''አንድ አድርገን'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 9

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ''አንድ አድርገን'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 9
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 552

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Год назад +1

    አንድ አድርገን ጌታ🤲🤲 አንድ አድርገን መለያየት ከግድህስ በቃን🙏🙏🙏🙏 አባታችን ሂይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏 አንድ አድርገን ጌታ ሆይይይይይይይይይይይይይይይይ🙏🙏🙏

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 года назад +3

    የበረሀው መናኝ እድሜ ባለፀጋ ያድርግልን አባታችን እንቁ ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንድ አድርገን አሜን አባታችን ዝምር ምልክትን ያአስማልን በርከተወት ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ስላም ያአደርግልን እኛንም ለንስሀ መተ ያአብቃን አሜን

    • @MartaGirma-x4d
      @MartaGirma-x4d 4 месяца назад

      amen amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betimulukideazanawumulukid5853
    @betimulukideazanawumulukid5853 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችንንን። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልንንን።

  • @betimulukideazanawumulukid5853
    @betimulukideazanawumulukid5853 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልንንን አባታችንንንንንንን። ስለ ደጋግ አባቶቻችን ቡሎ ኢትዮጵያ ይማርልንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    አንድ አድርገን ጌታ ፪
    መለያት ከእንገዲስ በቃን
    አባዬ ስጦታችን መጽናኛችን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ አሜን ፫

  • @imazcell1332
    @imazcell1332 2 года назад +1

    አባታችን ልመናቹህ አይለየን በስደት ላለነው በረከታቹህ ይደርብን ሰላሙን ቀን አምጣልን እግዚአብሔር አምላካችንን አሜንንን አሜንን አሜን

  • @የማርያምልጅዮቱብ
    @የማርያምልጅዮቱብ 3 года назад +2

    አንድ ጌታ አንድ አድረገን መለያየት ከንግዲህ መለያየት በቃን ☝️☝️☝️😭😭😭ለአባታችንዝማሬ መላእክትን ይሠማልን

  • @ኪያዬኪያ
    @ኪያዬኪያ 4 года назад +11

    አባዬ እድሜና ጤና ይስጦት የኛ አባታ መካሪ አንድ አድርገን ጌታ መለያየት ከዲይስ ይብቃን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abri9132
    @abri9132 4 года назад +15

    አሜን(100000000) ፩(አንድ) ያድርገን ጌታ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 4 года назад +28

    አንድ አድርግን ጌታ ፬ መለያየት ከንግዲህስ በቃ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ልዩ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤️

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 4 года назад +12

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልኝ የኛት ተስፉ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 года назад +11

    አባየ እንኳን በሰላም መጡልን አንድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን መለያያት በቃን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሥሥሥሥታችን አባየ

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 4 года назад +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የኛ ልዮ ስጦታችን
    እልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ✝️✝️✝️✝️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @SaintMaryam2116
    @SaintMaryam2116 3 года назад +1

    አሜን (3) አባዬ ዝማሪ መላእክቲ ያሰመኣለን ጸጋ ዲበ ጸጋ ያብዘሃልህ እግዚአብሔር አምላካችን

  • @diididid3669
    @diididid3669 4 года назад +5

    እኳን ደህና መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ሽ አመት ኑሩልን

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 4 года назад +18

    እልልልልልልእልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የበራሀዉ መናኝ የሲደቶኞች መፂናናችን በፀሎት እሲቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ከሲደት መልሲ ለደጃፊ መሪገጥ ያቢቃኝ አሜን አሜን አሜን

    • @amooam1320
      @amooam1320 3 года назад

      እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @ወቅሸትወቅሸት
    @ወቅሸትወቅሸት 4 года назад +3

    አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእጸጋው በእድሜው ያኑርልን
    አሜን አሜን አሜን አንድ ያደርገን በረከቶ ይደረብን

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን በእውነት አንድ ያድርገን ፈጣሪ የድንግል ልጅ አባዬ ሺ አመት ኑሩልን ምን ቃል አለኝ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 4 года назад +6

    አንኳን ደና መጡ ዝማር መላክትን ያሰማልን አባታቸን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንድ አድረገን ጌታ

  • @Salam-ls4zm
    @Salam-ls4zm 4 года назад +7

    እልልልልልልልልል አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የስደተኛች ተስፋ ዘላለም ኑሩልን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ የኛ ልዩ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን
    አንድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን
    መለያየት ከእንግዲህስ በቃን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ጸጋውን አብዝቶ በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን!!!

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 4 года назад +19

    አንድ አድርገን መለያየት ከንግዲስ በቃ ፪
    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ታላቁ ቸርነት ብለህ ይቅር በለን የኛን ክፋት ተንኮል ኃጢአት አትይ ሰለ አባታችን እንባ ጸሎት ብለህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 4 года назад +8

    በሶሎት አስቡን ወለተ መስቀል ብለው አባታችን በኔ ያለው አርኩስ መንፈስ ገጽትሁሉን አድናለው አባታችን ሳዑድ ነው ያለሁት ሁላችሁም በሶሎት የበርታችሁ በሶሎት አስቡኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 года назад +6

    አባ ኩርና አሞኛል ያስቦኝ ውልት ማርያም በልው የኔ ውድ አባት 👏👏👏

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 4 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያስብሽ የበረሀው መናኝ በመንፈስ ቅዱስ ይጎብኙሽ

    • @store8674
      @store8674 4 года назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @asddfg8076
      @asddfg8076 4 года назад +1

      አይዙሽ እህቴ የአባታችን እባ እና ፅሎት አይለይሽ በአባታችን በምነት አምናችህ የምትከታሉት እሱ ቅዱስ ገብርል አለሁ እበላቹሁ

    • @የድግልልጅየሽነኝ
      @የድግልልጅየሽነኝ 4 года назад

      እመብርሀን ትዳብስሽ እህቴ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    አንድ አድርገን ጌታ😭😭😭😭😭የተዋህዶ እንቁ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን
    አጥንትን የሚያለመልም አእምሮን የሚያድስ ዝማሬ ነው አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዞምልን አሜን🙌💒💒💒💠💠💠🕊🕊

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 4 года назад +1

      Eleleleeeel (3zemaryi melaeketen yesemalen zemaryi melaeketen yasemalen zemaryimelaeketen yasemalen fetaryi amlakatchen ande yadergen ameen tegyimareyiam fekermareyiam blhu beselot asebune

  • @መልካምወለተማሪያም
    @መልካምወለተማሪያም 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ በጤና ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር ጠላቶትን እግሮት ስር ይጣልሎዎት

  • @kidisttesfaye3212
    @kidisttesfaye3212 4 года назад +3

    ስለማይነገር ስጣታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባ የኛ ልዩ ስጣታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikerhenok2011
    @fikerhenok2011 4 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀን ፀሎትዎ በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክ ይቀድስልን አሜን... ... ..

  • @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
    @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ 4 года назад +9

    አባዬ የኛልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን አብዝቶ ዘላለም ያኑርልን አሜን!!!

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ 4 года назад +14

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 4 года назад +4

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባታችን ሺእመት ኑሩልን

  • @sampearsampear5332
    @sampearsampear5332 4 года назад +3

    አሜን አንድ አድርገን በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አንድ አድርገን ጌታ ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @semegashe4828
    @semegashe4828 4 года назад +6

    አንደ አድርገን ጌታ አንድ አደረገን አዳርገንጌታ መለያየት ከእግዲስ በቃ መለያየት ከግዲስ በቃ የኛ አባት የእርስዎ ፀሎት አንድ ያድርገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዪ ኑሩልን ሽ አመት የኛ ግርማ ሞገሳችን 💝💐👏

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የኛ አባት ሺህ አመት ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን
    እንዋዶታለን እናከብሮታለን መጽናኛችን ደስታችን አባዬ ከቶ ቃላት የለኝም እርሶን የምገልጽበት እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ከማለት ውጭ

  • @ሲሲ
    @ሲሲ 4 года назад +10

    እንኳን ደና መጡ አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን፫

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 года назад +1

    አሜን አንድ እድርገን ጌታ አንድ አድርገንጌታአንድ እድርገን ጌታ መለያየት ክንግዲህ በቃን. ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን በድሜበፅጋይጠብቅልን

  • @Fano44
    @Fano44 4 года назад +2

    አባዬ ቡራኬዎ ይድርሰን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የአባታችን አስከባሪዎች ወዳጆች

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад +1

    አባየ,ያብርበሙ,ስላሴ,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን👏👏👏💚💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @decvyy5351
    @decvyy5351 4 года назад +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Abatachen
    Bethelot Yasubugn

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ልዑል እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን

  • @gdux8465
    @gdux8465 4 года назад +1

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад +5

    የኛ እሩሩህ አባት ስለ እርሶ ብሎ ይማረን አንድ ያድርገን አምላካችን አሜን፫ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን✝️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 года назад +2

    የኔ አባት የሰላም ሀዋርያ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад +4

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
    ፀሎትዎት ይጠብቀን በስደት ያለነውን የተዋህዶ ልጆችን ሁሉ😭🙏

  • @yohannestekle2652
    @yohannestekle2652 4 года назад +37

    የበረሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 года назад +1

    አድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን ጌታ
    አሜን እንቁ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት አባዬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በውነት ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን እንባና ፀሎት ብሎ አድ ያድርገን

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 4 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @helinagetachew3685
    @helinagetachew3685 4 года назад +4

    አባታችን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ፀሎቶት በረከቶት አይለየን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው በቃ ይበለን አንድ አድርገን ጌታ መለያየት ከእንግዲህስ ይብቃ😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን ሺህህህህህ አመት ኑሩሉን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 года назад +6

    አንድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን ጌታ ☝️መለያየት ከንግዲስ በቃ 🙏🙏🙏በ እውነት አንድ ያድገን እግዚአብሔር አምላክ 😭😭😭😭አባዬ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @emaewedishalehu7989
    @emaewedishalehu7989 4 года назад +2

    አባዬ የኛ እንቁ ዉድ ስጦታችን የሰደተኞች አለኝታ የድሀዎች አባት ዘላለም ኑሩልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemsitotaw1751
    @alemsitotaw1751 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በደና መጣ የኛ ተሰፋ አባታች

  • @saadasada6712
    @saadasada6712 4 года назад +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን

  • @gebremikael7130
    @gebremikael7130 4 года назад +9

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ለአይነ ስጋ ያብቃን አባየየየ ይጸልዩልን

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 3 года назад

      አሜን ዝማሬ መላክት ያሳማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይቅይልን በፁሎትሁ አስቡኝ እህት በሰላም አምጣልኝ የወርቅ ሽቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @meseretmogesa9979
    @meseretmogesa9979 4 года назад +6

    የኔ ልዩ አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 4 года назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @BATIDslgn
    @BATIDslgn 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @gigu5963
    @gigu5963 4 года назад +1

    አባዬ እኳን ሠላም መጡልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 🤲🤲👏👏👏አባዬ ስለናተ እባ ብሎ አድ ያርገን አባዬ🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    አባ እረጅም እድሜ

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p Год назад

    አንድ አድርገን ጌታአንድ አድርገን አንድ አድርገን ጌታ መለያየት በቃ መለያየት በቃ
    አሜንአሜንአሜን አባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን የኔልዩ አባት ኑሩልን በእድሜ በጤና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raeec3ll633
    @raeec3ll633 4 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባይ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚ኑርልን እሽእሽ አመት💚💚

  • @kasyabethnya9842
    @kasyabethnya9842 4 года назад +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን አሜን አሜን አሜን

  • @zanabmar9999
    @zanabmar9999 4 года назад +1

    አሜን(3) አንድ አድርገን ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አባቴ

  • @የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል

    አንደ አደረግን ጌታ አንደ አደረግን ፪
    መልያየት ከእንግደሰ በቃን 😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አደረግን ሰላባቶች እንባ ፀሎት በልህ ማረን ይቅር በልን አባዬ ዝማሬ መእላክትን ያሰማልን እድሜዎትን እንድ ማቱሳል ያሰረዝመልን አሜን ፫

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 4 года назад +5

    አንድ አድርገን ጌታ እውነት ነው አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @ዋጋየወለተስላሴየድንግልማ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን አሁንም አንድ ያድርገን መለያየት ከእንግዲህስ በቃን😭😭😭

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 4 года назад +5

    አሜን አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @raneiwroku833
    @raneiwroku833 4 года назад +1

    ማነዉ ግን የሜወደዉ እንደኔ ያአባታችን መዝሙር 1000 አመት ኑርልን

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 года назад +6

    አባቴ እንኳን ደህና ምጦ ይስድትኞቸ አባት

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад

    አባዪ ሽ አመት ኑሩልን
    የኛ እንቁ 💐💐

  • @azizaazeb5776
    @azizaazeb5776 4 года назад +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርይበልጣ

    አሜን አድ ያድርገን አባዬ የኛ እንቁ ስጦታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን

  • @tiruneh4622
    @tiruneh4622 4 года назад +1

    amen amen amen አንድ አድርገን ጌታ

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝ-ጨ5ዀ

    አንድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን(፫)
    መለያየት ከእንግድህስ በቃ(፪)
    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን አባየ!!!

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад +1

    አባየ,የኛ,የስደተኞች,አባት,የኛ,መጽናኛ,የአዳም,ተስፋ,አቤቱ,ጌታሆይ,አድ,አድርገን,🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ እንደ ማቱሳላን ያድልልን አባዬ በረከቶ ይደርብን

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አንድ አድርገን ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ አባት ዝማ መላክትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢 😢😢 አዎ በቃ በለን ጌታሆይ በቃበልን !

  • @የመቤቴልጅነኝ
    @የመቤቴልጅነኝ 4 года назад +1

    አባዬ የኛ ጀግና አባት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 года назад

    አባዬ,ያብርሀሙ,ስላሴ,እረጅም,እድሜ,ከጤናጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ,አመት,ኑሩልን,👏👏👏👏👏👏

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 года назад +1

    አንድ አድርገን ጌታ እውነት ነው ጥዑም የሆነ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባዬ

  • @saraomer9832
    @saraomer9832 4 года назад +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክያሠማልን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ዐ6ጰ

    አባዬ የበረሀው መናኝ የወንጌሉ አርበኛ የስደተኞች አባት በእድሜ ላይ እድሜን ያድልልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @mastwalasngow476
    @mastwalasngow476 4 года назад +1

    አባየ እንኳን በሰላም መጡልን ፀገወትን ያብዛልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 4 года назад +1

    አባታችን እኳን ደና መጡልን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይኑሩልን የታሪክ አባት የወጌል ገበሬ የደሆቸ አባታ ቃላትም የለኝ የማቱ ሰላም እድሜ ይሥጥልን አባታችን ገዳማችን አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባየ በፆለት ያስብኝ በሰድት ነው ያለሁት ወለተ ሀና በለው እስከነ ቤተሰቦቸ ወቅሸት ቅዱሥ ገብርኤል ለምስክር አብቃኝ አሜን

  • @TgestGejaw
    @TgestGejaw Месяц назад

    እኔ ደካማይቱ ልጀህ ወለተ ማረያም እባህ ፅሎትህ በረከትህ አይለየኝ አገራችን አግዚአብሆረ አምላክ ሰላሞን የመልሰልን የሰው ልጅ አለቀ ደሙ በከቱ ፈሰሰ

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru Месяц назад

    አንድ አድርገን ጌታመለያየት በቃን አቤቱ አማረን ይቅር በለን ስለ አባታችን እባና ፀሎት ብለህ፣፣ማረን ይቅር በለን❤❤❤❤

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 4 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል አባታችን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንድ ኣድርገን ጌታ ኣንድ ኣድርገን መለያየት ከእንግድስ በቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣባታችን ዘላላኣለም ይኑርልን እንወደወታለን ጣላታችዉ ከእግራቸዉ በታች ይጣልልን ስጣን ይቃጣል መድረሻዉ ይጥፊ

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 4 года назад +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    እንድ አድርገን ጌታ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    እንቁ መምህሬ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ ኑሩልን

  • @zurichzurich584
    @zurichzurich584 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባዬ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 4 года назад +6

    አንድ አድርገን ጌታ አንድ አድርገን ጌታ
    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ስለ እናትህ ብለህ
    ማረን
    አባታችን በፆለት አስቡን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አባታችን

  • @mastwalasngow476
    @mastwalasngow476 4 года назад +1

    ዘማሪ መላይክ ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን