ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction

Комментарии • 526

  • @tebabe
    @tebabe 3 месяца назад +718

    በሳምት 2 ግዜ ይለቀቅ እምትሉ ብቻ 👍👈 ቅመሞች ብቻ ደምሩኝ😘😘😘👈

    • @haHaimanot
      @haHaimanot 3 месяца назад +9

      ለምን ትሞቻለሽ ውደ 😊😊

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 3 месяца назад +10

      ኧረ ለምን ትሞቻለሽ ከፈለጉ ያቋርጡት

    • @tebabe
      @tebabe 3 месяца назад

      @@tehunget3830 😜😂😄😘😘😘😘

    • @SenaitMusse-hl3xj
      @SenaitMusse-hl3xj 3 месяца назад +1

      Er hultaw ketro dekikawn biyastekaklu

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 3 месяца назад +252

    የምርጦች ስብስብ የፍህናን ህድሩ አድናቂ ነኝ እስኪ አድናቂዎቿ በላይክ አሳዩኝ 👍

    • @Yaredtariku97
      @Yaredtariku97 3 месяца назад +2

      ❤❤😊

    • @TesfaTsion1985
      @TesfaTsion1985 3 месяца назад +1

      Honestly speaking I do not have words to express my feelings about Hilu💞💞💞💞💞💞💞 I love her

    • @adnaelbinyam6473
      @adnaelbinyam6473 3 месяца назад +1

      really she is brave

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 3 месяца назад +86

    ቴዲ እኮ መቶ በመቶ ለድራማ እና ፊልም የተፈጠረ ሰው ነው ሲችልበት እኮ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 3 месяца назад +101

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊ መታስቢያቸው አደረሳችሁ 🙏😇❤

    • @Raki1722
      @Raki1722 3 месяца назад +1

      Enkuan abro aderesen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeklitTigstu
    @MeklitTigstu 3 месяца назад +146

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የሚል like

    • @LeulWoldeselase
      @LeulWoldeselase 3 месяца назад

      ድራማው እኮ 16 ክፍል ብቻ ነው በአንዴ ይጨርሱት እንዴ 😅

    • @betelhemkebede3210
      @betelhemkebede3210 2 месяца назад

      Ena

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 3 месяца назад +430

    የህሊና ን አባት የምትወዱት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RibkaTewolde
      @RibkaTewolde 3 месяца назад +3

      አኔ በአካል አርብ አግቻቸው ነበር🥰

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 месяца назад

      ዬት😮😮​@@RibkaTewolde

    • @TsiAlmayhu
      @TsiAlmayhu 3 месяца назад +2

      ኧረ በሳምንት ሁለቴ....🙏😯
      ❤❤❤❤❤

    • @TesfaTsion1985
      @TesfaTsion1985 3 месяца назад +2

      I LOVE Hilu💞💞💞💞💞💞💞

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 3 месяца назад +1

      እረ የተወጋ ይሁን የእንባ መንፈስ

  • @embitegashiya
    @embitegashiya 3 месяца назад +150

    ይህን የምታዩ በሙሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 месяца назад +10

    ከዚኢ ፊልም ምንህ ተማራቹ የህሊና አባት ልጄ እያሉ ይማፀኗታል የሳሚ አባት ሊገለው ያሳደዋል የኸሁለት አለም ሰወች እቺ አለም እዲ ናት 🤔🤔🤔🤔

  • @asefugebru7576
    @asefugebru7576 3 месяца назад +11

    መዳንም በሌላ በማንም የለም! እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰው የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋርያት ስራ 4:12 ወገኖች ተባረኩ

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 3 месяца назад +121

    ያለ ኢየሱስ ህይወት ሞት ነው። በእርሱ የሚያምን የዘለላም ህይወት አለው❤❤❤❤❤❤

    • @hatem8797
      @hatem8797 3 месяца назад

      አሜን❤❤❤

    • @hatem8797
      @hatem8797 3 месяца назад

      አሜን❤❤❤

    • @asuzelalem
      @asuzelalem 3 месяца назад

      Anch stnagerie awekn

    • @assaa7514
      @assaa7514 3 месяца назад

      ወይኔ መድሀኒአለም

    • @EyobGezachew
      @EyobGezachew 3 месяца назад

      ተበዳ

  • @MoMo-tw1zi
    @MoMo-tw1zi 3 месяца назад +44

    እስኪ ለይኩኝ በፈናን ይሁንባችሁ
    የፈናን አድናቂወች የት ነችሁ

    • @WeynuaBelete
      @WeynuaBelete 26 дней назад

      ኡፍፍፍ ስወዳት ፍናንዬ የኔ ውድ❤❤😊😊

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 3 месяца назад +61

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ለይኩኝ እስኪ😂ሆዴን ታፕ ታፕ እያረኘኝ ነው ከድራማው ጋር ምንም ማያገናኘው ኮመት እናተ ብቻ ናቹ ምትኮምቱት የለ ላይክ😂😂😂

    • @MekdelawitNigatuMekdelawitniga
      @MekdelawitNigatuMekdelawitniga 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hanamanar
      @Hanamanar 3 месяца назад

      የስንት ወር ነው😅😅😅😂😂

    • @samiranuredin8311
      @samiranuredin8311 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 3 месяца назад +1

      Atewelejem ende hule like yemiyamrsh bakesh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AnaniyaEshetu
      @AnaniyaEshetu 2 месяца назад

      Anchi demo tiktok lay selchiteshign metawu atweljim ende😂😂

  • @Yuuuuuuuuuu-en8ez
    @Yuuuuuuuuuu-en8ez 3 месяца назад +51

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @KOKEBGENUSHE
    @KOKEBGENUSHE Месяц назад +3

    ወይ ቴዲ እኮ አይስራ ለፊልም የተፈጠረ ሰው ነው አቤት ችሎታ 👌❤❤❤🎉

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 3 месяца назад +57

    ❤""የተመልካችን ልብ ደስ ያሠኘ እጅግ የተወደደ ድራማ ከዚህ በፊት እንደረኛዬ አጋጥሞኝ አያውቅም"❤

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 3 месяца назад +8

      እረኛዬ እኮ ይለያል መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ባህሉን ወጉን አኗኗር ዘይቤዉን ያማከለ ነዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉቀት ብልህነት ማህበራዊ ትስስር ኧረ ስንቱን ልዘርዝር ሰዉኛ ሀገርኛ ነዉ።❤❤❤❤❤❤

    • @አጥነፍ
      @አጥነፍ 3 месяца назад +7

      😢እራኛዬ ድረማን ምስታከከል ድረማ ተሰርቶም አያውቅም😢😢😢😢❤❤❤

    • @TensaDesta
      @TensaDesta 3 месяца назад

      @@አጥነፍ ትክክል ❤️

    • @TensaDesta
      @TensaDesta 3 месяца назад +1

      @@abab-ql9zo ትክክል አንደኛ ነው ❤️

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 3 месяца назад

      ​@@አጥነፍገጥሞኝ አያቅም በይ ብዙ ባይባልም ተሰርቱዋል
      እረኛዬም ምርጥ ነዉ

  • @Werknes
    @Werknes 3 месяца назад +39

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Rahma-y4z
      @Rahma-y4z 3 месяца назад

      አሚን ማማየ

    • @MdMasud-f1z1c
      @MdMasud-f1z1c Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @TewdajeTewdaje
    @TewdajeTewdaje 3 месяца назад +32

    የመሳይ ድምፅ ሲያምር❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад +65

    ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን ይምተነቡ ሁሉ ❤

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 3 месяца назад +1

      Manew yalew 😂😂

    • @hayuhayu9063
      @hayuhayu9063 3 месяца назад +1

      ቱባክ መላጣ ነው 😅

    • @gfd3790
      @gfd3790 3 месяца назад

      ሰዉ ነዉ ይማጠል ጠቢቂ አች ቅዢቢ

    • @Rahma-r2j
      @Rahma-r2j 3 месяца назад +1

      እየሱስ ጌታ አይደለም ኦፍኮርስ ነብይነው

    • @abhabesha9905
      @abhabesha9905 3 месяца назад +1

      ጅል 😏

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 3 месяца назад +41

    አየሱስ የአለም ብረሀን ነው ❤

    • @FjbfTjngt
      @FjbfTjngt 3 месяца назад +10

      አረ እናተ ሰወች ቦታ ምረጡ ኤጭ😢😂😂😂😂

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 месяца назад

      Aydelem man ale uuutta zinboch

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 3 месяца назад

      እህ ተውጅ አታብዙት ሰለመድሀኒያለም የትስ ቢወራ​@@FjbfTjngt

    • @RakRak-v3p
      @RakRak-v3p 3 месяца назад

      አሜን ኢየሱስ ያድናል

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 2 месяца назад +1

      BOTA MERETU😢😢

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 3 месяца назад +26

    ❤ምን አለ አባትነትን እንደዚህ ባታረክሰው ? አባትነትን ለሚያረክሱ አባቶች ፡ፈጣሪ ከርኩሰት ይጠብቀን

  • @WeyneshetTirfe
    @WeyneshetTirfe 3 месяца назад +36

    ፈጣሪ በስደት ያላችሁ ሁሉ በሰላም ለቅድስት ሐገራችን ያብቃን

    • @ኑሀሚን
      @ኑሀሚን 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Saralove563
      @Saralove563 3 месяца назад +1

      Ameen 🙏❤️

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 3 месяца назад

      አሜን ግን ቅድስት ናትዴ እዴት አስረዱኝ

    • @IkramHatuln
      @IkramHatuln 3 месяца назад

      Amen

  • @ErmiErmiyas-xu8ej
    @ErmiErmiyas-xu8ej 3 месяца назад +18

    የቴዲ እና የሱዩም አድናቂወች የታላቹ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 месяца назад +15

    የህሊና ድራማ አቅራቢዎች ግን ጭቅጭቅ ይፈልጋሉ ኮሜታችን ይከበር በሳምንት 2....አድርጉልን😔😔

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +23

    በሰምት 2 ጊዜ ይሆንልን😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😂😮😊🎉

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 3 месяца назад +11

    ኧረ Please ግን ደቂቃ እንኳን ጨምሩልን😢😢😢😢

  • @pplpt-s5w
    @pplpt-s5w 3 месяца назад +8

    እርጉዝ ነኝ ምናምን የሚትሉ ሴቶች እንዲት ናቸው ይሄ እኮ ሆስፒታል ኣይደለም ሆ😮

  • @InfinixSmart-s8i
    @InfinixSmart-s8i 3 месяца назад +4

    በኢየሱስ ብቻ ለምያምን አብ እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወት ይሰጠዋል እውነት ነው የምትሉ❤

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 3 месяца назад +10

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ የአላህ ሰላም አይለያችሁ የመዳም ቅመሞችየ የማታ እንጀራ ይስጠን

  • @mudaytube21
    @mudaytube21 3 месяца назад +17

    ሁላችሁም በያላችሁበት ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaDagem-co7uy
    @ArsemaDagem-co7uy 3 месяца назад +15

    መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 3 месяца назад +6

    ፍናን እንደኔ የሚወድ እና ደግሞ በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን ምትሉ 👍👈

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 3 месяца назад +11

    የምር እየረሣሁት ነው በሣምት 2ጌዜ ቢሆን ምርጥ ነው

  • @emushewatube
    @emushewatube 3 месяца назад +3

    ለገንዘብ እና ለዝና ብለዉ የቤተሰብን እና የሀገርን ሠላም ለሚያጠለሹ ሰዎች የተሰራ እንደነ አብይ አይነቶቹ ሰዉ መሳይ አዉሬዎች

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 месяца назад +2

    ኤጭ አተጓጉን ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን😔😔😔

  • @fifet
    @fifet 3 месяца назад +11

    እስኪ እንደኔ የማዳም ጩሆት የሰለቸዉ እፍፍፍፍ ዲካም ብቻ 🎉🎉🎉🎉

  • @FyoriBaraki
    @FyoriBaraki 3 месяца назад +5

    waw እንግዳሰው ሃብቴን በጣም የማደንቀው የምወደው ተዋናይ ነው አሁን ደሞ ድንቅ የሆነ ብቃት ነው እያየው ያለሁት ❤❤❤❤

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 3 месяца назад +5

    እኔግን የሚገርመኝ የእግዳ ትወናና የደራሲው ጀግንነት ነው ዋው ብቃት ነው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 месяца назад +3

    ሴቶቺየ አለባበሳቺሁ ትውልዱን እየገደለው ነው ያለው እረ እባካቺሁ እባካቺሁ እባካቺሁ😢😢😢ትውልዱን አትግደሉትትትት

  • @leyla4577
    @leyla4577 3 месяца назад +3

    ኧረ ወደዛ ሂዱ የራሳቹ ጉዳይ አመዳሞች ለተመልካች ክብር የሌላቹ በሳምት 2 ብታረጉት እናተ ናቹ ተጠቃሚወቹኮ ከምን እዳቆማቹ የዛሬ ሳምት አብዛሀኛወቻችን ረስተንዋል😏

  • @TesfaTsion1985
    @TesfaTsion1985 3 месяца назад +6

    I am in LOVE with Fenan honestly speaking she is brilliant.💞💓💓💓💓💓💓💓Please, please, can you make it twice a week. This is special Drama to me

  • @Alemiarsenal
    @Alemiarsenal 3 месяца назад +10

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን👍

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 3 месяца назад

      ምን 22222ትላላችሁ ምድረጅል ካልቻሉስ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 месяца назад +7

    በሳምንት ሁለቴ አቅርቡልን ከአክብሮት ጋር❤❤❤❤

  • @HanaMareyam
    @HanaMareyam 3 месяца назад +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የፍቅር ፈተና😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ruki-fq9ch
    @Ruki-fq9ch 3 месяца назад +5

    በሳምንት 3ጊዜ ካልተለቀቀ ማየት እናቆማለን የምትሉ ለይኩኝ 🙄

    • @KaleabAbate-k4e
      @KaleabAbate-k4e 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @yabsrsdereje6628
      @yabsrsdereje6628 3 месяца назад

      Makomuns anakomin gn endew mkir bisemu teru nbr😂

  • @BereketAbaba
    @BereketAbaba 3 месяца назад +3

    ፊልሙ ቆንጆ ፊልም ሆኖ ጋን በጣም አጫጭር ነው ከፊልሙ ማስታወቃው ነው የሚበዛው የሚረዝመው እና ፊልሙን ረዘም አድርጋቹ ማስታወቃውን ብታሳጣሩት ቆንጆ ነው

  • @SimegnEmuye-kq5mq
    @SimegnEmuye-kq5mq 3 месяца назад +6

    እዉነት ነዉ ነፍሴ👍👍👍 በሳምንት ሁለት ይሁን እባካችሁ ✌️👈

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +4

    በጉጉት የምጠብቀዉ የምወደዉ ድራማ❤❤❤

  • @አብድልከሪምአቤረ
    @አብድልከሪምአቤረ 3 месяца назад +3

    ወይ ጉድ በጣም ደሰ የምል ድራማ ነበር ግን ምን ያረጋል በሳምንት አንዴ ብቻ እየለቀቃችሁ ልባችንን አያንጠለጠላችሁ ነው።

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 3 месяца назад +5

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አሜን 🙏🙏

  • @FayyeHusen
    @FayyeHusen 2 месяца назад +1

    Hilinan metodu❤❤❤

  • @galila747
    @galila747 2 месяца назад +1

    በሳምንት 2 ልቀቁልን❤❤

  • @Mona-e4f
    @Mona-e4f 3 месяца назад +2

    ማንነው እስኪ መሳይን እደኔ ሚወደው👍 ግጩኝ

  • @mumejidmohammad
    @mumejidmohammad 3 месяца назад +1

    አረ አረ በሳምንት 2 እንኳን አድርጉት ደቂቃ እራሱ አይበቃም 😡😡😡😡😡😡😡ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ😥😥😥😥

  • @የማርያምነኝ-ኈ9ዸ
    @የማርያምነኝ-ኈ9ዸ 3 месяца назад +6

    እረ በሳምት ሁለት ግዜ ይሁን ደደከሙኝ እኮ በመጠብቅ❤❤❤😂😂😂

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 3 месяца назад

      ተኝተሽ ጠብቂው

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 3 месяца назад

      በጣም😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 месяца назад +1

    ሳሚ አባቱ መሃን ከሆነ እንዴት የሱ ሆነ 30 ኛ ደቅቃ😂😂ያስቃል

    • @መናዊት
      @መናዊት 2 месяца назад

      አንዳንድ ጊዜ ከጊዜ በሗላ የሚመጣ መሀንነት አለ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ህሌናን የሣሚ አባት አሥዴፈራት ወለዴች የገመተ ማነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 месяца назад +1

    እኔ የምትገርሙኝ ኮሜታተሮች እነሱ አድ ተዋውለው እኮነው ድራማዉ የአርላይ የዋለው ድጋም እድዋዋሉላቹነው በሳምት ሁለት ይዉን እየአላቹ ድራማዉ ስጀምር ጀምሮ እስኪጨረስ ድረስ ሁለት ይዉን የምትሉ ጤንኛ ናቹው 😂😂😂 ለኔም ላይክ አርጉልኝ እስት 😂

  • @FuBoy-zy4wm
    @FuBoy-zy4wm 3 месяца назад +1

    በሳምንት ሁለቴ የሚለቀቅ ከሆነ ቶሎ ያልቃል ብዙ አትጉዋጉም ብለው ነው ተረዱዋቸው እሺ😊

  • @Mona-e4f
    @Mona-e4f 3 месяца назад +2

    አስቲ መሳይን እደኔ ሚወደው ማንነው 👍ግጩኝ

  • @አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ
    @አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ 3 месяца назад +1

    ኢኒሰፓክተር ኤርሚያስ ሰላልቀ በጣም ተናደድኩ እደጓጓሁ አለቀ 😢

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 3 месяца назад +3

    ውይ ክፍል 13 እስኪለቀቅ እንደኔ የጒጒ ሰው አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 3 месяца назад +4

    ዋው የዛሬው በጣም ያምራል 😘😘👍

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 3 месяца назад +1

    እረእሰኪበሳምትሁለቴአድርጉት ትንሸ ደቂቃውን ጨምሩበት እናም አትድገሙት ደቂቃውንንእኮ አሰጨረሳቹብን ሁፍፍፍ እሰኪ ሁለቴይደረግየሚል ግጩኝ😢

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 3 месяца назад +3

    ንግሬ ህሊና ናፊቑኹማ ዝቐነኹም ጥራሕ ላይክ ግበሩ😮😮🥰

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 месяца назад +8

    ወይ..ቴዲ..እዴት..እዳስጠላህኝ

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 месяца назад

    ማን ነው የዚ ድራማ ዋና ሀሳብ የገባው በጣም ትልቅ ትምር እንዳለው አውቃቹሀል ለኛ ለሴቶች እራቁት ፎቶ እየላካቹ እያስፈራሯቹ ገንዝብ ለሚይቀሏቹ በአካል ስትገናኚ ቪይዲዩ እየቀረፃቹ ሕይወታቹ ለሚበበላሽባቹ ለሴቶች ነው

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад +5

    ኢየሱስ ብቸኛው እውነተኛ አምላክና ጌታ ነው ❤❤❤❤

    • @TsionYitayew123
      @TsionYitayew123 3 месяца назад

      አማላጂ ሁኖ አምላክ አለ እንዴ

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад

      አንች በአፈር ስለተሰረሽ አይገበሽም።
      👉 አፈር ነህነ ወደ አፈር ትማለሳለህ ይለል መጽሐፍ ቅዱስ እሺ

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 3 месяца назад +2

    ልክ ስጠብቅቆይቸ ስአቱ ሲደርስ መዳም መኪና አስነሳ ብላ አልደወለችም 😅😅እንዴት እንደተናደድኩ አጠይቁኝ በንዴት መኪናዉን ቁም ስቅሉን አሳየሁት😢 ለማንኛዉም ደርሸበታለሁ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 3 месяца назад +2

      ህ 😂ወንዶችም አላችሁ እንደ😂

  • @YEMARYAMZEMARYAM
    @YEMARYAMZEMARYAM 3 месяца назад +13

    አንደኛ ነኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 месяца назад +3

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያላስባችሁት ደስታ በቤታችሁ ይግባ ❤

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 3 месяца назад +2

    አሁንስ እያናደዳቹኝ ነው በሳምት ሁለቴ ይለቀቅልን😂

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 3 месяца назад +3

    Mandefro mehan kehone ndet sami yesu lj hone🤔

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 3 месяца назад +2

    _አሁን እሁድ ድረስ እንድህ ተጨንቀን ልንቆይ ነው😢ህሉ ልትደፈር ነው_

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 3 месяца назад +2

    የፍቅር ፈተና እይጣል ነው ደስ የምል ስቃይ አለ መታድል😢😢😢😢😢😢😢

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 3 месяца назад +1

    ይሄ ድራማ ፡ ቀልድ አይደም ወጣቱ ከዚህ መማር አለበት

  • @haymanotdxb3484
    @haymanotdxb3484 3 месяца назад +4

    ህሊና😢 አቦ ትችላላቹ❤

  • @bemnetnebiyu
    @bemnetnebiyu 3 месяца назад +1

    እናንተእንደህሌናቢያጋጥማችሁአባታችሁንታሳዝኑታላችሁ

  • @ZelalemZele-j6n
    @ZelalemZele-j6n 3 месяца назад +2

    Helina ye abateshe hazen new lezi yedaregeshe abateshe yeshalushe nber

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 месяца назад +2

    ይሄ ድራማ ዙሩን አከረረው ቀጣዩን ለማየት ጉጉቴ ጨመረ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @JesusJesus-iw4mw
    @JesusJesus-iw4mw 3 месяца назад +8

    😂አቤት ኮመንቶች ፍጥነት 😁😁😁ለማንኛውም እንኩዋን ሰላም መጣችሁ

  • @MeriBihon
    @MeriBihon 3 месяца назад +1

    ግን ደራሲው ትክክል አዬደለም ማለት ሚስኪን አባቷን ትታ ወደ ወንድ 😂😂😂👊

  • @ةلمال
    @ةلمال 3 месяца назад +2

    በሳምት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን ህሊና እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliltagetachew-d3o
    @eliltagetachew-d3o 2 месяца назад +1

    Yehiwet Minch eyesus nw yihen yemtanebu bemulu eyesus hiwet lisetachu yiterachwal eyesus yiwedachwal .......tebareku

  • @ShambelMulugeta-u2m
    @ShambelMulugeta-u2m Месяц назад

    እኔ በፍቅር የተነሳ ከምሰራበት ክለብ ተባርሬ ቁጭ ካልኩ 1 ወሬ ፈልጉልኝ

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 3 месяца назад +1

    የዛሬው part እንደኔ ያሰጠላውን በአረውነት አስር ኪሎ ቀነስኩ በዚህ ፓርት😢

  • @Chuchuze-rv6ck
    @Chuchuze-rv6ck 2 месяца назад

    እዚህ ጋር ያልገባኝ የመጀመሪያዉ ልጅሸ የእሱ ካልሆነ መሀን ከሆነ ሳሚ የማን ልጅ ነወ ?

  • @KOKEBGENUSHE
    @KOKEBGENUSHE Месяц назад

    ወይ ቴዲ እኮ አይስራ ለፊልም የተፈጠረ ሰው ነው አቤት ችሎታ 👌❤❤❤🎉

  • @AdanechBacha
    @AdanechBacha 2 месяца назад +1

    Setiyewa ke alga atwerdim?

  • @beki4007
    @beki4007 3 месяца назад +2

    ብቼኝነት ተሰምቶችሁ ያውቃል😢

    • @HabtamKindu
      @HabtamKindu 3 месяца назад +1

      አወ እህቴ ግን ፀልይ እግዚአብሔር አንችጋ ነው እሱ አንችጋ እንደሆነ ካመንሽ ብቸኝነት የሚባለው ስሜት ይጠፋል እመብርሀን አለችልሽ❤😘

  • @RumanHamdu
    @RumanHamdu 2 месяца назад

    አባትን ክዶ ወንድን ተከትሎ መሄድ ምን አይነት ጦስ እንደሚያመጣ ትምርት ነው በጣም

  • @YeabsiraAlexander
    @YeabsiraAlexander 3 месяца назад +1

    the plot twist is so fire mandefro is having reason not to kill sami and his mother end up with mistake that will make the argue mandefro is being nice for is son so amazing flaw i really love this drama 📝

  • @MinteruMa
    @MinteruMa 3 месяца назад +1

    Inem beye samintu hulet hulet bilekekilin des yileynal

  • @FyfTytu
    @FyfTytu 3 месяца назад +1

    ማደፍሮ ደሜን አፈላሀው😏

  • @JerryTamene
    @JerryTamene 3 месяца назад +3

    ድንቅ ስብስብ ድንቅ ትወና ድንቅ ችሎታ

  • @abrahakahsay
    @abrahakahsay 3 месяца назад +1

    ስዩሜ የ ሳይኮ ጨዋታሽ ይመቻል። Great charcater

  • @HanibalTekie-pj5me
    @HanibalTekie-pj5me 3 месяца назад +2

    እንትን ደስ ብሎኛል😂😂 ማለቴ ላይኪ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 месяца назад +1

    የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ ሰላም ሆኖ አገር ያሰገባን

  • @meseretumelese5031
    @meseretumelese5031 2 месяца назад

    ድራማው አሁን ወረደብኝ እንደበግ ልጁና ይነዳል እንዴ

  • @bbvv9093
    @bbvv9093 3 месяца назад +2

    በእዉነት አጓጊ ድራማ ነዉ 😮😮

  • @BisratalexKassa
    @BisratalexKassa 3 месяца назад +2

    ማነው እንደኔ ስሙን ሁሉ የረሳ