ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት |
HTML-код
- Опубликовано: 23 янв 2024
- ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | @dawitdreams @DAWITDREAMSOFFICIAL @bilinetsiweightloss7608
In today's episode of Dreams Podcast, we have the pleasure of hosting a special guest, Bili Netsi. Bili Netsi is a remarkable individual who has transformed her own life and is now dedicating herself to helping others on their weight loss journeys.
Having personally experienced the challenges of being overweight, Bili Netsi embarked on a transformative journey to improve her health and well-being. Through her determination and the method she used for herself, she successfully decreased her weight from over 109 kilograms to 80 kilograms.
Now, Bili Netsi is using her own experiences and knowledge to empower and support others who are struggling with their weight. Through her videos, she shares valuable insights, tips, and strategies to help individuals achieve their weight loss goals. Her compassionate and relatable approach makes her a trusted source of inspiration and guidance.
Join us in this episode as Bili Netsi shares her personal story, the challenges she faced, and the methods she used to achieve her weight loss success. Get ready to be motivated and inspired as she offers practical advice and encouragement to help you on your own journey towards a healthier lifestyle. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
👉 Join Bili Netsi on Instagram ፡- bili_netsi_...
👉 Join Bili Netsi on Tiktok :- www.tiktok.com/@bili_netsi_we...
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity Развлечения
It was great time😍 Tnx abresh 🥰🙏and love you all🥰
Please can you give me some idea bc am 25 but I look like more than 30and I have a big sister but people asking am the one big please I need your opinion 🙏
Bili pls help me
❤️
Demo setamri
hi
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ሳቅሽ ፍልቅልቅ እምር ያልሽ ነሽ ልጄ : :
በጣም ጎበዝ እልኸኛ ነሽ እንደ ውፍረት አስቀያሚ ነገር የለም እውነት ሲለበስ አያምርም ከእድሜ በላይ ትልቅ ያስመስላል እና የሰውን አስተያየት አለመስማት
ወይ ደግሞ ደስ ስትል ስትስቅ በፈጣሪ ጎበዝ ነሽ ድንቅ ባልም አለሽ አብርሽ ትለያለህ በጣም የተረጋጋህ እና አድማጭ ነህ እንግዶችህን እንደት መጠየቅ የሚጠቅም ነገር እንዳወሩ መንገድ መክፈት ትችላለህ 👍👍
ጎበዝ ጀግና ነሽ ደሞ ስታምሪ ከነ ንግግርሽ በጣም የደሰ ደስ አለሽ😂❤
ፆም ለነፍስም ለስጋም ይጠቅማል:: ጥሩ እርምጃ ነው የወሰድሽው::
አወራርሽ ፈገግታሽ ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል❤
Depression is really. I had the same experience with my 3rd child for 9 months. On top of that, my son also has health issues. I was depressed. Normally, I am a happy person, and my husband was telling me that in the process,he lost his happy wife. The difference between this sister and mine is, I lost my appetite. I lost a lot of kilos from 70kg to 55kg because I wasn't eating and sleeping much .Non stop crying and complaining for everything. Special, if my husband watching tv, sleeping, cooking, walking, even looking at me😂
It was the worst experience.
My poor husband went through that hard time with me❤
Now Thank God I am good.
እኔም ቀንሻለሁ ከ85 68 ገብቻለሁ ሴቶችዬ በርቱ ስሜቱን የሚዉቅ ያዉቀዋል
እንደትት አርገሽ ቀነሽ እህት
እንዴት አድርገሺ እኔ 78 ነኝ
እኔ ከ70,57ገብቻለሁ አላሓምዱሊላህ ወላህ እንደ ወፈረት ምያሰጠላ የለም
@@kedaji እንዴት ብለሺ
@@kedaji ልክ እደኔ ጎበዝዝዝዝዝ
እኔ በጣም ወፍራም ነኝ አልቀንስም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር አንቺን ሳይ ግን ሞራሌ መጣ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እኔም ☝️☝️☝️
Tikenishalesh aykerim
ተስፋ አትቆርጭ ትቀንሻለሽ ማማ እኔ 83 #59 ገብቻለው
Go girl🎉
bilinetsiweightloss
የሀገረ የሰፈራ ልጅ በጣም አሰደንቆኛል ለውጥሽ እኔ በአካል በደንብ ነው ማውቅሽ
ጀግኒት ነሽ 💪
I enjoyed your interview ! You’re very transparent and articulate 🤌🏽! Yes you are "weight loss queen 👸🏽 “!!!
ደስታዋም ሳቋም ይጋባል እኩል እየሳኩ ብዙ ነገር ተገንዝቤያለው❤
ጎበዝ ነሽ በዚህ አጋጣሚ ባለቤትሽንም አደንቃለው።
I loved this interview so much fun and good lessons:)
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢
You should be very proud of your achievement. You've touched a lot of important topics such as unhealthy relationships with food and postpartum depression. You are very likable and articulate. I really enjoyed the interview - thank you
ሳቅሽ ራሱ እንዴት እንደሚያምር፡፡ ደስ ትያለሽ ከነ ማህተብሽ
ጌታ ይባርክሽ ብዙ ሰው የሚያጠነክር ምስክርነት ነው ደስ ይላል እኔንም ጌታ ይርዳኝ ውፍረት ለመቀነስ
ልክ እዴኔ እኔ ደግሞ ጭንቀትና ሀሳብ ነው ያለ እድሜየ እድሜ ይሰጡኛል😢 አልሀምዱሊላህ
የኔ ቢጤ😥
እንቀንሥ ጉርፕ እንክፈትና
@@zumaiadrees2464 እሽ
@@zumaiadrees2464 እኔንም አስገቡኝ86ደርሻለው😭
ጉድ ይገርማል በመቅጠኔ የተነሳ እሰው ጋ ለመገናኘት በጣም እሳቀቅ ነበር አሁን በግድ 50 ሞላሁ
ቢሊሱማ you are super እኔም ብዙ ወፍራም አይደለሁም የ 3ልጆች እናት ነኝ ኬሎዬ 60 ነው በቀን 2 ግዜ እመገባለሁ ቁርስ እርጉ እመገባለሁ ምሳ እና እራት 11 ስዓት ላይ እመገባለሁ በሳምንት 2 ግዜ እሮጦለሁ 30 ደቅቃ በየቀንኑ ኤሮሚክስ እስራለሁ አሁን ኪሎዬ አሁን 53 ነው
ጀግናነሽ እኔም አሁን 60 ኬሎነኝ ለመቀነስ ጥረት እያረኩነወ እራት አልበላም
@@zeritutube ይቻላል
Wow
Me to❤
አራ 60 እኮ ጥሩ ነው ውዳትቃንሺ ራዝም ከሆንሽ ጥሩ ነው @@zeritutube
አሪፍ testimony ነው proud of you👏👏👏 you look stunning. Your hard work paid off. I CAN'T ን በ I CAN ለውጠሽ ለማንም ሳይሆን በመጀመሪያ ደረጃ you proved it to your self and others who think it is impossible. one step at the time makes a huge difference.your story is very encouraging well done❤ KEEP ON SHINING SIS!!
What a beautiful soul! 🥰 Thank you for featuring her. 🙏
ጎበዝ ነሽ ብዙ ሴቶች ጋ አለ ከመውለድ ቦኃላ የባለቤቴ እህት በዚህ ነገር ራስዋን አጥፍታለች እና እግዛአብሄር ረድቶሻል አሁን ወጥተሽ ሴቶች አስተምሪ
ለውፍረት እራስን ማጥፋት ያርቢ
What I learned is that, it needs tremendous support. You are lucky to have such a supportive husband, Blessed.
በነገራችን ላይ ተልባ የማክሳት አቅም አለው ብዙወቻችን ግን አናቀውም አንድ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ በጥብጠን ስንጠጣ ለሰውነታችን በጣም ሙቀት ይሰጠናል በተለይ በክረምት አካባቢ ብንጠጣው መልካም ነው
ይቅርታ.ተቆልቶነው.ወይስ.በጥሬው.እኔ.ቦርጭ.በጣም.ያስቸግረኝል.ተባበሪኝ🙏🙏🙏
እህቴ 3 ወር ያለ ማቆረጥ ጠጣሁ ወፍ የለም ተልባውን ፈጭቸ 2የሾርባ ማንኪያ ዘፍዝፌ አድሬ እጠጣ ነበር አልከሳውም 55ኪሎ ነኝ
አትሰልች አመጋገብሽንም ማስተካከል አለብሽ እኔ ለምሳሌ በማንኛውም ሰአት ቀዝቃዛ ውሀ አልጠጣም ለብ ያለ ውሀ ነው የምጠጣው ብቻ እና በደም አይነት የአመጋገብ ስረአት ተመጋቢ ነኝ
@@user-ez7tg2nm6j ከ55ኪሎ ንቅንቅ አላልኩም አርባ አምስት መሆን ነበር የምፈልገው 55 ሊፋታኝ አልቻለም ያልተጠቀምኩት አልነበረም
@@user-ez7tg2nm6j ምግብ አይበሉም ከሚባሉት ነኝ ማማ
ደግሞ ስታምሪ፣በራስሽ በጣም ሰረተሻል፣ከልክ በላይ ውፍረት፣ያስጠላልኮ፣የድሮ እናቶች፣ሰው ካልበላ፣የማጣፈጥ ነው የሚመስላቸው።❤
ንግግርሽ ሳቅሽ ጨዋታሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ
በጣም ደስ ትላለች የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነች በርቺ ❤❤❤
You are such butifule person!!
Congratulations good job 👏,
ጎበዝዝዝዝዝዝ ወጣት ውፍረት ህመም ነው❤
ታዉቃላችሁ እራስን ከነ መቀበል እንዴት ደስ ይላል በተለይ አካላችሁ ላይ ፈልጋችሁ ባላመጣችሁት የናንተ የምትሉት ሰዉ ሲርቃችሁ ያለዉ የስቃይ ስሜት
እኔም ደርሶብኛል
@@ethioheran 😢😢
ግልፅነትሽ ደስ ይላል እህቴ ቆንጆ ነሽ በዛ ላይ የኔ እናቴ ይገርማል በጣም ነዉ የቀነሽዉ
I really appreciate you. Congratulations 🎉❤Well done !
ልጅ: ቢወለድም: ዝም: ብሎ: ከመተኛት:የእግር: መንገድ: እስፓርት: መስራት:መሄድ: 3 እና:4: ወር: ሙሉ: ገንፎ: በቅቤ:አየበሉ: አለመተኛት‼️በተለይ: በቀዶ:ጥገና/ በኦፕሬሽን: የምትወልዱ:እህቶች:: 🙏🏾👑
ወላሂ እኔ 15 ቀን ብቻ ነዉ ቁጭ የልኩት ከዛ ወዳ ጥግረራ ገበዉ ወፍሬ አለቅም ዉፍረት ሁላ ይናፍቀኝ ነበር በአጭሩ መዉለድ አየወፍርም በልቶ መተኛት እንጂ
ኧረ የውፍረት መንገድ ለእኔ ንገሩኝ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ ግን ወፍ የለም😊
አዎ ልክ ነው ግን ከኢትዮጵያ ውጪ ስትሆኚ እንኳን 3 ወር 3 ሳምንት መተኛት ይናፍቅሻል ግን ሆስፒታል ላይ በወሊድ ጊዜ የሚሰጡ ፍሉዶች እና መዳኒቶች በጣም ያወፍራሉ
@@user-rj4ex8mj4vእረ እህቴ ተይ ውፍረት ይቅርብሽ ጤናሽንም ውበትሽንም ነው የሚያጠፋው
በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት ውፍረቴም የለለ ነው
Congratulations!!!!So proud of you!!! You're so beautiful.
Incredible transformation 😳😳😳 Beautiful person in & out 😍😍😍 Amazing sense of humor 🥰🥰🥰 Great story teller 🤗🤗🤗 Inspiring rolemodel 💪💪💪
proud of you!! you are a role model for this generation, thank you for sharing. you can still achieve your dream
So beautiful and your confidence I am so inspired by you 💗💗💗💗💗💗
ዋው ልክ ነሽ ሰወች ስትቀንሽ የታመምሽ ነው የሚመስላቸው ግን ቅጥነት ግን ጤንኘት እና ውበት እንደህነ አያቁም እና አሁን ስልሳ ሶስት ኪሎ ነበርኩ ግን ከምግቤ መስወገድ ያለብኝን አስወግጀ ሀምሳ ሁለት ሁኛለሁ
Ene 55 nagye ግን ሰው ከሳሽ ይለኛል 60kilo መግባት እፈልግ ነበር😢
ጀግኒት እኔም ያንቺ ሰልጣኝ ነኝ ..... በርቺ ... Thank u dear
Yes to be slim is healthy ❤ that's awesome congrats
ለኔም ብርታት ትሆኛለሽ ልጀምር ነው 👌🦾🏋️♂️ ከኔ ጋር የምታወርያችው ነግሮች ተምሳሳይ ናቸው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ👍
ከኔና ጀመርን አብሽሪ ውጤቱን ይዘሽነይ😂
እኔ መቶ ኪሎ ነበርኩ የአራት ልጆች እናት ነኝ ግን ቁርስ አልበላም ምሳና እራት ነበር የምበላው ሰሞኑን ምግብ አስተካክዬ 95 ሆኜለሁ ግን አልቀጠልኩም ቴሌግራምሽን በጣም ነው ደስ የምትይው
ኢንሥትግራም ግቢ ትሠጥሻለች ግን ክፍያ አለው አሥቢበት😅
Omg she is so honest 😍😍😍I love her confidence 🙌🙌🙌🙌she is so beautiful
Wuu ine betam nw yewededkush your smart view and you are logical demo ❤
Open minded and honest ,God bless you.
ሰሞኑን ፖድካስቶችን እያየው ነው እና አንተ የምጋብዛቸውን ሰዎች በጣም ታዳምጣቸዋለው። ጎበዝ
You are an inspiration to many and you really are beautiful honestly. Keep it up!
በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ያግዝሽ ለቀረው ስራሽ
በጣም ምርጥ ልጅ ናት ቢሊ ❤
What an inspirational interview
I learn a lot from you Billi
You are an amazing human inside and outside ❤❤❤
ቤት ውስጥ ምግብ ተትረፍርፎ በአይነት የሚዘጋጅበት ቤት ብዙ ልጆች የምግብ ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ነው:: ክብደትም ይጨምራሉ በዛው ልክም ደስተኛም ጤነኞችም ልጆች ይሆናሉ የተመጣጠነ ምግብ አግኝቶ ማደግ ጥሩ ነው::
የተመጣጠነ ምግብ መመገብና እንደልብ ስለተገኘ ብቻ አግበስብሶ መመገብ የተለያዩ ናቸዉ.
@@addisken24 ምንም ቢሆን ምግብ እጥረት ያለበት ቤት እና እንደልቡ ከህፃንነቱ ጀምሮ በምቾት ያደገ ልጅ ይለያያል ማለቴ ነው::
Love your honesty
በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ ሁሉ ነገርሽ
በጣም ግበዝ በርቺ❤❤❤
Getting in shape takes time , getting out of shape is faster! I was 75kg now am 62!! 💪 weight lifting and reducing sugar. keep going ladies now I wanna be 55/58kg so am trying 16:8 intermittent fasting
she's right,food is addiction i know that feeling
ጎበዝ:: ሳቂታ I like your confidence. Bravo.👏🏽
ብዙ እናቶች ልጆች በቃን ሲሉ እራሱ በግድ ያስበላሉ እናቶች ልጆች በቃን ካሉ አታስገድዱ
መቀነስሽ በጣም ጥሩ ነው ውፍረት አደገኛ ነው ለመቀነስ አብል ቨነርም በጣም ጥሩነው 15 ኪሎ ቀንሻለሁ በሱ ባንድ ብርጭቆ ውሃ ላይ አንድ ማኪያ መጠቀም ነው
Meweferim mekera new leka enkuwanim kenisesh asyeshiw nigistituwa🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ቆንጅዬ በጣም ጎበዝ ቆንጅዬ nesh inside and out ❤❤❤❤
You did great!Bless you more.
የእውነት እውነቱን ያወቅሽልኝ እህቴ አንች ብቻነው እኔ ሱስ ነው ምግብ የሄነብኝ እረባኝ ሳይሆን ዝም ብየ የሚበላ ብቻ ነው የማስበው ።ለመቀነስ የማልሞክረው የለም ግን ምግብ ማቆም አቃተኝ በተለይ ጣፋጭነገር ።ሰዎች ግን የሚናገሩኝነገር አሜሮያላይ ከባድ ተፀና ነው ያሳደረብኝ ምን ላድረግ እኔ ወድጄ አይደለም 😢😢😢
የኔዉዱ ነይ ባዲ እንቀንስ እየተመካከርን እኔም ሱስሁኖብኛል ግን ሳይርበኝ
1ኛ ነኝ መቼስ ስለዉፍረት ሲወራ
እኔ 87 ኪሎ ነበርኩ እና የኔ ተፈጥሮ ነው እላለሁ😅
የኔ ጅስም በቢላዋ ካልተቆረጠ አይቀንስም እላቸው ነበር ከዛ በሆነ ሰአት እችላለሁ ብየ ተነሳሁ መፆም ጀመርኩ በቃ የቤት ውስጥ እስፖርት ሰራሁ እኔ መቀነሴን ሳላቅ የድሮ ልብሴን ስለብስ ሰፍብኝ እደ ቀነስኩ እደ ብየ ኪሎ ሳይ 80 ገብቸ ያለኝ ደስታ ያለኝ ሞራል ከኔ በላይ ሰው የለም ባይ ሆንኩኝ ኪሎ የለኝም ነበር ገዛሁ ኪሎ የሚያስቀው ፓርት ኪሎ መግዛቴ በቃ በቀን 3ግዜ መመዘን ጀመርኩ ምንም አልቀንስ በልቸም መመዘን ጠጥቸም መመዘን ስራየ ለምን በባዶው እለፍለሁ ብየ ተውኩት ለካ አሰሪየ ኪሎ እያየሁ እደምናደድ አይታለይ አንድ ቀን ጧት ተነስቸ ልመዘን ብል ኪሎ የለ ለካ ደብቃዋለይ የት ነው ስል ጓደኛየ ወስዳው ነው ታመጣዋለይ አለችኝ አች ስሪ እስፖርትሽን አለይ እሽ ብየ ስሰራ ከወራት ብሀላ አውጥታ ሰጠይኝ ስትናደጅ ስለማይ ለዛ ደበኩት አለይኝ
ስመዘን ሰፕራይዝ ሆኩ ከ 80 68 ደርሻለሁ ያለኝ ደስታ የሚሰማኝ እርካታ የለለ ነው
እና ዋናው ቁርጠኝነት ነው ይቻላል ብሎ መነሳት ነው
ንገሪኝ እንደት እንደቀነሥሽ እኔ 90ኪሎ ነኝ እሥፓርት ጀምሬ እተወዋለሁ እንደት እንደምቀንሥ
Ena 94 gebechalehu ke weled behuala@@rabiyashaikh6743
To begin with I am so impressed with your transformation.
Secondly, I totally agreed with post depression as I am still suffering due to my kids and top of that family members issues completely destroyed me as a family memeber betrayed me with huge stuffs that I am never and ever imagined that would be real as it hurts a lot can’t move forward because of it. As this was my kids future.
But always try to come over it as you said although it takes time just be ourself and stay focused.
የኔ ቆንጆ ፈቅፈቅ ስትይ ማማርሽ❤❤❤
beautiful spirit
በህይወቴ እንደ ውፍራት የቀፈፋኝ ነገር ምንም ዬለም እኔና ወንድሜ ወፍራም ነን ደግናቱ ራጃጅም ነን ቀስበቀስ ከ100 ወደ 80 ገበሁኝ አልሃምዱሊላህ ግን አሁንም ወፍራም ነኝ
ረጅም ሰው ሲወፍር ጉልበቱ ይታመማል ተጠንቀቂ
እኔ ደሞ መወፈር ፈልጌ ግን ወፍ የለም
@@altudz4055
ቤትዬ አማሰግናለው ኢንሻአላህ ጥንቀቄ አደርገለው አሁንም ጠፋጭ ነገር አልጠቀምም ቡዙ እንቅስቀሴ ስለ ማለደርግ ይሆናል አረብ ሃገር እንቅስቀሴየችን ቤት ለቤት ብቸ ስለሆና ማሰለኝ ፃሃይን በማስኮት እንጂ ውጭ ወጥቼ ከዬሓት አስር አማታት አልፎዋል ዋነው ጤናኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
እንኳንም ማዳት አልወጣብሽ ዉፍረት ማጥፋት ይቻላል እጅግ ቀላል ነዉ
እኔ 72 ነኝ ስፓርት መስራት አልችልም ግን ምግብ እየቀነስኩኝ ነዉ እቀንስ ብለሽኝ?
Wow betam gobez ena tenkara sete amesgnalhu ❤
I'm motivated menesat endichil tnxs
Postpartum depression is real ,it is so hard to discuss with a person no idea about it.
የኔ ማኛ ❤❤ከምር ምርጥ ሰው ነሸ
እኛ በጃኒሆይ ግዜ ስናድግ ቀጭኖች ነበርን ውጭ ነበር እንውለው ። በተራራው ከባህር ስንዋኝ ፍራፍሬ ስንበላ ነበር እምንውለው። የአሁን ግዜ ልጆች ትቢ ሲአዩ ነው እሚውሉት።
እውነት ነው ይሄም ተፅእኖ አለው።
እውነት ነው
በጣም ጉበዝ ነሽ
ማርያምን ጀግና በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉ
እኔ ተቸግሬያለው መወፈሬ ሲያስጨንቀኝ ጭራሽ እየወፈርኩ መጣሁ
Yene konjo hulu ngerish yimarikal Agelalsesh,Eminetish,sakish,wibetish ene betam marikeshegnal Gobez nesh beakal metiche Awerashalew!!!
በጣም ጥሩ ደስ የሚል
የኔ ጎበዝ በርቺልን❤❤
ምትሰቂ አይመስለኝም ነበር የራሴን ታሪክ ነዉ የነገርሺኝ
Postpartum depression is real😢 biliyee congratulations dear ❤
ፅናትሽን ጥንካሬሽን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ውብ ነሽ አሁንም ጠክሪ በርች
I’m watching this video because of her she’s so sweet
Selam endet nachu. Be, bmejemerta Dawitin ewedeealehu akebrewalehu program betham new yemiwedat.
Bemeqethel Bini familia betham new yemadeniqsh kanchu buzu sew ymaral ena thenan yagegnal ❤ bamchi des bilognal tebateki.❤❤❤
እግዚሐብሔር ረዳሽ ቢሊ
ወይኔ አገር እኔ በጣም የተቸገረኩበት ነገር ነዉ በልቶ ስጋት ነዉ እኔ ወደሀገሬ ገብቼ የምፈልገዉን አቋም ይዤ በጣም ጓጉቻለኩ እናመስግናለን እህታችን እንድሁም ሁላችሁም ❤🎉🎉🎉
እኔም ነኝ
እኔ እዳስቁ እጂ ከ50 /55ስገባ ይደክመኛል ሀይል ሲቀንስ ይታወቀኛል😮
I understand your feeling am at your station
የኔ ቆንጆ ደስታሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ሴቱ ዋና መቀነስ ያለበት ምግብ ነው እራት እንኩዋን መተው ብዙ ለውጥ ያሳያል
እኔ ስራ ለመቀጠር በሄድኩበት ሁላ አንቺ መስራት አትችይም እያሉ ከበር ነዉ የሚመልሱኝ በዛ ምክንያት መስራት ሁላ አስጠልቶኛል🥺🥺🥺
ደስ ይላል በርቺ
ጎበዝየኔጀግና
ማሻአላህ በጣም ቆጆነሺ አብሶ ፈገግታሺ ባልሺ አልተሳሳተም ከውጭ ውበትሺ የሚበልጥ ደስየሚል ነገር አለሺ 😊😊
አልሀምድሊላህ ከ83ወደ 59 ገብቻለው ገና 10 መቀነስ እፈልጋለው