ተኩለሽ ፣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 89

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች በሉ ሁላችሁ ቤቶሰቦቻችሁን እንዲህ እየላካችሁ ደስ አስብሏቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታልን

  • @zinetmedia7460
    @zinetmedia7460 2 года назад +6

    እሪ ድምቀቶቸ በርቱልኝ የኔ ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር ያስሌ ዘር

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 года назад +2

    ደሡ አንተኮ ትለያለክ አቀበት ቁልቁለት ሳያግድህ ቤተሠብን እምታስደስት ምርጥ ልጅ ነክ የጉልበትክ ባለቤት ያድርግክ እጅክ ይባረክ እናት ባቶች እሚመርቁህ አይለፍክ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +2

    ዋዉዉዉዉ ደሱየ በጣም ደስይላል ሀገራችነን ስላየህልን ደስብሎኛል ተኩለሽየ ሰላምሽ ይብዛልኝ በወጣ ይተካ ጎበዞች ልጅማለት ይሄነዉ እጅህ ይባረክ ወንድሜ

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 2 года назад +4

    እግዚአብሄር ፀጋ ያልብሳቸዉ ደሱዋ በርታልን በጣም ደስ የሚል የመንፈስ እርካታ ይሰጣል

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    ወንድማችን ደሱ እመብርሃን ትጠብቅህ ✝️🙏ኧረ ጠላ ናፍቆኛል በሜሴጅ ላክልኝ አይይይይ ትዝታ ተኩለሽ ገበያ 🥺🥺ከእኛ ሀገርም አድ ቀን ትሄዳለህ ብዙ ነን የሁላችንንም ይዘህ ❤️❤️🙏

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 2 года назад +1

    ዋውው ያምራል ቤተሰቦቻችሁን እንዳስደሰታችሁ እናንተም በደስታ ኑሩ ደስ ይላል ወንድማችን እጅህ ይባረክ

  • @yengustube
    @yengustube 2 года назад +3

    ዋው በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ አጎቶቸን እና አክስቶቸን ሰርፕራይዝ ስላደረክ ተባረክ የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 года назад +3

    የኔ አይናፍር ደሥ ሢል ሥርአትሕ 😍😍

  • @ሕልፍትይርጋ-ቸ4ዘ
    @ሕልፍትይርጋ-ቸ4ዘ 2 года назад +3

    ዋዉ ያምራል

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад +2

    በጣም ነው የሚያምረው ፈጣሪ እጃችሁን ይባርከው ዱሱዬ ትለያለህኮ 😘

  • @እማፍቅር-ሸ8ሐ
    @እማፍቅር-ሸ8ሐ 2 года назад +2

    ወይይይ ደሰሲል ሀገሬን አሳየከን ግደባትምህርትቤትን አያታለሁ ብየ አፍጥጭ አካባደርሠናልሰትል ግደባከተማይቱን አያለሁ ብየ አፍጥጨቀረሁሁ በጣም ደሰ ይላል ትዝታቀሠቀሰክ ተኩለሺ ገበያ ላይ መነሀርያላይ መሠለኝ ብዙየማቀው ሠው አየሁ በጣምደሰይላል ሰራህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እመከድ አልመሠለኝም ወደላይ ያማለት ከተኩለሺ ወደዚህ ገደባ ትሔዳለህ ማለት ነው በጣምደሰይላል እሰ እግዚአብሔር ይፍቀድልን እኛም ቤተሠብለማሰደሠት ።ከሚባለውበላይ ደሰብሎኛል የሀገሬን ገበያሠላየሁ ተኩለሺ ማርያም

  • @ፍቅርነኚለወደደኚ
    @ፍቅርነኚለወደደኚ 2 года назад +3

    ሥማ ወድሜ ቁጥርክ የትለ ወርቄ ትሒድለሕደ እኔም ለዘመዶቸ እፈልግነበር ኮሚት መልስ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ደስስ ሲሉ ጸበሉ እምነቱ ከመስኮቱ ተሰቅሎ ደስስስ ሲሉ❤❤❤ ክርስትናን መሆንኮ መታደል ነው ደሱየ ሙዚቃ ከማስታወቂያው አትጠቀም ሙዚቃም ለመተው ሞክር የኔባለማህተብ

  • @sarhasoso9960
    @sarhasoso9960 2 года назад +2

    በጣም ያምራል ቃላት የለኝም የምር

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 года назад +2

    My ተኩለሽ😢🕊❤❤❤

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 2 года назад +2

    ደሱየ ምርጥሰዉ

  • @Abc-ic9vh
    @Abc-ic9vh 9 месяцев назад

    ማሻአሏህ ደስይላል አላህ ሂዲይ ይስጣችሁ ከጨለማው ወደብረሃኑ አላህ ይብራህ ምክንያቱም ምንም መልካም ስራ ብናበዛ ካፊረ ከሁን ነገ የዊመል ቂያም ባዶ ምንም የለንም 🥀🥀

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 года назад +2

    ደሱ እግዛብሒር ይጠብቅህ በርታ

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад +2

    በርታ ወንድም አለም

  • @setwaadane3343
    @setwaadane3343 2 года назад

    ደሱየበርታ ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር 🌷🌷🌷🌿🌿🌿❣❣❣❣

  • @ለእኔህይወትክርስቶስነው

    የኔ ዉድ ገነት ካሳ😥😥😥

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ

    ዋው ምርጥ ያገሬል የኔም እድታደርስልኝ 😘

  • @ksaaksaa9002
    @ksaaksaa9002 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ይጠብቅ ደሡየ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ

    ወይኔ በጣም ደስ ሲልተኩለሽ የወንዜ ሰው ገራገሩ ጉዝጉዝ ንጉሴ ታዴ ደስየ ወይኔ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @amenhgbran6577
    @amenhgbran6577 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @አበባያራዱሟ
    @አበባያራዱሟ 2 года назад +3

    ወይኔትዝታሊገለኝነዉስደትአይኑይጥፋ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 года назад +1

    ደሱየ በርታ እግዚያብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🙏

  • @elaryamedia3329
    @elaryamedia3329 2 года назад +3

    ሠላምህ ይብዛ ወንድም ማዘዝ እፈልግ ነበር በውሥጥ መስመር እንደት ላናግርክ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Год назад

    እህታችን ወርቅ ልበሺ እደት እዳሳመርሻቸው😍😍😍😍

  • @sesseae7128
    @sesseae7128 2 года назад

    ማርያምን ጎበዝናቹህ እግዛብሔር ይባርካቹሁ ደሱ

  • @Aነኝቅብጥብጧ
    @Aነኝቅብጥብጧ 2 года назад +2

    ለኔም አድርስልኝ ስደውል አትመልስም ስልክ

  • @AhmedAli-lt8rc
    @AhmedAli-lt8rc 2 года назад

    ውይ ደሱየ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የልብ አድርስ እኮ ነህ

  • @sisaymeldey8571
    @sisaymeldey8571 2 года назад +1

    ስታምሩ የኔ መልካም ሰው ታደሰ ደስየ በሂወት ካለህ በቂ ነው ከዛ አደጋ ወጥተህ

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh 2 года назад

      ምንሁኖነበር ምንገጥሞት

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 2 года назад +1

    የኔ ውድ በርታልኝ🥰🥰🥰

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 года назад +2

    በርታ ጀግናዬ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад

    ቁፅርህ ዋሳብ የለውም እዴ ጥፌልህ ነበረ አላየሁም

  • @ስንዱራያዩቱብ
    @ስንዱራያዩቱብ 2 года назад

    ደሱየ እግዚአብሔር መልካም ስራህን ይባርክልህ በጣም የሚስደስት ስራነዉ ❤

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 2 года назад

    እስኪ ጀመዶ ማርያምን አሳዩኝ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 2 года назад

    ውዋው ጎበዞች ናችሁ እነሸቃሊት አልተቻሉም💪💪🥰

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية 2 года назад

    የኔ መለካም ስወድህ

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 2 года назад

    ወይኔተኩለሽዬ ሀገሬ ጠላው እኮ ይለያል 😍

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية 2 года назад

    ደሱየ ለኔም አድቀን አይቀርም

  • @tobianesh6378
    @tobianesh6378 2 года назад

    Bravo Desu🙏

  • @toyapamohamed2303
    @toyapamohamed2303 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 года назад

    ደሱ በጣም ድስ የሚል ስራ ነው እየሰራክ ያለህው እናም ምነው ፊልሙ ቀረደ??????

  • @ራያራዩማ-ደ8ቈ
    @ራያራዩማ-ደ8ቈ 2 года назад

    በርታ እግዛቤር ይባርክህ

  • @tobianesh6378
    @tobianesh6378 2 года назад

    Tekulesh Hagere👏🏾👏🏾👏🏾

  • @حياه-ط1ب
    @حياه-ط1ب Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድም
    እሺ እኔም አፈልጋለሁ አናግረኝ እስኪ ዛሬ

    • @desutube5417
      @desutube5417  Год назад

      0925075090 በዋትሳፕ ደውይ

  • @amenhgbran6577
    @amenhgbran6577 2 года назад +2

    የኔ መልካም ግን እኔን እሽ እህዳለሁ ብለህኝ በጉጉት ጠብቄ ለወራት ደሱየ ቁጥርህን ሰጅየ የመለሰልኝ ሌላነው ከሳምን በፊት ከዛ ትላት የዚህ አይነት ቀሚስ የለም ለብአል አይደርስም አለኝ ተስፋ ነበርኝ ወድሜ

    • @ስናፍቅሽቱዩብ
      @ስናፍቅሽቱዩብ 2 года назад +2

      እህቴዋ ጥልፍ ጠላፊወቹ በጣም ቢዚ ስለሆኑብን ነው።ሌላ ጊዜ እንካካሳለን በምርጥ ቪዲዮ

  • @AhmedAli-lt8rc
    @AhmedAli-lt8rc 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @አበባያራዱሟ
    @አበባያራዱሟ 2 года назад +1

    በርታደሱየ

  • @ለእኔህይወትክርስቶስነው

    የኔ ምርጦች😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @avdurranman2530
    @avdurranman2530 Год назад

    ደሱየ ምነው ወደሀቅ በሆንክልኝ

  • @እማእወድሻለሁ-ነ4ቐ
    @እማእወድሻለሁ-ነ4ቐ 2 года назад +1

    በርታ ደሱየ

  • @ksaaksaa9002
    @ksaaksaa9002 2 года назад +1

    አይ ሀገሬ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +1

    ዋውውውደስ ሲሉ በርታ ደሱ ውዶችየ

  • @ghghghghl2829
    @ghghghghl2829 2 года назад

    ደሱዬ ሌላ አገር ታደርሳለህ በማርያም መልስልኝ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 года назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +1

    የኔጥያቄ የሆነብኝ ክሜራዉ ነዉ አበቶች የለበሱት ሁለት ሶስት ግዜ ታጥቦ ነዉ የሜነጣዉ እዚህ ላይ በጣም ነጭ ሆነ

  • @sarhasoso9960
    @sarhasoso9960 2 года назад +2

    የኔንም እዳዘዝሁህ እድሰራልኝ

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 2 года назад

    ሥታምሩ

  • @mdalotaibi6590
    @mdalotaibi6590 2 года назад +1

    ምርጦቸ

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 года назад +2

    ወይኔ የሚያምር ቀሚስ😳

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AbdelaAhmed-j9y
    @AbdelaAhmed-j9y Год назад

  • @sisaymeldey8571
    @sisaymeldey8571 2 года назад

    ልዩ ውች

  • @ራያራዩማራያራዩማ
    @ራያራዩማራያራዩማ 2 года назад

    ደሱየ በእናትህ ለኔም ዋጃ ዉሰድልኝ

    • @desutube5417
      @desutube5417  2 года назад

      እሺ እህቴ እሺ እወስዳለሁ በዋትሳፕ ነይ 0925075090

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад

    ሶፍ የሚሰራ ቆቦ እስቲ ንገሩኝ ውዶቸ 🥰🥰🥰

  • @eiscadaaa7451
    @eiscadaaa7451 Год назад

    ደጉ ያገሬ ሠዉ😢😢

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 2 года назад

    አማራ😘😘

  • @shooshoye1677
    @shooshoye1677 2 года назад

    በርታልኝ ደሱ

  • @gghj8866
    @gghj8866 2 года назад

    😍♥️♥️

  • @habtamadane2055
    @habtamadane2055 2 года назад

    እኔም ከሥደት ሥመለሥ እመጣለሁ ያምራል ወዶችየ

  • @ዜድየራያዋYoutube
    @ዜድየራያዋYoutube 2 года назад

    ተውግን መልሥልኝ በማሪያም ደሡየ

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 2 года назад

    እና ታዲያ ኢሞ ላይ ፅፊልህ አልመለስከም

  • @zenabalthough5888
    @zenabalthough5888 2 года назад +2

    ትዝታቤተሰቦቸትዝአሉኚ