Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው በጣም ድስ ይላል የሄ ሚድያ ክዝርኝነት የፀዳ ነው የሁሉም ብሄር ብሄርሶቦች በየሳምንቱ እያቅርብልን ነው ዋው
አቤት ኢትዮጵያዬ የሁሉ ነገር ሐብታም ነች ደሰ ይላል ምግቡ እጃችሁ ይባርከ
ጡኡም ጡኡም በሊና ትግራዮ ። በዚሁ አጋጣሚ የወለጋ የባሕል ምግብ አንጮቴ የሚባለውን እባካችሁ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ከቻላችሁ ። አመሰግናለሁ።
Mina Georgo ዩትብ ላይ ስርች አድርጊ ታገኝዋለሽ
እረ ጥህሎ ሚጋብዘኝ ሠዉ ላይክ አርጉኝ የትግራይ ልጆችዬ የሤቶቹ እርጋታ ደሥ ይላል
❤❤❤❤❤
ንይልኝ የኔ ማር
Wow የኢትዮጵያ ሁሉም ባህላዊ ምግባችን ልዩና ጣፋጭ ነው እጃችሁ ይባረክ ሀገር ቤት ስመጣ ማነው የሚጋብዘኝ
እኔግን የምትሳደቡ ሰወች በጣም ታሳዝኑኛላችሁ ምተነዉ ለመሳደብ መሮጥ እኔ ወሎየ ነኝ ትግሬወች ዉስጤ ናቸዉ። አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ ነዉ ነገሩ ።
የእምዬ ኢትዮጵያ ባሕል እኮ ልዩ ነዉ በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን ሕዝቦቿን ጠብቅልን 🇪🇹❤🙇♀️
በጣም ያበስላሉበብዛት ሁሉም ብሔረሰቦች ብዬ አምናለሑክክክክ that is how I believeit is my view point
ጥሕሎ ዝፈቱ ጥራይ ላይክ ኣግጭው የብለለይ ኣለኹም ዶ ደቅቶም ጀጋኑ እናንተ ጥሕሎን የምትሳደቡ ደናቆር ካላወቃችሁ ት ዝምታ ወርቅ ነው ዝም በሉ
ያቀንየለይ ግን መሳደብ ሀጥያት ነው ጓል ራያ
ጥጋባቹ አሁን ይበርዳል የሚላስ የሚቀመስ ስታጡ እድሜ ለአማራ እና ኦሮሞ እንደሰው ቆማቹ ለመሄድ በቃቹ ምክንያቱም መሪዎቻቹ እየዘረፉ ደሞ አለማፈራቹ የኛ ምግብ ምናምን ትላላቹ ቂጣችሁን ቆርጥሙ ወደዛ
@@sameri424 በስመ አብ የስድብ አይነት ነው እንዴ የምታጠኝው? አይባልም ይቅር ይበልሽ እኔ በኢትዮጵያዊነቴ ነው የማምነው
@@sameri424 ልባቹን ፈጣሪ ይመልሰዉ እነሱም እኮ የምዬ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ ወዴት ይሂዱ ካገራቸዉ ተዉ ግን እርስ በእርስ እየተናቆራቹ ጠላትን ደስ አታሰኙ ኢትዮጵያችንን መለያየት ሚፈልግ ብዙ ጠላት አለን
ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ናፃ :: Sewu denkoro ayibalim biligina newu kawokishi asrejiSinte ayinet sewu ale ho
ዋው ባህል ትግራይ ደስ በሃል እንኳን የትግራይ ልጅ ሆንክ ሽክርናታት
እኔ የሚገርመኝ በጣም ባሀላችሁን ጠባቂ ናችሁ በተለይ አለባበሳችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዉነት ይታይባችሆ እኛም እንኳራለን በናንተ
ጥሕሎ ያሳደገኝ ምግብ ኣሁን እንዴት እንደ ናፈቀኝ😢ትግራይ ዉስጥ የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነዉ ድግስም በዚህ ነዉ የምንደግሰዉ በጣም ተወዳጅና የማይጠገብ ምግብ ነዉ
*በተጋቢኖ አንደኛ ናቸው ትግራዮች*
እኛ በሁሉም አንደኛ ነን ማለቴ እንደማንኛውም ሴት ሞያ ያለው አለ የሌለውም አለ
እውነት ነው የኛ ኢትጰያኖች በሙያ አንትማም.
Betam
በሁሉም ዝርፍ ኣንደኛ የትግራይ ሴትን የመስለ ሴት ብዞሩ ብትዞሩ የትም የለም
ዝበሉ ሞያማ ሁሉም ሞያ አለዉ የትግሬ ሞያቸዉ ሌብነትና ዘረኚነት ወዘተ እያለ ይቀጥላል
ወይኔ ሰወድው እጃችሁ ይባረክ ህልበት እሚባለውንም ሰወደው
ትግሬወች ዉስጤናቸዉ ፡ባህላችን ዋዉ
ማሪያም እናቴ Gfgfffg ❤️
ጥዕም ጥዕም ኢድ ይባርክ አየ ትግራይ ዋሐላሉ ብጣዕሚ የመስግነክን ዋሐላሉ እቢኤስ እናመሰግናለን
ትሕሎ ሕልበት አዋይ ናፍቅናዮ ምበር ጥዑም ናይ ትግራይ ባህላዊ ምግቢ 💯❤️
Eritrea ka yebelae eu
ኣሰይ ወራዙ አደታተይ ደቂ ትግራይ ኩሕሎ❤️😘
የጥህሎ ወጥ ከ ጥሩ ስጋ ነው የሚሰራው እልዩ ላይ ደግም ሕልበት ይደረግበታል ተመሳሳይ ሌላም ኣለ በጣም ይጣፍጣል i miss it love you sweety great job well done!!!:::
1, የሽሮና የጥሕሎ ሸከላ ያላቹሁት ብትግርኛ ፃሕሊ ነው የሚባለው።ጥሕሎ አንዴት አንደሚሰራ ብዙ ኣላውቅም ግን በጣም ተፈላጊ ባህላዊ ምግባችን መሆኑ ኣውቃለሁኝ ደስ ይለኛል።የሕልበት ኣሰራር ከመጀመርያ አሰከ መጨረሻ በደምብ አውቃለሁኝ መሰራትም አችላለሁ። ሕልበት ተዘጋጅቶ ለመብላት ሲደርሰ ቅብኢ የሚባል ከኑግ የተዘጋጀ ማጣፈጫ ቅባትም ይጨመርበታል ።በጣም ጥንቃቄና ግዜ ይፈልጋል።ሕልበት መሰራትም ሆነ መብላት በጣም አወዳለሁ😁ዋሓላሉ ትግራይ❤️❤️❤️❤️ኢድክን ይባረኽ🙏🏽
ጥሕሎ እና ሕልበት መብላት ባልወድም እቤት ተሰርቶ ሲበላ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እጃቹ ይባረክ በጣም ኣፍረዋል ።
ግሩም ድንቅ የሃገራችን እናቶቻችን ሙያ ነው እግዚያቢሔር ሰላምና ፍቅር ያኑራችሁ!
Amen
እሰይይይይይ ይህን ምግብ ስወደው እማማ ኢትዩጵያ በሁሉም ሀብታም ነሽ ራኪብየ ብይልኝ ጣት ያስቆረጥማልግን ይህን ለመስራት በጣም ኣድካሚ ነው እንዲህ ሲሰሩት ስታይ ቀላል ይመስላል ግን የመጀመርያ ኣዘጋጃጀቱ ግን በጣም ያደክማል የተባረከ ይሁን ጥሕሎ ና ሕልበት የፆም ምግብ ሲጣፍጥ ብሉ😗😗😗😗የምትሳደቡ ግን ዝምም ማለት ያቅታችዋል ኣለመሳደብ ሀጥያት ሆነ እንዴደሞ ነጠላቸው ጥለው ማሽቃበጭ ነበረባቸው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው በዛላይ ትላልቅ እናቶታችን ናቸውነጠላቸው ኣስቀምጠውት ቢሆኑ ንሮ ቁሌታሞች ትሉ ነበር መቸም ተናጋሪ ኣፍ ያለው ሰው ወርቅ ብታነጥፍለትም ኣይመቸውም😏😏😏
ዋይ ጥሕሎ ማዓረይ ናይ ዓደይ ናፊቐዮ
የትግራይ ሴቶች እኮ ጽድት ያሉ ናቸው፤
ዋውውው ደስ ሲል ጥህሎ ናፈቀኝ! ሸክላ ማለት ፃሕሊ ማለት ነው በትግርኛ! ትግራይ ውስጥ ብዙ ያልታወቁ ባህሎች ኣሉ ያው በጊዜው ይታወቃሉ!!! ኣባሻ ህብስት (ሕባሻ እና ሕብስቲ የትግራይ ባህል ምግብ ነፈቀኝ ቢያንስ እዚ ውስጥ ኣልቀረቡም
ይቺ ለወሬ ብቻ ነው የመጣችወየምትሰራው ብቻ ብትመጣ ይሻል ነበር ፈገግታዋ ደስ ይላል
ወሬውንስ መች ችላበት ኮተታም የሆነች ሴትዮ
زهراء احمد እፍሽን ዝጊ
Mimi Tessema እሳዳጊ የበደለሽ ግማታ ነሽ
ባህላዉ ምግቦቻችን ጥህሎ፣ስልጆ፣ጭቆ ፣ዶሮ፣ሽብራ አሳ፣ዱባ ወጥ፣ አይ ሙያ እጃቹ ይባረክ
አር ባክሽ ከጥሕሎ ውጭ የአማራ ባሕል ምግብ ነው።
ETHIOPIA BLEN kkkkkkkk የአማራ ብቻ አይደለም እዚያም ሊኖር ይችላል ዉዴ
ተጠያቄዋ ግን ፈታ ብላ አልተናገረችም የሆነች ዘጊ የባሌ ቤተሰብ ትግሬ ባይሆኑ ይቆጨኝነበር
ትግሬ በመሆኔ በጣም ነው ምኮራው በኣለባበሳችን በኣመጋግባችን በሁሉም ነገር ኣንደኛነን መቸም ለኢትዮጵያ እንደ እናትናኣባት ነን
Tehlo & Hulbet Tigrean & Eritrean food
Ewayy helbet kefetu eko eske kemzi kmay helbet tefetwu like👍🏽👍🏽👍🏽😉😉
ክክክክክክ እቤትሽ ወስደሽ ትጨርሽዋለሽ ራኬብዬ በረሮ ኡሳቅሽኝ ምግቡ ምርጥ የባህላችን ምግብ ያምራል ግን ሰዎቹ ዘገምተኞች ሆኑብኝ የትግራዋይ ሴቶችእንኳ ቀልጣፋና ፈጣን መሆናቼውን ነበር ማውቀው አድስ አሰሪና ሠራተኛ ነገር ያሳብቅባቸዋል ይህ የግሌ እይታ ነው ፈታ አ ላ ሉ ም ነው ራኪና አስፍሻ ኮልኩለውኮነው ምያናግሯቼው
ለፅዳትማ ትግሪና አማራ አደኛ ናቸው
በደምብ አላብራሩም እንጂ የሚጣፍጥ ምግብ ነው ። አፍረው ነው
እስኪ አንድ ቀን ጋብዥኝ
ደስ እያለኝ እኔ ያለሁበት አገር ካለሽ
@@nubunaentetatube5751 yet new yalshew
Awo benatsh camera kebad new
ጥሕሎ የሚወዳደር ምግብ የለም
ውይ ሰትየዋ ስትከብድ በጌታ በልመና እስገድደው ያመጦት ትመስላለች ኡሁ
They were trying to be polite
ሕዝቦቻችን ብሔር ብሔረሰቦቻችንሁላችሑም ወርቅ ናችሑ።
አሰይ ባህሊ ዓድና ደስ ክብል ታ ሰበይቲ ግን ተፋዕኒና ናይ ትግራይ ምግብ ብደንቢ ዘይትገልፆ ተነፊሐ
ያምራል እጃቸው ይባረክ ግን ቅባት አታብዙ ሀገራችን ብዙ ባህል አላት መጠበቅ አለብን።
ፊቷን ጣለችው ምናምን የምትሉት ፍርሀት ሊሆን ይችላል ተርጋጉ
ቀጮ ነው ስሜ እናቴን ናፋቂ እውነት ነው
እውነቱን ለመናገር የዛሬው ግን ምንም አልገባኝም በዛላዬ ሴትየዋ በጠፌ የተመታቺ ይመስል አኩርፋለቺ ማለት የሚገቦት ነገሮቺ እራሱ በቅደም ተከተል አላስረዱም በተለይ ስለህልበቱ ማወቅ ፈልጌ ነበረ ምንም አላስረዱም ጠእሉውን እኳን ተወት የገብስ ሊጥ አቡክቱ መብላት ማለት ነው ያለ ጨው
እር እኔም ምንም አልገባኝ
ካልገባችሁ ገደል ግቡ ያወራችው በአማርኛ እንጂ በትግርኛ አይደለም ስለዚህ .....
ስላፈሩ ይመስለኛል እኗቶች እንዳሁኑ ዘመን ልጆች ፈጣጣ አይደሉም ደግሞም አስረድተዋል በደንብ አድምጡ
@@hajrat-vf4nq የማሳድብ ነገር አልተናገርኩም አልገባኝም ነው ያልኩኝ ምናልባት እናተ ስለምታወቆት ይገባችሁል ለማያወቅ ግን አይገባም ለምሳሌ ባቄላ አብሺ ምስር ነው አሉ እነዚ ጥራጥሪወቺ እዴት ተደርገው እደሚገቦ ባቄላ ተከክቱ ነው ምንም ግልፅ አይደለም
kalkidan zewde awo ene rasu lenesu techenike neber mawrat silematichil new meselegn demo camera fit lefit sitihogni yasferal demom amarignaw yikebdat yihonal
Wow. Special food. We have a loats of culture lets keep it and look after it. RAKI AND MESHESHA LOVE YOU
ተባረኩ እናትወቼ ሞኩራያችን።ሰላም ለትግራይ ኑሩልኘ
ዋው በጣም ያምራል እጃችሑ ይባረክ
ዋውውውው ደስ ዝብል ምዲያ ብጣዕሚ ነመስገን
ምን አለበት አላስፈላጊና ለማንም የማይገባ አስቀያሚ ንግግሩን ብንተውና ሰውን እንደሰውነቱ ተመልክተን መከባበር ብንችል? አነዚህ ሰዎች በሚችሉት መልኩ እየገለፁ ነው. ካሜራ ፊት መቅረቡ አሳፍሯቸው ሊሆን ይችላል. ስቴጅ ላይ መናገር ለሁሉም ቀላል አይደለም. ልናመሰግን ሲገባ ስድብ?? እስኪ እራሳችሁን በሰው ቦታ አስቀምጣቹ ለማየት ምክሩ. ለመደጋገፍ እንጅ ለማጣጣል አንቸኩል እባካቹ ወገኖች! ሰላም ለሁላቹ!
Wowwww mirakiyen asiwatachuing eko Betam enumeseginulen berutolin
Good job Ebs but please choose the person who can explain well thank you 😍
እዉነት ብለሻልየሐገራችን ሕዝብ mostly they are genuineand kind i believe so
Ere legnam Asibelin besew Hager lalenew degimo yatatmutal ❤️❤️❤️ejachw yibark ye Ethiopia enatoch eko 💎💎💎nachw edemena tena yistachw wedddd
ዋው የኢትዮጵያ ባህል ከምግቡ ጀምሮ በጣም ነዉ የሚያምረው
where do you get this cooking? I would like to know. but I do not like eating
ጥሩ ነው አንድ ቀን እቀምሰው ይሆናል ግን እንጀራየ ክፉ አይንካሽ
ከፍጥፍቱ ፊቱ የሚበለውን ተረት ዘሬ በተግበር አየሁት ምነው ግን እዲህ ፊት መዘፍዘፍ
እውነትሽን ነው ከፍትፍቱ ፊቱ ክክክክክክክክ
ETA C HAXAR SEBEYTI AGAME .... NAY WEYANE CADRE EYA.... WEYEZERO LETEBRHAN GIN HAKEGNA ETHIOPIAWIT NAT ...... I LOVE U LETEBRHAN ...
ምግቡ በጣም ጥሩ ነው: አዘጋጆቹ በደንብ መግለፅና ለአለም ማስተዋወቅ እየተገባቹህ በደንብ ለማብራራት አልቻላቹሁምና ለወደፊቱ እንዲህ አይነት አጋጣሚ ስታገኙ በደንብ ተዘጋጅታቹህ ማብራራት ይገባቹኃል::
Errie beMeshesha mote! Yeseteyiwa fite gerefene eko! Betemenga tegeda newi endi yemetachewe?🤔
አይ እራኪ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል ይችኘዋ ፊቷን ጣለች ምነው አረ እራኪ ሠብሠብ አርጊው በያት አቦ ይመቻችሁ እራኪና አስፋው
Tehelo is very healthy food it made from Barley 👏👏👏
what type of flour is the "tihlo" made from
ይቺ ምግብ ለመደችባችሁ መክሰስ ወይስ ምሳ እንበለው
👌ራኪብ ዋው በጣም ነው የምወድሽ አስፋው ይመችህ👍
የትግሬ እና የጉራጌ እናቶች ሞያቶኞች ናቸው።💚💛💖💜
ኧረ የትኛዉም የኢትዮጵያ ባለ ሞያ ናቸዉ እኔ ያየዋቸዉ ለምሳሌ አማራ ኦሮሞ ደቡቡች እና አንቺ የጠራሻቸዉ ወዘተ
ለምንድነው ሴትየዋ ያኮረፉት? የሁሉንም ሙድ ቀያየሩት wait did she brought her maid too so what is she doing there if she is not the one who is actually making it ? Seriously I'm just curious...but hands down that looks deliciooooooooooous yum😋
እኔ ግን የምትሳደቡ ስዎች ግርም ትሉኛላችሁ ምክንያቱም የምንስድበው እራሳችንን ነው ኢትዮጵያዊ አንድ ነን ።
ከመገረም አልፌ አሁን በጣም ተበሳጨው! ባህልን ሲያስተዋውቁ መጥፎ ነገር መፃፍ ምን አመጣው? አንዳንዶቹ ጭራሽ ከፓለቲካ ጋር ያገናኙታል! በጣም ያሳፍራል!እግዛብሄር ልብ ይስጣቹ ተሳዳቢዎች።በነገራችን ላይ ህልበት ኤርትራ ውስጥም ባህላዊና ተወዳጅ ምግብ ነው።
Ay sew menalebet tiru tiru benawera le Media addis selehonech yihonal akirefech zefezefech kemtilu muya temaru
ስህተትም ካለበት በአቀራረባቸው ያንን ነጥሎ መተቼት ደግሞም ሥናወራ እንደ ኢትዮጵያዊ ሁነን መንቀፍ ሥህተትን ማበረታታት ጥሩ የሆነውን እንጅ ዝም ብለን ሥብዕኒን መንካት ሽህም ነው ።
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሠለም አስፍኝበት ላንቺ ምን ይሳንሻል ኢትዮጵያን እግዛብሄር ይባርክ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Shiro achiew arfe new yebalali endet endmiqememi yemitawqu safulg pls
Minew akorefu?
ሕልበቱም ጥሕሎውም በጣም ምወደው ምግብ ነው
ዋዉ ጥሕሎ ናይ ዓደይ
ራክብ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ሰው መጠየቅ የሚፈልገዉን ጥያቄ ስለምትጠይቂ ።🌷
By the way Ebs TV is the only chanal free of racism in Ethiopia from the beginning till now I have respect for the management!
Rakeb $Asifaw wowwww miriti sira eyeserachu new beruto 😘
Wow aserarha xibuk gera wekata ybel whlnet
#ከፍርፍቱ ፊቱ ይላል የሀገሬ ሰው😀እናቴ ይህንን የጣላችሁንት ፊት አንስታችሁ እኪሳችሁ ክተቱት😀 ኤጭ የምን መኮሳተር ነው።
ለንግዳ ለስርግ ኣመት ባል ምናምን ሲሆን በግ ወይም በሬ ታርዶ ወይም ስጋ ተገዝቶ በትኩስ ስጋ ማለትም ፍሬሽ ስጋ ወጥ ይሰራል ለጥህሎ
ጥህሎ በጣም ነው ምወደው ህልበት ደሞ እኛ በተለምዶ ስልጆ እያልን የፆም ወቅት ምንመገበው ነው አስፍሽ ግን ዛሬ ፕታይትህ የት ሄደ ቀስ ቀመስ ብቻ ሆንክ ሰወቹ ግን ምን አጥፍተን ነው ፊታቸውን የዘፈዘፉብን
Awo betam !
ተገዶ የመጡ ይሆናል ክክክ
@@hforhumble2415 ማሬ ከካሜራ ፊት ስናይፐር ሳይኖር አይቀርም
@@YAYA21-o6o ይሆናል ውዴ መጠርጠር አይከፋም
@@selam-o3n መቼም አናስፈርስም መንደር ለመስራት ሀገር አናስፈርስም
መጀመሬ በሂወቲ ያየሁት ምግብነው
ትግራይ ኒ እና በደምብ እንጋብዝሻለን
በጣም ያስጎመጃል
አረረረረ በሰረአት አታሰረዳም እደ ሴትዮዋ ጥህሎውን ያቦካችው ትሻላለች አንዷማ ዘተዘጋች ናት ካለ መሰራት አይከብድም ምናለ እኔን ብትጋብዙኝ ከ አረብ ምግብ ጀምሮ እሰከ ሀገሬ ምግብ አሰራር አሳያችሁ ነበር ሞያሰ ነበር ምን ያደርጋል ታዲያ ጉልበቴን ጨረሰኩት በአረብ ሀገር አሰፍሸ እራኬብ በጣም እወዳችሃለሁ አንበሶች ናችሁ የሀገሬ ልጆች እኔ ደግሞ ሀገሬ ሰገባ አሳያችሃለሁ ሙያ ብቻ እግዚአብሄር ለቅድሰት ሀገሬ ያብቃኝ እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን
Waweeeee Seyamer Ejachune Yebarke
I'm miss all this it's been long time 😋😍
The food is look delicious but the woman is she have to little smile because of she's in TV but still love it
Sorry they are not comedians they just showing you how to make the food I guess you judge to much
@@mercy8048 sweetheart i don't judge just comment
እልበቱንስ ለአማሮች ተውልን በኛ ነው የሚያምረው ባለቤቶቹ እኛ ነን
ሊጥ እየበሎነው አሁላይ ሊጣቺንን የሠረቁት ቱቱቱቱ
Wawwww idkum yebarek nefuat ❤️❤️❤️❤️
Siljo ena tielo batam yatalayau nachaw
This people are still in Ethiopian????????
ቆንጆ ነው ባህል ደስ ይላል
Lit lemitilu sewoch tekolto yezegajito yetekemete new but they didn't explain properly
I love hlibet my favorite food
ኢትዮጵያዊ ምንም አያቅታቸዉ ሞያ ሢለካ እዉነት ነዉ ኢትዮጵያዊ ለካ
You guys forget chill paper 📝 good job 👍
እናመሠግናለን የምትሳደቡ ሰውን በግድ ታናግራላቹ ባትኮሳተርና ባህልዋን አብራርታ በደንብ አርጋ ብታስረዳን ጥሩ ነበር ወይ ተፈጥሮዋ ነው ወይ ካሜራ ጨንቋት ነው የምትችለውን ካስረዳች ካሣየች ምን ታርጋቹ ሂሄም ሙያ ነው የምትሉት እንኳን ሂሄንን የሚያክል ጊዜ ጉልበት ሙያ ንጽህና የሚጠይቅ ሠውን የሚፈትን ሙያ አይደለም ቂጣም መጠፍጠፍ ሙያ ይጠይቃል
ህልበቱ ላይ ድፍን ምስር ወይስ ክክ ምስር ነው የምገባበት
ክክ ምስር ነው
ዋው ኣስጎመዣቹኝ!
ጥሕሎ ጥዑም
My favorite cuisine
ናፈቀኝ ጥህሎ
እናመሰግናለን!
የሌጡንና የወጡን አሰራር በደብ አይቸዋለሁ እነ ይግረም እና ትግስት ያየህ ይራድ ሄደው አሳይተዋል ሊጡ ከከብስ ነው እሜሰራው ያው እደ በሶ ማለት ነው
እናሠግናለን ኢቢኤሶች 💚💛❤🌿🌿🌿
Waw mirt program kimishaw lay bigeng😋
ዋው በጣም ድስ ይላል የሄ ሚድያ ክዝርኝነት የፀዳ ነው የሁሉም ብሄር ብሄርሶቦች በየሳምንቱ እያቅርብልን ነው ዋው
አቤት ኢትዮጵያዬ የሁሉ ነገር ሐብታም ነች ደሰ ይላል ምግቡ እጃችሁ ይባርከ
ጡኡም ጡኡም በሊና ትግራዮ ።
በዚሁ አጋጣሚ የወለጋ የባሕል ምግብ አንጮቴ የሚባለውን እባካችሁ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ከቻላችሁ ። አመሰግናለሁ።
Mina Georgo ዩትብ ላይ ስርች አድርጊ ታገኝዋለሽ
እረ ጥህሎ ሚጋብዘኝ ሠዉ ላይክ አርጉኝ የትግራይ ልጆችዬ የሤቶቹ እርጋታ ደሥ ይላል
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ንይልኝ የኔ ማር
ንይልኝ የኔ ማር
Wow የኢትዮጵያ ሁሉም ባህላዊ ምግባችን ልዩና ጣፋጭ ነው እጃችሁ ይባረክ ሀገር ቤት ስመጣ ማነው የሚጋብዘኝ
እኔግን የምትሳደቡ ሰወች በጣም ታሳዝኑኛላችሁ ምተነዉ ለመሳደብ መሮጥ እኔ ወሎየ ነኝ ትግሬወች ዉስጤ ናቸዉ። አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ ነዉ ነገሩ ።
የእምዬ ኢትዮጵያ ባሕል እኮ ልዩ ነዉ በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን ሕዝቦቿን ጠብቅልን 🇪🇹❤🙇♀️
በጣም ያበስላሉ
በብዛት ሁሉም ብሔረሰቦች ብዬ አምናለሑ
ክክክክ that is how I believe
it is my view point
ጥሕሎ ዝፈቱ ጥራይ ላይክ ኣግጭው የብለለይ ኣለኹም ዶ ደቅቶም ጀጋኑ እናንተ ጥሕሎን የምትሳደቡ ደናቆር ካላወቃችሁ ት ዝምታ ወርቅ ነው ዝም በሉ
ያቀንየለይ ግን መሳደብ ሀጥያት ነው ጓል ራያ
ጥጋባቹ አሁን ይበርዳል የሚላስ የሚቀመስ ስታጡ እድሜ ለአማራ እና ኦሮሞ እንደሰው ቆማቹ ለመሄድ በቃቹ ምክንያቱም መሪዎቻቹ እየዘረፉ ደሞ አለማፈራቹ የኛ ምግብ ምናምን ትላላቹ ቂጣችሁን ቆርጥሙ ወደዛ
@@sameri424 በስመ አብ የስድብ አይነት ነው እንዴ የምታጠኝው? አይባልም ይቅር ይበልሽ እኔ በኢትዮጵያዊነቴ ነው የማምነው
@@sameri424 ልባቹን ፈጣሪ ይመልሰዉ እነሱም እኮ የምዬ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ ወዴት ይሂዱ ካገራቸዉ ተዉ ግን እርስ በእርስ እየተናቆራቹ ጠላትን ደስ አታሰኙ ኢትዮጵያችንን መለያየት ሚፈልግ ብዙ ጠላት አለን
ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ናፃ :: Sewu denkoro ayibalim biligina newu kawokishi asreji
Sinte ayinet sewu ale ho
ዋው ባህል ትግራይ ደስ በሃል እንኳን የትግራይ ልጅ ሆንክ ሽክርናታት
እኔ የሚገርመኝ በጣም ባሀላችሁን ጠባቂ ናችሁ በተለይ አለባበሳችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዉነት ይታይባችሆ እኛም እንኳራለን በናንተ
ጥሕሎ ያሳደገኝ ምግብ ኣሁን እንዴት እንደ ናፈቀኝ😢ትግራይ ዉስጥ የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነዉ ድግስም በዚህ ነዉ የምንደግሰዉ በጣም ተወዳጅና የማይጠገብ ምግብ ነዉ
*በተጋቢኖ አንደኛ ናቸው ትግራዮች*
እኛ በሁሉም አንደኛ ነን ማለቴ እንደማንኛውም ሴት ሞያ ያለው አለ የሌለውም አለ
እውነት ነው የኛ ኢትጰያኖች በሙያ አንትማም.
Betam
በሁሉም ዝርፍ ኣንደኛ የትግራይ ሴትን የመስለ ሴት ብዞሩ ብትዞሩ የትም የለም
ዝበሉ ሞያማ ሁሉም ሞያ አለዉ የትግሬ ሞያቸዉ ሌብነትና ዘረኚነት ወዘተ እያለ ይቀጥላል
ወይኔ ሰወድው እጃችሁ ይባረክ ህልበት እሚባለውንም ሰወደው
ትግሬወች ዉስጤናቸዉ ፡ባህላችን ዋዉ
ማሪያም እናቴ Gfgfffg ❤️
ጥዕም ጥዕም ኢድ ይባርክ አየ ትግራይ ዋሐላሉ ብጣዕሚ የመስግነክን ዋሐላሉ እቢኤስ እናመሰግናለን
ትሕሎ ሕልበት አዋይ ናፍቅናዮ ምበር ጥዑም ናይ ትግራይ ባህላዊ ምግቢ 💯❤️
Eritrea ka yebelae eu
ኣሰይ ወራዙ አደታተይ ደቂ ትግራይ ኩሕሎ❤️😘
የጥህሎ ወጥ ከ ጥሩ ስጋ ነው የሚሰራው እልዩ ላይ ደግም ሕልበት ይደረግበታል ተመሳሳይ ሌላም ኣለ በጣም ይጣፍጣል i miss it love you sweety great job well done!!!:::
1, የሽሮና የጥሕሎ ሸከላ ያላቹሁት ብትግርኛ ፃሕሊ ነው የሚባለው።
ጥሕሎ አንዴት አንደሚሰራ ብዙ ኣላውቅም ግን በጣም ተፈላጊ ባህላዊ ምግባችን መሆኑ ኣውቃለሁኝ ደስ ይለኛል።
የሕልበት ኣሰራር ከመጀመርያ አሰከ መጨረሻ በደምብ አውቃለሁኝ መሰራትም አችላለሁ።
ሕልበት ተዘጋጅቶ ለመብላት ሲደርሰ ቅብኢ የሚባል ከኑግ የተዘጋጀ ማጣፈጫ ቅባትም ይጨመርበታል ።
በጣም ጥንቃቄና ግዜ ይፈልጋል።
ሕልበት መሰራትም ሆነ መብላት በጣም አወዳለሁ😁
ዋሓላሉ ትግራይ❤️❤️❤️❤️
ኢድክን ይባረኽ🙏🏽
ጥሕሎ እና ሕልበት መብላት ባልወድም እቤት ተሰርቶ ሲበላ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እጃቹ ይባረክ በጣም ኣፍረዋል ።
ግሩም ድንቅ የሃገራችን እናቶቻችን ሙያ ነው
እግዚያቢሔር ሰላምና ፍቅር ያኑራችሁ!
Amen
እሰይይይይይ ይህን ምግብ ስወደው እማማ ኢትዩጵያ በሁሉም ሀብታም ነሽ ራኪብየ ብይልኝ ጣት ያስቆረጥማል
ግን ይህን ለመስራት በጣም ኣድካሚ ነው እንዲህ ሲሰሩት ስታይ ቀላል ይመስላል ግን የመጀመርያ ኣዘጋጃጀቱ ግን በጣም ያደክማል
የተባረከ ይሁን ጥሕሎ ና ሕልበት የፆም ምግብ ሲጣፍጥ ብሉ😗😗😗😗
የምትሳደቡ ግን ዝምም ማለት ያቅታችዋል ኣለመሳደብ ሀጥያት ሆነ እንዴ
ደሞ ነጠላቸው ጥለው ማሽቃበጭ ነበረባቸው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው በዛላይ ትላልቅ እናቶታችን ናቸው
ነጠላቸው ኣስቀምጠውት ቢሆኑ ንሮ ቁሌታሞች ትሉ ነበር መቸም ተናጋሪ ኣፍ ያለው ሰው ወርቅ ብታነጥፍለትም ኣይመቸውም😏😏😏
ዋይ ጥሕሎ ማዓረይ ናይ ዓደይ ናፊቐዮ
የትግራይ ሴቶች እኮ ጽድት ያሉ ናቸው፤
ዋውውው ደስ ሲል ጥህሎ ናፈቀኝ! ሸክላ ማለት ፃሕሊ ማለት ነው በትግርኛ! ትግራይ ውስጥ ብዙ ያልታወቁ ባህሎች ኣሉ ያው በጊዜው ይታወቃሉ!!! ኣባሻ ህብስት (ሕባሻ እና ሕብስቲ የትግራይ ባህል ምግብ ነፈቀኝ ቢያንስ እዚ ውስጥ ኣልቀረቡም
ይቺ ለወሬ ብቻ ነው የመጣችወ
የምትሰራው ብቻ ብትመጣ ይሻል ነበር ፈገግታዋ ደስ ይላል
ወሬውንስ መች ችላበት ኮተታም የሆነች ሴትዮ
زهراء احمد እፍሽን ዝጊ
Mimi Tessema እሳዳጊ የበደለሽ ግማታ ነሽ
ባህላዉ ምግቦቻችን ጥህሎ፣ስልጆ፣ጭቆ ፣ዶሮ፣ሽብራ አሳ፣ዱባ ወጥ፣ አይ ሙያ እጃቹ ይባረክ
አር ባክሽ ከጥሕሎ ውጭ የአማራ ባሕል ምግብ ነው።
ETHIOPIA BLEN kkkkkkkk የአማራ ብቻ አይደለም እዚያም ሊኖር ይችላል ዉዴ
ተጠያቄዋ ግን ፈታ ብላ አልተናገረችም የሆነች ዘጊ የባሌ ቤተሰብ ትግሬ ባይሆኑ ይቆጨኝነበር
ትግሬ በመሆኔ በጣም ነው ምኮራው በኣለባበሳችን በኣመጋግባችን በሁሉም ነገር ኣንደኛነን መቸም ለኢትዮጵያ እንደ እናትናኣባት ነን
Tehlo & Hulbet Tigrean & Eritrean food
Ewayy helbet kefetu eko eske kemzi kmay helbet tefetwu like👍🏽👍🏽👍🏽😉😉
ክክክክክክ እቤትሽ ወስደሽ ትጨርሽዋለሽ ራኬብዬ በረሮ ኡሳቅሽኝ ምግቡ ምርጥ የባህላችን ምግብ ያምራል ግን ሰዎቹ ዘገምተኞች ሆኑብኝ የትግራዋይ ሴቶችእንኳ ቀልጣፋና ፈጣን መሆናቼውን ነበር ማውቀው አድስ አሰሪና ሠራተኛ ነገር ያሳብቅባቸዋል ይህ የግሌ እይታ ነው ፈታ አ ላ ሉ ም ነው ራኪና አስፍሻ ኮልኩለውኮነው ምያናግሯቼው
ለፅዳትማ ትግሪና አማራ አደኛ ናቸው
በደምብ አላብራሩም እንጂ የሚጣፍጥ ምግብ ነው ። አፍረው ነው
እስኪ አንድ ቀን ጋብዥኝ
ደስ እያለኝ እኔ ያለሁበት አገር ካለሽ
@@nubunaentetatube5751 yet new yalshew
Awo benatsh camera kebad new
ጥሕሎ የሚወዳደር ምግብ የለም
ውይ ሰትየዋ ስትከብድ በጌታ በልመና እስገድደው ያመጦት ትመስላለች ኡሁ
They were trying to be polite
ሕዝቦቻችን ብሔር ብሔረሰቦቻችን
ሁላችሑም ወርቅ ናችሑ።
አሰይ ባህሊ ዓድና ደስ ክብል ታ ሰበይቲ ግን ተፋዕኒና ናይ ትግራይ ምግብ ብደንቢ ዘይትገልፆ ተነፊሐ
ያምራል እጃቸው ይባረክ
ግን ቅባት አታብዙ ሀገራችን
ብዙ ባህል አላት መጠበቅ
አለብን።
ፊቷን ጣለችው ምናምን የምትሉት ፍርሀት ሊሆን ይችላል ተርጋጉ
ቀጮ ነው ስሜ እናቴን ናፋቂ እውነት ነው
እውነቱን ለመናገር የዛሬው ግን ምንም አልገባኝም በዛላዬ ሴትየዋ በጠፌ የተመታቺ ይመስል አኩርፋለቺ ማለት የሚገቦት ነገሮቺ እራሱ በቅደም ተከተል አላስረዱም በተለይ ስለህልበቱ ማወቅ ፈልጌ ነበረ ምንም አላስረዱም ጠእሉውን እኳን ተወት የገብስ ሊጥ አቡክቱ መብላት ማለት ነው ያለ ጨው
እር እኔም ምንም አልገባኝ
ካልገባችሁ ገደል ግቡ ያወራችው በአማርኛ እንጂ በትግርኛ አይደለም ስለዚህ .....
ስላፈሩ ይመስለኛል እኗቶች እንዳሁኑ ዘመን ልጆች ፈጣጣ አይደሉም ደግሞም አስረድተዋል በደንብ አድምጡ
@@hajrat-vf4nq የማሳድብ ነገር አልተናገርኩም አልገባኝም ነው ያልኩኝ ምናልባት እናተ ስለምታወቆት ይገባችሁል ለማያወቅ ግን አይገባም ለምሳሌ ባቄላ አብሺ ምስር ነው አሉ እነዚ ጥራጥሪወቺ እዴት ተደርገው እደሚገቦ ባቄላ ተከክቱ ነው ምንም ግልፅ አይደለም
kalkidan zewde awo ene rasu lenesu techenike neber mawrat silematichil new meselegn demo camera fit lefit sitihogni yasferal demom amarignaw yikebdat yihonal
Wow. Special food. We have a loats of culture lets keep it and look after it. RAKI AND MESHESHA LOVE YOU
ተባረኩ እናትወቼ ሞኩራያችን።
ሰላም ለትግራይ ኑሩልኘ
ዋው በጣም ያምራል እጃችሑ ይባረክ
ዋውውውው ደስ ዝብል ምዲያ ብጣዕሚ ነመስገን
ምን አለበት አላስፈላጊና ለማንም የማይገባ አስቀያሚ ንግግሩን ብንተውና ሰውን እንደሰውነቱ ተመልክተን መከባበር ብንችል? አነዚህ ሰዎች በሚችሉት መልኩ እየገለፁ ነው. ካሜራ ፊት መቅረቡ አሳፍሯቸው ሊሆን ይችላል. ስቴጅ ላይ መናገር ለሁሉም ቀላል አይደለም. ልናመሰግን ሲገባ ስድብ?? እስኪ እራሳችሁን በሰው ቦታ አስቀምጣቹ ለማየት ምክሩ. ለመደጋገፍ እንጅ ለማጣጣል አንቸኩል እባካቹ ወገኖች! ሰላም ለሁላቹ!
Wowwww mirakiyen asiwatachuing eko Betam enumeseginulen berutolin
Good job Ebs but please choose the person who can explain well thank you 😍
እዉነት ብለሻል
የሐገራችን ሕዝብ mostly they are genuine
and kind
i believe so
Ere legnam Asibelin besew Hager lalenew degimo yatatmutal ❤️❤️❤️ejachw yibark ye Ethiopia enatoch eko 💎💎💎nachw edemena tena yistachw wedddd
ዋው የኢትዮጵያ ባህል ከምግቡ ጀምሮ በጣም ነዉ የሚያምረው
where do you get this cooking? I would like to know. but I do not like eating
ጥሩ ነው አንድ ቀን እቀምሰው ይሆናል ግን እንጀራየ ክፉ አይንካሽ
ከፍጥፍቱ ፊቱ የሚበለውን ተረት ዘሬ በተግበር አየሁት ምነው ግን እዲህ ፊት መዘፍዘፍ
እውነትሽን ነው ከፍትፍቱ ፊቱ ክክክክክክክክ
ETA C HAXAR SEBEYTI AGAME .... NAY WEYANE CADRE EYA.... WEYEZERO LETEBRHAN GIN HAKEGNA ETHIOPIAWIT NAT ...... I LOVE U LETEBRHAN ...
ምግቡ በጣም ጥሩ ነው: አዘጋጆቹ በደንብ መግለፅና ለአለም ማስተዋወቅ እየተገባቹህ በደንብ ለማብራራት አልቻላቹሁምና ለወደፊቱ እንዲህ አይነት አጋጣሚ ስታገኙ በደንብ ተዘጋጅታቹህ ማብራራት ይገባቹኃል::
Errie beMeshesha mote! Yeseteyiwa fite gerefene eko! Betemenga tegeda newi endi yemetachewe?🤔
አይ እራኪ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል ይችኘዋ ፊቷን ጣለች ምነው አረ እራኪ ሠብሠብ አርጊው በያት አቦ ይመቻችሁ እራኪና አስፋው
Tehelo is very healthy food it made from Barley 👏👏👏
what type of flour is the "tihlo" made from
ይቺ ምግብ ለመደችባችሁ መክሰስ ወይስ ምሳ እንበለው
👌ራኪብ ዋው በጣም ነው የምወድሽ አስፋው ይመችህ👍
የትግሬ እና የጉራጌ እናቶች ሞያቶኞች ናቸው።💚💛💖💜
ኧረ የትኛዉም የኢትዮጵያ ባለ ሞያ ናቸዉ እኔ ያየዋቸዉ ለምሳሌ አማራ ኦሮሞ ደቡቡች እና አንቺ የጠራሻቸዉ ወዘተ
ለምንድነው ሴትየዋ ያኮረፉት? የሁሉንም ሙድ ቀያየሩት wait did she brought her maid too so what is she doing there if she is not the one who is actually making it ? Seriously I'm just curious...but hands down that looks deliciooooooooooous yum😋
እኔ ግን የምትሳደቡ ስዎች ግርም ትሉኛላችሁ ምክንያቱም የምንስድበው እራሳችንን ነው ኢትዮጵያዊ አንድ ነን ።
ከመገረም አልፌ አሁን በጣም ተበሳጨው! ባህልን ሲያስተዋውቁ መጥፎ ነገር መፃፍ ምን አመጣው? አንዳንዶቹ ጭራሽ ከፓለቲካ ጋር ያገናኙታል! በጣም ያሳፍራል!
እግዛብሄር ልብ ይስጣቹ ተሳዳቢዎች።በነገራችን ላይ ህልበት ኤርትራ ውስጥም ባህላዊና ተወዳጅ ምግብ ነው።
Ay sew menalebet tiru tiru benawera le Media addis selehonech yihonal akirefech zefezefech kemtilu muya temaru
ስህተትም ካለበት በአቀራረባቸው ያንን ነጥሎ መተቼት ደግሞም ሥናወራ እንደ ኢትዮጵያዊ ሁነን መንቀፍ ሥህተትን ማበረታታት ጥሩ የሆነውን እንጅ ዝም ብለን ሥብዕኒን መንካት ሽህም ነው ።
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሠለም አስፍኝበት ላንቺ ምን ይሳንሻል ኢትዮጵያን እግዛብሄር ይባርክ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Shiro achiew arfe new yebalali endet endmiqememi yemitawqu safulg pls
Minew akorefu?
ሕልበቱም ጥሕሎውም በጣም ምወደው ምግብ ነው
ዋዉ ጥሕሎ ናይ ዓደይ
ራክብ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ሰው መጠየቅ የሚፈልገዉን ጥያቄ ስለምትጠይቂ ።🌷
By the way Ebs TV is the only chanal free of racism in Ethiopia from the beginning till now I have respect for the management!
Rakeb $Asifaw wowwww miriti sira eyeserachu new beruto 😘
Wow aserarha xibuk gera wekata ybel whlnet
#ከፍርፍቱ ፊቱ ይላል የሀገሬ ሰው😀
እናቴ ይህንን የጣላችሁንት ፊት አንስታችሁ እኪሳችሁ ክተቱት😀 ኤጭ የምን መኮሳተር ነው።