Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙስሊም በመሆኔ በጣም እኮራለሁ አላህ ያበርታህ
እውነት ለመናገር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 አወልድ አይወለድ ፍፁም አምሳያ የሌለው ሐያሉ አላሕ ምስጋና ለሱ ይሑን አልሐም ዱሊላ 🥰
አላህ ማነው መጀመር ያላህ መገለጫ ምንድነው ።አላህ ስለመኖሩ እርግጠኛ እሚያደርግ ነገር ምን አለ። አይናችሁን ክፍት የሙሀመድንተረት ትታችሁ።እየሱስ እንኳ ነብይ ነው ብላችሁ ግግም ብትሉ የሚሻል እውነታ ያለው እኛው ጋር ነው ።አድኗል በመንፈስ ነው የተወለደው ስው አልወለደውም መጨረሻውም እንደ ስው አይደለም እናንተን ከፍ አያደርግም ጭራሽ ባዶ ነው እሚያደርገው።
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም አዲርጎ ላአንዱ ሀያል ጌታ
Mshllh you are our Dr zakir
Masheallah ustaz Abu haydare may allah bless you
እረ አዱም መልስ አይሖንም
ማሻ ኣሏህ ቀጥሉ
الله يحفظك
ኡስታዝ የጠየቀው ጥያቄ በጣም ጥሩ ና ምርጥ ነው።መላሹ በሚገባ መልሷል ። ግን ኡስታዝ የተበሳጨ መሆኑ ያስታውቅበታል።ወንድማችንን እላፊቃላት እየተናገረ ለማበሳጨት ሞክሯል።ወንድማችን ግን አንድም ኔጌቲቭ ቃል አልተናገረም ትኩረቱ ጉዳዩ ላይ ነበር።ግን ዑስታዝ ስለራስህ ፈጣሪ ስለጅብሪል ስለ መሀመድ ለመናገር ምን ትል ይሆን ??? እሱን ነው መስማት እምንፈልገው ።ይሄ ሁሉ ነገር ስለ እየሱስ ክርስቴስ አምላክነት ተነግሮህ ምንም አልተመለሰም አልክ በድፍረት ይገርማል ሽምጥጥት አፍደረክ። ግንስ ስለራስህ አንድ እንኳን ትሰጥ ይሆን ??? አንተን አያድርገኝ ያንተ ተራ እለት ።ወንድማችን አደራ አደራ ጠይቀው ስለእሱም ፈጣሪው ማነት እና ምንነት።
ዮሐ፡ወ፥፫፡31 ከላይ፡የሚመጣው፡ከሁሉ ፡በላይ፡ነው ከምድር፡የሚሆነው፡የምድር፡ነው፡የምድሩንም፡ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመስክራል ምስክሩንም የምቀበለው የለም። ምስክርነት የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና እግዚአብሔር መንፈሱን ስፍር አይሰጥምና። አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል ። ብርድ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ብርድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጅ ሕይወትን አያይም።
አንድ ሰው በመጽሃፉ ውስጥ የጭንቅላትን ሀሳብ አንድ አይነት አይደለም
ክርስቲያኖቾዐይወልድምዐይወለድምካሉፍጡርዕንዴትፈጣሪይሆናል
ያንች ጭንቅላት እንደት ይቀበል ምክኒያቱም መመርመር አትችሉም ። ጭንቅላታችሁን በመሀመድ ተረት ተረት ተደፍኗል።ይልቅ አላህ መኖሩን እንደት ነው እማውቀው አላህ ስለመኖሩ መሀመድ ጅብሪል ነገረኝ ከማለት ውጭ ምንም የሚገለጥ ነገር የለም።ጅብሪል እራሱ መለዓክ ስለመሄኑም ጭምር የሚያስረዳ አንድም አሳማኝ መረጃ የለም።ሙሀመድ የፈጠረው ተረት አለመሆኑን ለማወቅ።አንብቢው ቁርዓንሽንም ኡስታዞቻችሁንም ጠይቁ በመረጃ እያነበቡ ይንገሩዋችሁ።ከዛ በህዋላ እምታምኝው ምን እንደሆነ ይገባሻል።ምርጭም ይኖርሻል።
Copy ክሪሰተኖች እራሳቸው በመፅሐፍ ቅዱስ አያምኑም
youareright
You understand what you say we need answer
ይሄ የክርስቲያን ወንድም የበሰለ እና መሰረቱን እሚያውቅ ምን እንደሚያውራ ያውቃል።ስላሴ ማለት ይሄ ነው ቃል ነበር ቃሉም እሱ ነበር እሰም ቃል ነው ማለት ስላሴ ማለት እሱ ነው ።ትንቢቱ ነው የተፈፀመው
Masla Alh Yechmrlk
jsus is massenger of allah note God
Pls study your bible
Most christians dont read the bible
ሙስሊም በመሆኔ በጣም እኮራለሁ አላህ ያበርታህ
እውነት ለመናገር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 አወልድ አይወለድ ፍፁም አምሳያ የሌለው ሐያሉ አላሕ ምስጋና ለሱ ይሑን
አልሐም ዱሊላ 🥰