Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተመልካቾች ስለምትሰጡኝ ግዜ ከልብ አመሰግናሉ የሽምብራ ሳላድ ለማየት ሉንኩን ተጫኑት ruclips.net/video/784Y_GjdHnI/видео.htmlsi=XGq1m1NlTo6l-xU4
በጣም ቀላል ደግሞ ጤናማ እንደሆነ ያስታውቃል ነገ እሞክረዋለሁ። እጅ ይባርክ❤❤❤
ዋውውውው በች
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል ሚልካዬ በጣም ይቅርታ 🙏🙏የኔ ባለሞያ ምስሩን በልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤share ውዴ
ዋዉ ልዩ ነዉ በጣም እጅሽ ይባረክ እህቴ እሺ ሞክረዋለሁ 👌👍❤🙏
Milkaye selsm lanchi yehun leyet yal ye difin misir ena broccoli aserar new yasayeshin yetbarek yehun❤
Waooo Milkaye grazie mille per aver condiviso con noi like share❤️
ዋው ሚልካዬ ሲያዩት ብቻ ብሉኝ የሚል አንቺ ደግሞ በቆንጆ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ👏👏👏❤️❤️
እጅሽን የሰራው አዕምሮሽ ያሰበውን ስለሆነ ልዑል እግዚአብሔር አዕምሮሽን ሁለመናሽን ይባርክልሽ ጎበዝ ነሽጨ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ🙏
ላይክ ሼርርርር👍👍👍❤️
እናመሰግናለን የምወድሽ❤
ሰላም ሰሊም ሚልካዬ የኔ ቅን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም አማራጭ አሪፍ የሰላጣ አሰራር ነው ምስር ብሮከሊ ለጤና እጅ ተስማሚ የዱባ ፍሬ ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው የተመጣጠነ ዘቢብ እና ሌሎች ግብአቶች ተጠቅመሽ ጤናማ ሰላጣ ነው ያዘጋጀሽው የመመገብ ፍላጎትም የሚጨምር ሰላጣ ነው የሶስ አዘገጃጀትሽ ዋው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆይሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤