Very good point! I also have doubts about the Birr 200k rental. We can't base on what the next door is renting. The rental demand for luxury apartments is dwindling. Everyone is targeting the limited # of expats and the country's situation is not helping either.
I have doubts about the Birr 200k rental. We can't base on what the next door is renting. The rental demand for luxury apartments is dwindling. Everyone is targeting the limited # of expats and the country's situation is not helping either.
Price is not 191K birr. The actual price is above 25 million birr. Loan is not a free money. It is still to be paid by the buyer. Extreme lying is a new disease for brokers in Addis.
ቤቱን በአካል ለማየት ወይም ለበለጠ መረጃ በ +251 9 53 98 88 21 ላይ በዋትሳብ ወይም በቀጥታ መደወል ትችላላችሁ፤ በሚገባዉ ያስተናግዷችኋል
ከፎች
በካሬ 191,000 "ብር የ169 ካሪውን ቤት ብትገዛ ጠቅላላ ዋገው $32,279,000 ነው። በ15% ወለድ ቤቱን ብትገዛው በአመት $4,841,850 ወለድ ብቻ ትከፍላለህ። ይህ ማለት በወር $403,487.50 ለወለድ ብቻ ትከፍላለህ ማለት ነው። እዚያ ሰፈር የተመሳሳይ ቤት የወር ኪራይ $200,000 ነው ብለሀል። ያ ማለት ተጨማሪ $203,086 ብር ከኪስህ እያወጣህ ኪሳራ በኪሳራ ሆነህ ትኖራለህ ማለት። አንተን የመሰለ ስማርት ጭንቅላት ያለው ሰው አዋጪ ነው ግዙ ብሎ አይመክርም።
Very good point! I also have doubts about the Birr 200k rental. We can't base on what the next door is renting. The rental demand for luxury apartments is dwindling. Everyone is targeting the limited # of expats and the country's situation is not helping either.
በጣም ጥሩ ፖይንት ነዉ ያነሳህዉ። ይሔን ያህል ብቻ እያሉ አሳንሰዉ ያወሩታል። ዋጋዉ ጣራ ነካ እኮ በየት በኩል ቤት እንግዛ? 🤔
Thank you
የማተረባ የመትጠቀመውን promotion system እንዴት መለየት ያቅተሀል??ውሸት እኮ advocate አይደረግም
አባክህን የኮንዶማናየም ሱቅ የስም ማዞሪያ ስንት እንደሆነ ብትነግረን
Tanks so much
እዛች የደከመች ሀገር ላይ በየሳምንቱ የመሬት ፖሊሲ የሚቀያየርባት ሀገር ባለ ሁለት ዲጂት ብር አፍስሶ ማን በስጋት ይኖራል????!!!
በደዛ ዋጋ አይከራይም በለ 3 ቤድሪም እንኮን አሜራካ የምንከፍለው 2000 ዶላር ነው
Thanks!
Thank you good job be blessed
Thank you so much my dear
ስለበረራ ሁኔታ እና የትኬት ዋጋ ። ስራልን ወንድም። ስለኪሎ ጭምር
How much is the bank interest?
Thanks alot
ውጭ ሀገርም 3,000$ አይከራይም ያለሁትበት ሀገር1,200 ፓወንድ ኢንግላንድ ውሰጥ ጠንኛ ነህ ግን
I feel that way too. There is no way they can rent it this much at this price. Their price is expensive than NYC.
I have doubts about the Birr 200k rental. We can't base on what the next door is renting. The rental demand for luxury apartments is dwindling. Everyone is targeting the limited # of expats and the country's situation is not helping either.
$4000? Ethiopia dollar m ende birr wedukual inde?
Wondemiy ye deha byte amta hegawi deha hune al bekerebu
ሰላም ከፍ ዩቱብ እንኳን በሰላም መጣህ ይህ የማዳም ቅሞሞች አይመጥንም
ማነው ጥሩ የሚክፍልህ ኖሮ እሰት በንካበት ሀገር ሸም አታውቅም የኢትዮጵያ ደላላ
👍👍👍👍
👍🇪🇹
በቃ የኢትዮጵያ ኢንቬስተሮች ዘርፈን እንሙት ነው ! እሳት ይሁንባቹ !!! በኢቬስተር ስም የደሀን መሬት ቀምተው ከቀሙት ላይም ገዝቶ እንዳይኖር ሰማይ ጠቅስ ዋጋ እየጠሩ ሰውን ተስፋ የሚያስቆርጥ ስግብግቦች !
የነሱ ሳያንሰን ደግሞ የደላላው ይባስ እንጂ ክፉ አታናግርኝ በናትህ ትንሽ ከሌሎች ደላሎች ትሻላለህ ብዬ አስብህ ነበር 😉
Price is not 191K birr. The actual price is above 25 million birr. Loan is not a free money. It is still to be paid by the buyer. Extreme lying is a new disease for brokers in Addis.
እንደው አንዳንዴ ሰዎች ተወናብደው ለምናገኘው ኮሚሽን ብቻ ስናስብ ያ የምናገኘው ኮሚሽን እራሳችንንም ቤተሰባችንንም እሳት ሆኖ ያቃጥልና ሲኦል እንደሚከተን ብታውቀው ጥሩ ነው
ስልጣን ቢኖረኝ አንተን እና አንተን መሳዮች እድሜ ልክ አስራችሁ ነበር
0
H😂😂😂😂😂😂😂
ምን ትቀባጥራለህ 191 ሺ ብር የሚሸጡ አፓርትመንቶች ሳይሆን የሚባለው
በካሬ 191 ሺ ብር ... ርዕሳቹ ሌላ ወሬያቹ ሌላ