ወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወአቡነ ህጻን ሞዓ ገዳም ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 121

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አቤቱ ለነፍሴ የሚሆን ደግ ስራ የምደራበት አምላኬ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኚ አለም አታላኛለች አሜን ያባቶች በርከት አይለየን የተክልዬ በርከት ይደርብን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    የአባታችን የአብነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 7 лет назад +12

    አሜን የአባታችን ፃዲቁ አብነ ተክለሃይማኖት ሬዴኤት በረከት ምልጃ ፀሎቱ አይለየን ለደጅህ አብቃኝ አምለከ አብነ ተክለ ሃይማኖት ፃዲቅ በምንግስትህ ስትመጣ አስበኝ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይርዳን የአቡነ ህጻእንሙአ በረከትና ምልጃቸው ይታደገን አሜን አባ ተክለ ጻድቅን ቀሲስ ወልደ ስላሴን ሰላም በሉልኝ ወይንዬ ገዳም በጣም ከምወዳቸው ገዳማት አንድ ነው የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @XxtraaXxtraa-zw8lf
    @XxtraaXxtraa-zw8lf 5 лет назад +3

    አባቴ አውነ ተክለሃይማኖት ፃዲቅ ረዲኤት አይፈለየና በረከቶም ምስኩልና ህዝበክርስትያን ይኩን አሜን አሜን አሜን

  • @yalewzewedu1633
    @yalewzewedu1633 5 лет назад +2

    አሜንንን የአባታችን የፃዲቂ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ፀሎታቸው በእኛ ላይ ይደርብን

  • @madinamad6663
    @madinamad6663 4 года назад +3

    ኣሜን።ኣሜን።ኣሜን

  • @genetyitafer4655
    @genetyitafer4655 8 лет назад +33

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!!!ይሄንን ያስጎበኛችሁን አምላከ ቅዱሳን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ!!!አሜን!

  • @ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ

    አሜን የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደረብን ተክልዬ የተዋህዶ አለኝታ ተዋህዶ ሐይማኖቴን አደራ.
    ቃለ ህይወትን ያሰማን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያዋረሰን

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 6 лет назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ያባታችን አቡን ተክለአይማኖት በረከታቸው በህዝበ ክርሰቲያን ይደርብን አሚን አሚን አሚን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 лет назад +6

    አሜን አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት በረከት እረዴታቸው ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር ያቆይልን አባታችን!!!"

    • @habsihabsi8499
      @habsihabsi8499 6 лет назад

      አሜን ፫ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት አረዴታቸው ይደረብን አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥልን ይህንን። እድጎበኙ እግዚአብሔር የፈቀደ ሥሙ አተመሥገነ ይሁን። ለኛም በረከት ሥላካፈላችሁን ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልን ፫

  • @wlitesanebet1719
    @wlitesanebet1719 6 лет назад +2

    አባቴ ተክለይማኖት የወድሜን ድምፅን አሰማኝ የነገሩሕን አትረሳም ወርቶዶክስ መሖን እዴት መታደል ነው አሜን

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል

    ተክለ ሃይማኖት ፅሃይ ነፍሴን አደራ በሰማይ ተክልየ በረከትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 лет назад +1

    ወይንዬ ተክልዬ ሥሚን መልሻት የድርዋን ኢትዮጵያ ሥደተኘዋ ሐጤተኜዋ ልጅሽ የሓይማኖት ሥሟ ወለተ ጎረጊሥ ሥሟ ሐና ደከማት ማልቀሥ ደከማት የእናቷ ኢትዮጵያዊ መታም ድረሽልን ለእኝ ለሥደተኞቹ መግቢያ ላሌለን እኔ ተወለድኩኝ አደኩኝ ተክልዬ ማን አለኝ ከደብሮሊባኖሥ ሌላ ሥሙን ሥሙኝ ማልቀሦ ሐዘን የጎዳት ሥደተኝው ሐና ከበደ የጌታ ባርያ የአንተ ባርያ አባቶቾ አትርሡኝ አረሣም ኤኔም ካለ ፈጣሪ አንድቀን አለ ለኝ ለእኔ ለደሐ ልጃችሑ ለሐጠራችን ሠላም 🌅🌅🌅🌅🌅🌅

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 5 лет назад +2

    ያቡነ ተክለሃይማኖት እረዴት በረከት አይለየን አሜን ።

  • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጐብኝልን ያአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ምልጃቸው በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @bahlbitesfalem9743
    @bahlbitesfalem9743 5 лет назад +1

    ሰላም ለከ ተክለሃይማኖት መናኒ
    ኣሰረ ወጌል ጀጋኒ
    ኣባ ኣብ ዘሰኣልኩከአ ስምዓኒ
    ወኣባ በሰማያት ወልድየ በለኒ
    በረከት ረዲኤት ኣባታችን ኣይፈለየና ኣሜን፡

  • @solomondawet2563
    @solomondawet2563 5 лет назад +1

    የአቡነ ተክለሃይማኖት በርከታችው ይደርብን

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 5 лет назад +4

    አባቶቻችን ፈተናችሁ እጅግ ከባድ ነው ግን ሁሉን የሚያስችል አምላክ እያስቻላችወሁ እኛ በእናንተ ፀሎት ነው የምንኖረው አሁንም መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ ፀሎታችሁም እኛን ይታደገን !

  • @bsratdemoz898
    @bsratdemoz898 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yesemaln Aba be xelot ahsibun .

  • @ahdd9675
    @ahdd9675 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 7 лет назад +1

    Elelelelelle Elelelelelle Elelelelelle Elelelelelle Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln Amen Amen Elelelelelle Elelelelelle Egziybher Yemesgn

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 лет назад +1

    የአባታችን ተክለሀይማኖት በረከት ይደረብን አሜን

  • @habesha2171
    @habesha2171 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም የፃድቁ ፈቃድ ሆኖ ከብዙ ዓመታት በፊት ቦታውን ለመርገጥ ዕድል አግኝቸ በረከት ተካፍያለሁ በጣም ድንቅ ስፍራ

  • @eteneshabera6845
    @eteneshabera6845 5 лет назад +1

    ለ ለሀገሬ በሰላም አብቁኝ ለኢትዮጵያ ሠላም ን በረከት አንድነትን አድሉልኝ

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 6 лет назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የተክልዬ በረከት ረድኤዴታቸው ይደርብን

  • @tadlucky
    @tadlucky 4 года назад +1

    አባቴ ተክልየ

  • @haregeweynbelay7288
    @haregeweynbelay7288 5 лет назад +1

    ፀሎታቸውና በረከታችው አይለየን ይድረሱልን ቅዱሳኖች አሚን

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 6 лет назад +1

    የእግዚአብር ልጅ አክስቴን አድኑልኝ አሞታል በርከትሁ ምልጃሁ ይድረሠኝወይንዬ ተክለ ሀይማኖት

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 6 лет назад +1

    የአባታችን የተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን

  • @መኖርደጉመኖርደጉ-ቘ8በ

    አሜን በረከታቸው ይደርብን
    ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን

  • @belachewbekele6107
    @belachewbekele6107 6 лет назад +1

    ቃልህወት ያሰማልን አባታችን ያስጎበኛችሁን እግዚአብሄር ይባርካቹ አሜን

  • @habshihabshi7979
    @habshihabshi7979 5 лет назад +3

    በረከታቸው ይደርብን👐

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi9485 5 лет назад +2

    አባታችንበረከታችሁይደረቡን

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 5 лет назад +1

    tkiliye yene abat berktowo bhagerachin lay yder

  • @መልካምበየምደር
    @መልካምበየምደር 6 лет назад +1

    ቃለ ህውት ያስማለን አማን አማን አማን አማን አማን

  • @telahukeb3103
    @telahukeb3103 5 лет назад +1

    Amen igzabher yemarelesh

  • @እንጦጦኪዳነምህረት-ዀ9ሠ

    ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @sisayzemene2551
    @sisayzemene2551 7 лет назад +1

    አሜን የአባቶቻችን ምልጃና ፀሎት ይደርብን አሜን ፫

  • @mletemehari4390
    @mletemehari4390 6 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 5 лет назад +1

    Ye abatchn abuna takliye redt berkt yedrbn Amen amen amen

  • @gebremedhingebreyesu2727
    @gebremedhingebreyesu2727 6 лет назад +1

    Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne

  • @Sara-sr1up
    @Sara-sr1up 4 года назад +1

    God bless you Papa

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 5 лет назад +2

    እግዚህአብሔር ደስ ያሰኛቹ አመሰግናለው

  • @tinatina5317
    @tinatina5317 8 лет назад +9

    Egziabher Amilak tsegawen yabzalachu ye Abene Teklehayemanot redet bereketachew be hulachin yeder kale hiwoten yasemalen

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen orthodox Christian lizelalem tinur Amen Amen Amen.

  • @mercy-mercifultsige644
    @mercy-mercifultsige644 4 года назад

    Weyniye Abet abune abate teklehaymanot teamr new xoletachin amaladnetachen ayfeleyana amen

  • @mimislemonbdbxbxbx5810
    @mimislemonbdbxbxbx5810 7 лет назад +1

    abat tekely bereketacew yedreben amen amen amen

  • @meskrkase9505
    @meskrkase9505 8 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ይሠማልን

  • @retareta3618
    @retareta3618 8 лет назад +7

    kalawete yasemalen Egezabari Erijem Edam yesilen

  • @abelyifter6684
    @abelyifter6684 4 года назад

    Amen kale hiwote yasemalen🙏🙏

  • @zoyaahmed6897
    @zoyaahmed6897 8 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseratkefe631
    @meseratkefe631 7 лет назад +5

    ይክበር ይመስገን

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 8 лет назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @astertilye3616
    @astertilye3616 5 лет назад +1

    ተመሰገን

  • @ትዕግስትየሀፍተዋልድእህት

    አምላከ ተክልየ ለደጅው ያብቃን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 6 лет назад

    Midirna semay yakomk geta teamiratihin tenegro tezerziro yemaycheres e/g hoy le egna bileh yetesekelk ye motik nehna ahunim hatyatachinin yikr belen agrachinin selam argilin amen amen amen 💞💞💞💞💞

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    የተክልየ የቅዱስምን አባቶቻችን በረከት አይለየኝ ለንሰሀሞት አብቃኝ

  • @samtaj1883
    @samtaj1883 5 лет назад +1

    Ameeen
    Ameeeen
    Ameeeeen

    • @samtaj1883
      @samtaj1883 5 лет назад

      Tawadiyoo inatee nurii kaa zalalamii Ameeen

  • @ፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴ 8 лет назад +1

    አሜን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад +2

    WEYENEYEEEEEEE WEYENESHIET AMENNNNNNNNNNNNN

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    የተክልየየአባታችንበረከትይድርስን

  • @አክስማውትትግራይአደናፅዮ

    ተመስገንንን

  • @haymanotmamuye1949
    @haymanotmamuye1949 6 лет назад +1

    እውናትአባታችን ህበፅለታችሁአስቡኝ

  • @icallservices9839
    @icallservices9839 8 лет назад +1

    amennn qale eywte yasemaline

  • @mulugetakidene4681
    @mulugetakidene4681 7 лет назад +2

    kalie hiwet tsegu yabzhlkum abtachin

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 лет назад +1

    Abune!!!!

  • @fikrfikr6439
    @fikrfikr6439 5 лет назад +1

    Amen

  • @mimislemonbdbxbxbx5810
    @mimislemonbdbxbxbx5810 7 лет назад +1

    ewnet yeteklya fikeracew leu new lenantem egzabhar yesetacu

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 лет назад

    Love Showa,the wonderful amharas home!!!!

  • @dawitl2422
    @dawitl2422 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር የአባቶቻችንን እርስት አያሳጣን.

  • @aubady3233
    @aubady3233 5 лет назад

    Menegina metadelachu new endzi stekagnu beetu ena bebekula betam amesegenachuwalo keduse teklehaymanote yetbekachu berketachew yedersn

  • @eskadaredar6437
    @eskadaredar6437 6 лет назад +2

    አባቴ ተክልየ የነገረኩህንም ፈጥነህ ደረሥህልኝ

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 5 лет назад +2

    የተክልየ በረከት ያደሪብን

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 5 лет назад +1

    Wayey talkley lahgera lelgcha abkgen

  • @wodeanbachew1795
    @wodeanbachew1795 8 лет назад +50

    አባቴ ተክልየ በደረቀው ሌሊት የነገርኩህን አደራ
    በእዳ ቁራኛ የተያዘውን አባቴን በምህረትህ ፈውሥልኝ

  • @teklityehdego1870
    @teklityehdego1870 8 лет назад +2

    amen amen amen

  • @samadibaba9572
    @samadibaba9572 7 лет назад +1

    Kal hiwot yasmaln

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 лет назад +2

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ

    ቃለህይውትን ያሰማልን አሜን

  • @orthodoxtewodonaytebeghayn5782
    @orthodoxtewodonaytebeghayn5782 8 лет назад +1

    qel hewot yasaman

  • @sarawowbetamarefderamasara7451
    @sarawowbetamarefderamasara7451 9 лет назад +1

    edat dese yelali keberu yesefa mden alem

    • @ወለተእየሱስየድግልልጅወለ
      @ወለተእየሱስየድግልልጅወለ 7 лет назад

      አሜን አባቴ አቡነ ተክለሀይማኖትጉልበት ብርታት ይስጣችሁ ይህን ገድልለማየት ለኛ ላደርሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ርዴት በርከት ፀሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 6 лет назад

    አይ ሃገሬ!!!

  • @tsigebrhane1044
    @tsigebrhane1044 7 лет назад

    Egziabhier ymesgen

  • @ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ

    አባቴ ለደዶት አብቁኝ

  • @mercy-mercifultsige644
    @mercy-mercifultsige644 4 года назад

    Amen prais be to our god & Hey, sisters and brothers please help me only one thing u know I don't speak or understand amaharic but I'm filling blessed when I this holy place so I need full address of this holy place because it's my always dream to visit this holy place of abune-teklehaymanot Gedam
    Now I live in UK but in my plans I wanna visit this...

  • @helenyamaryamlegemaduneyal4853
    @helenyamaryamlegemaduneyal4853 7 лет назад +2

    it so beautiful place; please pry for me to cam and visit takley gadam::

  • @zumantube4815
    @zumantube4815 4 года назад

    በጣና ሀይቅ ደሴቶች ላይ በሚገኙ ታላላቅ ገዳማት በ
    ደብረማርያም ፣ በጣና ሀይቅ እንጦስ እየሱስ አንድነት ገዳም እና በ ክብራን ቅዱስገብርኤል አድነት ገዳም ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶችና የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘ ቪድዮ
    በተጨማሪ የገዳሙ አባቶች ለወጣቶች ያስተላለፉት መልእክት
    ቪዲዮውን ሼር ያድርጉ @

  • @zdelu103
    @zdelu103 5 лет назад

    Leagezabhear msgena yiderswi yexadqu amnetyekle Abatacheni xlotye yiderslnye

  • @haymanotmamuye1949
    @haymanotmamuye1949 6 лет назад +1

    እውንት ለዚህ ያብቃሽ በሉኝ

  • @loloomosi773
    @loloomosi773 5 лет назад

    ZZZ😘

  • @abebekefeni8903
    @abebekefeni8903 4 года назад

    ye abatachen tekle haymanot ena ye abune hetsan mo'a redet ena bereket yederben

  • @conjitayele9532
    @conjitayele9532 6 лет назад

    انا

  • @adisaargani836
    @adisaargani836 2 года назад

    Why do the Tewahedo Orthodox church use the Greek name 'iesous khristous' while the Ethiopian language itself is a Semitic language ? Why not use the original Hebrew Name Yeshua haMashiakh or the Aramaic Yeshu Meshikha ? While Ethiopia itself has an ancient connection to Israel and the Tewahedo church as I understand has preserved some Judaic practices. Can anyone explain ?

  • @pan_bts
    @pan_bts 3 года назад

    Дарова русские

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 5 лет назад

    1:10 ጋሸ ወሬኛው ዘንጋዳ እዚያ አይበቅልም ።

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 4 года назад

      ከተሳሳተ በትህትና መልዕክትን አስቀምጥ ሁላችንም ወደ መቃብር ነው ምንሄደው ትዕቢት ጎዳቶ ሲኦል ነው

  • @mengstabyohannes8996
    @mengstabyohannes8996 7 лет назад +1

    Amen amen amen

  • @jooohoonooorhf4166
    @jooohoonooorhf4166 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen

  • @tesfubeyene6841
    @tesfubeyene6841 5 лет назад +1

    Amen amen amen