Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank for sharing and remembered the noble Pawelos Gnogno!!
ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነበር እጅግ ደባሪ የንግስና የጭቆና ዘመን ነበር
Atse Tewodros ( Kassa ) history is compelling and amazing. Trailblazer Paulos Gnogno thank you RIP ! Sheger . . . Thank you for sharing!
Emperor Tewodros is a legend. Gin ezih lay share yaderegshw history festimo tikikl aydelem teret teret nw. Tkiklegnawn tarik Abe Gubena yetsafewn Aind Lenatu yetesegnew nw metsihaf anbibiw.
ከመፃፉችሁ በፌት በደንብ አንቡ ካላሳመናችሁ ጭልጋ ወረድ ብላችሁ መሃበረ ስላሴ ገዳም እድሜ ጠገበ አባቶች አሉ እነሱን ጠይቁ ትዉልድ አታደናግሩ ጫቃ ብለሽ የነበብሽዉ አዳኝ አገር ጫቆ በሚል ይስተካከል ሌላዉ የፄ ቴድሮስ ታሪክ መፃፍ የምትፈልጉ መሃበር ስላሴ ገዳም ዉረዱ ጠይቁ ሃገሬ ነብሴን እንጂ ምን አለኝ የሚስጥ የደሃ የቆቆ ሻጭ ልጅ ነኝ መይሳዉ ካሳ መጨረሻ ከተናገረዉ ንጉስ ሁኖ ምንም ያልነበረዉ ለምን ልትሉ ትችላላችሁ እናቱ ጠጋ ስላልነበራቸዉ ለቄሶቹ ግብር የሚበሉበት ክርስትና የተነሳዉ ከረፈደ ወይም ዘገይቶ ነበር
ይህንን አገር የፈጀ ፣ ኢትዮጵያን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በዉጭ ወራሪ ያስደፈረ ፣ ያዘረፈ ፣ ቤተክርስቲያን ዘርፎ ያቃጠለ ፣ ምዕመናንን ዲያቆንና ቄሶች "ይህን ራሱን ታጣቂ ወገቡን ሰባቂ ክተትልኝ" እያለ ገደል የከተተ ፣ የየመንደሩን ሰዉ በየቤቱ እያስገባ በእሳት ያቃጠለ ።፣ ፓትሪያርኩን ያሰረ ፣ የኢትዮጵያ ጥፋት ወንበዴ የዛሬዉ ትዉልድ ያለመልኩ መልክ ሠጥቶ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ፖስተር አቆንጅቶ አንዴ በግጥም አንዴ በዘፈን ስታወድሱት ማየት እና መስማት ይገርማል ።
Aymroh/sh gemtuwal mejemriya manbeb alebh/sh. Stupid
ይሄን የተርክም እንግዲህ አዋቂ ሁነህ ነው ጅል የለለ ታሪክ አጤ ዮሀንስ ከቴዎድሮስ በኋላ ነው የነገሰ መነንስ ብቶን መቼ ነው የነገሰች ካላወቃችሁ ዝም አትሉም