Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እዚህ እዴት አመሻቹሁ💖😧 ዛሬ ሳላመሰግን መተኛት አልችልም የኔ ወንድም በጣምምምምምምምምምምምምም🙏🙏 ነው የማመሰግንህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የኔ ችግር እደፈታህልኝ ያንተንም ችግር አላህ ይፍታልህ ወላሂ ቃል አጣሁልህ ቤተሰቤን አወራሁ ዛሬ
ይሠራልደ ውደ
ውዴ እስኪ ስሙን አሰቀምጭለኝ ምን ማውራት አልችለም በፈጣሪ
ሠራልሺደ
አይሰረም ለኔቢቸነዉ
*ናቲየ የኔ አስተዋይ ስወድህ😍 የልብ አዋቂ ነህ ያስቸገረኝ ነገር ነበር.አቦ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልኝ ሌላ ምን እላለሁ 😘😘*
Amen
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተቸግሪ ነበር ወላሂ አልሰራልኝ ብሎ ምንም አይደማም ዱባይ❤❤❤😢😢😢
የእዉነት በጣምምምምምምም ነዉ ማመሰግነዉ ተባረክ❤❤❤❤
በጣም ትምህርትህ የሚመችኝ ነገር ወድሚዋአ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤❤❤
አመሰግናለው ክበሪልኝ
ቁጥሪን ላክልህ
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ በርታ በኢሞ ማናገር አልችልም ነበር
አመሰግናለው
በርታ መረጃወችህ ጥሩናቸው ጠቃሚ ነገር ሥለምታካፍለን እናመሠግናለን
የኔ ውዴ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤
Thank you
ወንድሜ እባክህ ኢሞዬ ሰው የሚልክልኝን ነገር ማየትም መስማትም እችላለው እኔ ግን ሪከርድም ሳደርግ image ስልክ ሄድ የላኩት ሰው ጋር አይደርስም ምንድነው ችግሩ በእናትህ ንገረኝ
ናቲየ እናመሰግናለን ግን ስሙን ብታስቀምጥልን ኮሜት መጀመርያላይ ኢሞ ተቸገርኩ
የአፕልኬሽኑን ከሆነ touch vpn ብላቹህ ስትፅፉት መጀመሪያ ላይ ነዉ የሚገኘዉ
ኢሞ ላይ ለመደወል አልሠራም አለኝ እናም ለማስተካከል የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ❤
የኔም ነው አድስ ሴብ አድርጌ ስደውል ይመልስብኛል መፍትሄ ካለ ንገሩን😢
ወድሜ በናትህ በናትህ ኤሞዬ ኮል የሚለው ላይ ሳደርገው ማይ ኮንታክት የሚለው ላይ ነው የሚወርድውኝ በናትህ መፍትሔ ከአለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ
ዋው ናቲ ምርጥ ነገር ተባረክ
በጣም ተቸግሬ ነበር ከሰራልኝ እሞክርዋለሁ ስለ መረጃህ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እሺ ሞክሪው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
እሺ ወንድም
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰርቶልኛል ኢሞኤ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ሞክሬው አንድ ቀን ብቻ ሰርቶ ዝም አላለም
ሥሙ ምን ይላል
ሰላም ውድሜ የኔ ሲሰራ ቆይቷል ፀጥ ይላል እና privacy እያለኝ
በውስጥ አናግሪኝ
ናቲ ኢሞየ ስደዉልም ሆነ ሲደወል አንዴ ጠሮቶ ይዘጋል በራሱ እስኪ እንዴት ላስተካክለዉ
Vpn ተጠቀሚ ከ ኔትዎርኩ ሊሆን ይችላል
ሰላም ወንድም. አብልኬሺኑ ለሊባራ ሸሪሀ አይሰራልም እደ ባአላ ኢሞ እቢአለኝ መልስ ልብ😭😭
ኢሞ ሁሌም አሰራልኝ ነበር አውን ግን ሰራልኝ ጥሩ app TouchVPN ነው ናቲ💖 በጣም አመሰግናለሁ!🙏
አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
@@natiapptube እሺ ግን ለአንድ ቀን ነበር የሰራልኝ ከዝን ስሞክርው አልሰራልኘም በዝያ ቀን በጣም ተደስቼ ነበር ኢትዮጵያ ቤተሰብ አገቼው ደስ ብሎኝ ነበር ?😌😌
@@natiapptube በውሥጥ
ናቴ በናትህ ኢሞ ነበረኝ ግን አጋጣሚ ተደልቱብኝ መልሺ ዳውለድ ማድረግ እቤ አለኝ ምን ላድሪገው እባክህ😢😢
ኔቱን ይዞት ተኛ ግን ምርጥ ነው ትምህርቱ በርታ
በሱ ስለሚሰራ እሱን ስትጠቀሚ ኔቱን አንዳንዴ ይቆልፋል androd የሚለውን ፎልደር አጥፊ network settingሽን አጽጂው
@@natiapptube እንደት አድርገን ወንድም
ናቲዬ እባክህን አፑን ስሙን አስቀምጥልኝ
በጣም ጀዛከላህ ኸይር
የመዳም ዋይፋይ ፉል ነው ሀያ አራት ስአት ኢሞየ. አይሰራም ከሰራም. ለትንሽ ደቂቃ ብቻ ነው ግሩፕ አላስገባኚ ብሎ. ወር ሆነን ነው
እንም
Off ኢኛዉ አልመጣልኝም
በጣም አመሰግናለው ወድም
ወንድሜ ኢሞላይ ሰዉ ሲፅፍልኝ ቋንቋ ይቀይርብኛል በናትክ ንገረኝ
ወንድሜ እኔ ለተወሰኑ ሰወች ብቻ ስደውል ይመልሰዋል ችግሩ ምንድነው ነው ላንዳንድ ሰው ይሰራል
ናቲዬ ግን ቺግር አያመጣምነዉ ❤❤
ምንም ችግር የለውም
@@natiapptube 👌እሺ
ሰላም ናቲ ኢሞን ደልቸው እዳድሰ አወርድኩት አልሰራም አለኝ
በእግዚአብሔር ሊኩን ያላኩልኚ እልውርደለኚ ስላለ ነው
ሊንኩ ዲስክሪብሽን ስር አለ
እጅግአድርጌአመሰግናለሁወንድሜ
እኔ ኢሞ እሪከርድ ሳደርግ አይሠማም በናትህ መልስልኝ
እኔ ኢሞየ ሚሴጂ ሲገባ ድምፅ የለውም ሲደወል ግን ይሰራል ቴክስት ሲላክልኝ ግን አይሰማኝም
Notification on አድርጊው የ imo ን
ወድም ኢሞየ የሰውስልክሴፍታደርግ አይወጣልኝም
አተ በደብ መደነቅ አለብህ ጎበዝነህ እሽ ጠክረህ ስራ
@@natiapptube ምንምአይደል
ወንድም በርታ ግን እስኪ የሚሴጀር አሳየን ወላሂ ሚሴጀሬ ደዉል አልሰራአለኝ እንድሁም ቴሌግራም
ኢሞየ ዳውለድ አላደሪግ ብሎኝ ነው ንገረኝ ወድም
አብልኬሽኑምዲነውእሚለው
ናቲ በእግዚአብሔር ይዤሀለሁ ቤተሰቦቸን ማግኘት አልቻልኩም ኢሞ ስደውል Your buddy is not (standard SMS rates may apply) ይለኛል በናትህ ምን አድርጌ ላስተካክለው ቪድዎ መስራትኳን ባችል በኮሜት ንገረኝ አሁን ስለምፈልጋቸው ነው በጦርነት ምክንያት ካገኘኋቸው ቆየሁ እና አሁን ኔቶርክ መጥቶ ስሞክር እቢ አለኝ በናትህ ተባበረኝ እዳታልፈኝ
በውስጥ አናግረኝ
ምን ላይ በውስጥ እዴት ላግኝህ
@@natiapptube የኔም አሞ ሲደውል እንዛ እያለ ኣስቸገረኝ እባክህ መልሰለን ውንድም
ሠው ሲደውልልኝ አይሰራልኝም ምን ላድርግ
ናቲ ወንድም እስኪ የዮቱብ ቪዶ ወይም ኦውዶ ማውርጃ አፕ አሰቀምጥልኝ ብዙ አውርጀ አላወርድ ሰላለኝ ነው ትክክለኛውን አፕ ላክልኝ
አለ የሰታውት video እዪው
Snaptube ብለሽ አውርጂ ይሰራል በጣም አሪፍ አፕ ነው ሁለቱንም ያወርድልሻል
ወዲሜከዪቲብላይመዙማወይምሙዝቃእደትነዉማዉረዲእምችለው
እኔ ስደውል ፋይልድ እስታር ኮል ይላል አይሰራልኝም ለሁሉም ሰው ሳይሆን
ሰላም ወድሜ እኔ ኢሞዬ እንቢ አለኝ ስጅን አፕ ይለኛል ስከፍተው የምትለኝ ካለ ንገረኝ እባክህ
ወድሜ እዴነህ ኢሞ ሰዉ ወደኔ ሲደዉሉአልሰራ አላቸዉ አሳየኝ በናትህ አመሰግናለዉ
እኔም ስደዉልም ሲደወልልኝም አላስነሳ አለኝ
አቡወይትነውእማገኘው መቸሊንኩንአሥቀመክልን
ማንኛውንምአብልኪሽንሳወር አይስራምነገረኝበፍጥሪስም
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
ቁጥርህንበየትላግኛው
ወንድሜ ቪዲዮ ሢደወልልኝም አይሠራም ሥደውልም አይሠራ በናትህ
ውሽት ነው እኔ አውረጀው ነበር እደውም ኔቴን ነው ያጠፋብኝ የባስ ምን አለ እውነታ ብታወሩ በውሸት የተገኘ ገንዘብ አይጠቅምም እኮ😥😥
ይሄ በትክክል ይሰራል በጣም ብዙ ሰወች በውስጥ ጠይቀውኝ ነግሪያቸው ሰርቶላቸዋል ውሸት የሚባል ነገር የለም ካልሰራልሽ ችግሩን ጠይቂኝ ስልክሽ ላይ የሚሰተካከል ነገር ወይም የተሳሳትሽው ነገር ካለ መፍትሄ ይፈለጋል
@@natiapptube እኔጋ አደለም ሊሰራልኝ ይቅርና ጭራሽ ያለውን ኒቶርክ ነው ያጠፋብኝ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኝ ስልኬ ላይ ያለኝን ነገር ደልቸ እሱን ማወረዳ ነው እኮ እና እውነት ከሰራ ለምን መፍቲህ ሹክ አትለኝም
ኢሞ ሰዉ ብሎክ አድርጌ ነበር መልሼ ለመክፈት ስፈልግ ቁጥሩ አልገባ አለኝ ምን ላድርግ ወንድሜ
ሀይ ወንድም ኢሞ እምላላካቸውን እያነሳብኝ እባክ መፍትሄ ካለው ንገረኝ
@@natiapptube ከዚህ ቁጥረክ የለም
እኔም ተቸግሬ ለሁ
ትለያለህ ብየህህህህህ የለለለለለለለ😘😘😘😘😘😘😘 እድሜ ከጤናጋጋጋጋ
አልደውል ነው ያለኝ ሢደውሉም አይቀበለኝ ምን ላድርግ በአላህ አይተህ ዝም እዳትል ወዲሜ
Imo ላይ ማንም ሰው እንዳይደውልልሽ ማድረጊያ ሴቲንግ አለው እንደዛ አድርገሽው ከሆነ እሱን ማስተካከል ነው እንቢ ካለሽ በውስጥ አናግሪኝ
ወድም የእኔ ኢሞየ ሲደዉሉብኝ አይታይም ጥቁር ነዉ የሚለዉ። እስኪ መፍቲህ ካለህ ወድም😢
@@natiapptube እሸ
ኢሞ ላይ ሰው ሲደውልልኝ አይሰራም በማርያም አሳየኝ
conncte ሳደርገው wafiው መስራት ያቆማል መላ በለኝ ውይ
Clear data አድርጊ ከዛ ሃገሮቹን እየቀየርሽ ሞክሪ
@@natiapptube satting ውስጥ ነው clear datwu ያለው
አዎ አፑን
@@natiapptube eski lemokre
ሠላም ወንዲሜ እኔ ደሞ በኢሞ ሲደዉሉልኝ አይሠራላቸዉም
ማንም እንዳይደውልልሽ አድርገሽው ሊሆን ይችላል imo setting ውስጥ check አድርጊው
ዋይፋዉ ይቋረጥብኛል አብልኬሺኗን ሳበራት ኢሞእቢብሎኝ ባወርዳት አይሰራም አብልኬሺኑ
በትክክል እንቢ ያልሽን ምንድነው ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ
አብልኬሺኑ ሰርቶልኝ ነበር ግን ዋይፋዉን ያቋርጠብኛል
@@natiapptube ወላሂ ኢሞእቢብሎኛል ሲደወልምአያሳይም
ወላሂእኔእቢአለኝበፊትበጣምጡሩነበርምንማድረግአለብኝኝ
ኢትዮጵያ እያለሁ ከፍች ተደለተብኚ ኮዲ በምን ሊላክልኝ ይቺላል ወንድሜ እሥኪ የሚቻል ከሆነ ንገረኝ
አዲስ imo ለመክፈት ከሆነ ስልክ ቁጥር ያስፈልግሻል
እናመሰግናለን ወንድማችን የኔስልክ በጣም አስቸግሮኛል በየደቂቃው በራሱ ግዜ እየጠፋ አስቸግሮኛል ምንድነው ችግሩ
ዝም ብሎ የሚጠፋ ከ ሆነ የ ፕሮግራም ችግር ነው በብዛት ይሄ የሚፈጠረው ስልክሽ ሲወድቅብሽ ነው
@@natiapptube ዕረ በጣም አስቸግሮኛል በራሱ ግዜ ይጠፋል ይበራል ባይረስ ይሆን እንዴ ??እስቲ መላ በለኝ
እስኪ ሪስቶር አድርጊው እና ከተሰታከለ ካልተሰተካከለ እዳልኩሽ ፕሮግራም ነው የሚሆነው
ሰላም ላእንተ ይሁን ናቲ አፕልኬሽኑን አውርጃለሁ ስከፍተው አንተ እንዳሳየህን አይደለም የሚመጣልኝየባትሪ ፐርሰንት የዋይፋይን ፐርሰንት ነው የሚመጣልኝ እናም ይቆጥራል
ምናልባት ትክክለኛውን ላይሆን ይችላል ያወረድሽው ሊንኩን አስቀምጫለው በሊንኩ ገብተሽ አውርጂው
@@natiapptube እሽ
ናቲ ትክክለኛውን ነው ያወረድኩት የጀርመን ነው የሚመጣልኝ እኔ ዱባይ ነኝ
እስኪ screen shoot አድርገሽ ቴሌግራም ላይ ላኪው ልየው
ኢሞላይጓደኛሲደዉልአየመለሰላአተመፍትሄ
ይቅርታ ወንድሜ ኢሞ እምቢ ብሎኛል ቁጥርሕን ላክልኝ ከውሥጥ መሥመር ቀርፀሕ ልትልክልኝ ግን በጣም ይቅርታ
🌹🌹🌹
0921924555
@@natiapptube በጣም ነው ማመሠግነው🌻🌻
ጎበዝ በርታ ዱባይ ነኝ ሞክሬ እኮምታለሁ አመሰግናለሁ
እሺ
. imo ሰው ስደወል አይሰራም ምንድነው መፍትሄው እባክህ ላሰግሬ ❤
Setting ውስጥ ገብተኝ call የሚለውን everyone ላይ አድርጊው
አረወድም ኢሞላይ ሢደውሉልኝአይሰራም እኔብቻነኝመደወል የምችለዉ እባክህ ይህን ካወከውንገረኝ
እኔምእቢአለኝ@@natiapptube
Natiy benath imo alsera blogni balkew meseret sertolgni neber ahun degmo cunikt sadergew blok hunal ylegnl benath yalehut asewhager new begzabi andit lastekaklew mela belegni abakh laschegrk
Adatalfegni wedmi
ሠላምናትየእኳድህናመጣህአመሠግናለሁየኔአስታዋይ
እረ እደኔ የተቸገረ አለ ድባይ ከገባው አይን በላው መሰለኝ
በአላህ ንገርኝ ኢሞየ መደዋወል አይችልም እዳታልፈኝ በአላህ
ምንድነው የሆነብሽ
ወድማችን ሚሴጀረረ እነደሚጠለፍ አሳየን ሳቷሽ
ጀዛካላህይርሽኩረን
ኢሞ ኔቶርክ እዴትእደሚዘዘጋ አሣየኝ
በጣም እናመሰግናለን
ወድሜበናትህኢሞሥደዉልይመልሥብኛልእደትልፍታዉ
ኢሞየ በድወላ አያሠማም ወድም መፍትሔ ካለህ ስራልኝ
ጥሪውን አስተካክይው
ይቅርታ ወድም በኢሞ ሳወራ በዋትሳብ አያስገባኝም ማለት ይዘጋል ኢሞው ከቻልክ ተባበረኝ
ኔትዎርክ እንዳያገኝ ተደርጎ ነው ስልክሽ ሞዴሉን ንገሪኝ
SM J260f በናትክ ከቻልክ ተባበረኝ
ስልክሽን data saver on አድርገሽ ከሆነ አጥፊው ወይም ዳታ መቆጠቢያ አፖች አሉ እነሱንም የምትጠቀሚ ከሆነ አጥፊ ደግሞ ብዙ ሳምሰንግ ስልኮች samsung max የሚባል አፕ አላቸው እሱንም አጥፊው ግን ዳታ ስትጠቀሚ ሳንቲም ቶሎ ነው የሚያልቅብሽ
ናቲ በቦትም ገብቼልህ ነበር ለምን አትመልስም
በሱ አልጠቀምም ለዛ ነው
አፑ መች አሳየህን እረ ተቸገርኩ መልስልኝ በፈጣሪህ
እር የኔ አክቲቪ አልሆንልኝ እያለኝ ነው ❤❤❤
በ tg አናግረኝ
እስቲ ልየው እህህህ ኢሞየ አስቸገረኝ የናቴን ድምፅ ለመስማት ይብላኝልሕ የዱባይ ኢሞ
ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
@@natiapptube እሽ ወድሜ
እረ የኔ እቤ አለኝ😢😢
እንካን በሰላም መጣህ
በፈጠረህ ወንድሜ ለኔ ፖሮፍይል አላዴርግልኝ አለ😥😥
ኤሞየ ኤሞ አፕ እያለ አቸግሮኛን መፍትሄ ካላችሁ እረዱኝ
Imo app ምን
እኔ ደሞ እልከርድ ስልክ ራይት አይሰጠኝም😢 መላ በለኝ
ጥያቄው አልገባኝም ግልጽ አድርጊልኝ
@@natiapptubeበእሞ ማለቴ እልከርድ ቨድዮ ለሰው ስልክ ራይት አይሰጠኝም
የኔ ደሞ የኣንድ ሰው ብቻ ነው የማይ ሰራልኝ
ሰላም ኢሞ ስደውል የነሱ ይታያል የኔፎቶ አታይም
ማለት አይጠራም ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ
ሰላም
እናመሰግናለን👍👍👍👍
Watsaphi colling allsarallagn ???
ኧረ መላ በለኝ natiye እድሜ ለድባይ ኢሞ እምቢብሎኛል
አሁን ባሳየውት ሞክሪ ይሄ በጣም ምርጥ ነው
Thenk you😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ናቲየ ሰላም ነው ዩትዩብ ኣፕሊኬሽን ላወርደው ብሞክር እምቢ ኣለኝ ምን ላድርግ ማለቴ ላወርደው በምሞክርበት ሰዓት ዳውንሎድ ኣድርጎ 100% ይደርስና ከዛ እንደገና ኢንስታል ሳይሆን እንደገና ወደ 0% ይመለሳል ምን ሆኖ ነው ምንድነው ችግሩ ከኣፑ ስር ደሞ እንደዚህ የሚል ፅሁፍ ኣለ -similar app already installed and needs an update RUclips Go (4.1 mb) view mnd new chgru ebakh tebaberegn.
አፑ ወርዷል update ብቻ አድርጊው ነው የሚልሽ
እናመሠግናል በርታ
ሰላምስላምወድምስላምህብዝትይበልልኝአድጥያቃአለኝ አቡንአውርጀ አድቀንተጠቅሜ እቢአለኝ
አልበራልኦኝአለ😢😢😢
እረ ድባይን መላቀቂያ ባገኘሁ ኢሞ መቼ ይሰራል
እስኪ ስሙን የአፑን አሰቀምጥልኝ

ሰላም ላእንተ ይሁን ናቲ
አፕልኬሽኑን አውርጃለሁ ስከፍተው አንተ እንዳሳየህን አይደለም የሚመጣልኝ
የባትሪ ፐርሰንት የዋይፋይን ፐርሰንት ነው የሚመጣልኝ እናም ይቆጥራል
ምናልባት ትክክለኛውን ላይሆን ይችላል ያወረድሽው ሊንኩን አስቀምጫለው በሊንኩ ገብተሽ አውርጂው
@@natiapptube እሽ
ናቲ ትክክለኛውን ነው ያወረድኩት የጀርመን ነው የሚመጣልኝ እኔ ዱባይ ነኝ
እስኪ screen shoot አድርገሽ ቴሌግራም ላይ ላኪው ልየው
ኢሞላይጓደኛሲደዉልአየመለሰላአተመፍትሄ
ይቅርታ ወንድሜ ኢሞ እምቢ ብሎኛል ቁጥርሕን ላክልኝ ከውሥጥ መሥመር ቀርፀሕ ልትልክልኝ ግን በጣም ይቅርታ
🌹🌹🌹
0921924555
@@natiapptube በጣም ነው ማመሠግነው🌻🌻
ጎበዝ በርታ ዱባይ ነኝ ሞክሬ እኮምታለሁ አመሰግናለሁ
እሺ
. imo ሰው ስደወል አይሰራም ምንድነው መፍትሄው እባክህ ላሰግሬ ❤
Setting ውስጥ ገብተኝ call የሚለውን everyone ላይ አድርጊው
አረወድም ኢሞላይ ሢደውሉልኝአይሰራም እኔብቻነኝመደወል የምችለዉ እባክህ ይህን ካወከውንገረኝ
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
እኔምእቢአለኝ@@natiapptube
Natiy benath imo alsera blogni balkew meseret sertolgni neber ahun degmo cunikt sadergew blok hunal ylegnl benath yalehut asewhager new begzabi andit lastekaklew mela belegni abakh laschegrk
Adatalfegni wedmi
በውስጥ አናግሪኝ
ሠላምናትየእኳድህናመጣህአመሠግናለሁየኔአስታዋይ
እረ እደኔ የተቸገረ አለ ድባይ ከገባው አይን በላው መሰለኝ
በአላህ ንገርኝ ኢሞየ መደዋወል አይችልም እዳታልፈኝ በአላህ
ምንድነው የሆነብሽ
ወድማችን ሚሴጀረረ እነደሚጠለፍ አሳየን ሳቷሽ
ጀዛካላህይርሽኩረን
ኢሞ ኔቶርክ እዴትእደሚዘዘጋ አሣየኝ
በጣም እናመሰግናለን
ወድሜበናትህኢሞሥደዉልይመልሥብኛልእደትልፍታዉ
በውስጥ አናግሪኝ
ኢሞየ በድወላ አያሠማም ወድም መፍትሔ ካለህ ስራልኝ
ጥሪውን አስተካክይው
ይቅርታ ወድም በኢሞ ሳወራ በዋትሳብ አያስገባኝም ማለት ይዘጋል ኢሞው ከቻልክ ተባበረኝ
ኔትዎርክ እንዳያገኝ ተደርጎ ነው ስልክሽ ሞዴሉን ንገሪኝ
SM J260f በናትክ ከቻልክ ተባበረኝ
ስልክሽን data saver on አድርገሽ ከሆነ አጥፊው ወይም ዳታ መቆጠቢያ አፖች አሉ እነሱንም የምትጠቀሚ ከሆነ አጥፊ ደግሞ ብዙ ሳምሰንግ ስልኮች samsung max የሚባል አፕ አላቸው እሱንም አጥፊው ግን ዳታ ስትጠቀሚ ሳንቲም ቶሎ ነው የሚያልቅብሽ
ናቲ በቦትም ገብቼልህ ነበር ለምን አትመልስም
በሱ አልጠቀምም ለዛ ነው
አፑ መች አሳየህን እረ ተቸገርኩ መልስልኝ በፈጣሪህ
እር የኔ አክቲቪ አልሆንልኝ እያለኝ ነው ❤❤❤
በ tg አናግረኝ
እስቲ ልየው እህህህ ኢሞየ አስቸገረኝ የናቴን ድምፅ ለመስማት ይብላኝልሕ የዱባይ ኢሞ
ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
@@natiapptube እሽ ወድሜ
እረ የኔ እቤ አለኝ😢😢
እንካን በሰላም መጣህ
በፈጠረህ ወንድሜ ለኔ ፖሮፍይል አላዴርግልኝ አለ😥😥
በውስጥ አናግሪኝ
ኤሞየ ኤሞ አፕ እያለ አቸግሮኛን መፍትሄ ካላችሁ እረዱኝ
Imo app ምን
እኔ ደሞ እልከርድ ስልክ ራይት አይሰጠኝም😢 መላ በለኝ
ጥያቄው አልገባኝም ግልጽ አድርጊልኝ
@@natiapptubeበእሞ ማለቴ እልከርድ ቨድዮ ለሰው ስልክ ራይት አይሰጠኝም
የኔ ደሞ የኣንድ ሰው ብቻ ነው የማይ ሰራልኝ
ሰላም ኢሞ ስደውል የነሱ ይታያል የኔፎቶ አታይም
ማለት አይጠራም ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ
ሰላም
እናመሰግናለን👍👍👍👍
Watsaphi colling allsarallagn ???
ኧረ መላ በለኝ natiye እድሜ ለድባይ ኢሞ እምቢብሎኛል
አሁን ባሳየውት ሞክሪ ይሄ በጣም ምርጥ ነው
@@natiapptube እሽ
Thenk you😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ናቲየ ሰላም ነው ዩትዩብ ኣፕሊኬሽን ላወርደው ብሞክር እምቢ ኣለኝ ምን ላድርግ ማለቴ ላወርደው በምሞክርበት ሰዓት ዳውንሎድ ኣድርጎ 100% ይደርስና ከዛ እንደገና ኢንስታል ሳይሆን እንደገና ወደ 0% ይመለሳል ምን ሆኖ ነው ምንድነው ችግሩ ከኣፑ ስር ደሞ እንደዚህ የሚል ፅሁፍ ኣለ -similar app already installed and needs an update
RUclips Go (4.1 mb) view mnd new chgru ebakh tebaberegn.
አፑ ወርዷል update ብቻ አድርጊው ነው የሚልሽ
እናመሠግናል በርታ
ሰላምስላምወድምስላምህብዝትይበልልኝአድጥያቃአለኝ አቡንአውርጀ አድቀንተጠቅሜ እቢአለኝ
አልበራልኦኝአለ😢😢😢
እረ ድባይን መላቀቂያ ባገኘሁ ኢሞ መቼ ይሰራል
እስኪ ስሙን የአፑን አሰቀምጥልኝ