግሌዘኛ ውደ አረበኛ ብቻ ነው የሚተረጉመ ልኝ
እናመሰግናለን
የምትለቃቸው ቪድዎች የት ናቸዉ
ገብቸ ማየት ፈልጌ ነበር