🔴ዘሜ የእሳቱ ላንቃ የፋኖ አለቃ l ድምፃዊ ገብርሸት ቢተዉ መድረክ ላይ ህዝቡን አስጨፈረዉ l በመራዊ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 277

  • @FydudTdifig-dl9kj
    @FydudTdifig-dl9kj Год назад +3

    በጣም ደስ እሚልነው ደስ ብሎኛል

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Год назад +20

    ዘሜ እመብርሀን በሔድን ህበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ እስክ ድረን አደራ የአማራ ልጆ ች❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪

  • @እሙአቤል-ረ7ከ
    @እሙአቤል-ረ7ከ Год назад +10

    ዘሜዋ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ አይዞን

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +6

    ፋኖነት ይለምልም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mohammedgeta7405
    @mohammedgeta7405 Год назад +4

    ዘሜ ኩራታችን ነህ ደስ ብሎናል ደስ ይበልህ ድል ለጀግናው የአማራ ሕዝብ!!!

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 Год назад +1

    አማራዬ
    ከጀግኖ ጋር ወደፊት

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 Год назад +5

    ዘሜ!የስልጡኑ ጀግናው ና የጨዋው አማራ ልጅ!

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ Год назад +3

    ዘሜ የምታምነዉ የድግል ማሪያም ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад

    ድድልል ለፋኖ ላማራ ህዝብ 💒💒🇲🇱🇲🇱🕌🕌🇲🇱🇲🇱💪💪🙏🙏🙏

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 4 месяца назад

    ድል🌻አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻
    ኢሁነሐትሕ❤ያሄአሐመሐራሐ❤ዬሄተሐበሐደሐለሐበሐትሕ🌻በሐአሐመሐራሐ🌻ኪሕድሕ❤ቡሕቸሐ❤ነሐጸሐነሐትሕ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤
    ቡሕቸሐ❤ነሐጸሐነሐት❤❤❤❤❤

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 Год назад +2

    አማራዬ❤

  • @lubabasaid3007
    @lubabasaid3007 Год назад +10

    አደኛ ነኝ ሠላም ለአማራ ዘሜ🎉❤

  • @semira6773
    @semira6773 Год назад +1

    ጀሜጀግናችን

  • @digistidigisti7010
    @digistidigisti7010 Год назад +1

    አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Год назад +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ እስከዴር ነጋንም ጠብቁት

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +1

    የኔ ውድድድድድ ወንድም አላህ በሄድክበት ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድምአለም እንወድሀለን 💪💪💪💪💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Год назад +14

    የእስራኤል አምላክ የዳዊትን ጥበብና ሀይል ይስጣችሁ ረበሹነ አርሰን እንዳንበላ።

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 Год назад +2

    እያያ ያመናል በለው ❤❤💪💪

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +6

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu Год назад +2

    ዘምየየኔጀግና❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +2

    አይዛችሁ የኛ ጀግኖች የኛ ተስፋዎች ናችሁ::

  • @weddy2560
    @weddy2560 Год назад +1

    ተመስገን አምላኬ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Год назад +1

    በጣም በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል እንኩዋን ተፈታህ ከወገንም ተቀላቀልክ እያልን በቀጣዩ አደራ የምንለው ሁልጊዜም ከእውነት ጋርና ከህዝባችን ጎን ቁሙ ሰሩ እንኩዋን አይደለም ግለሰብ ፈጣሪም አብዝቶ ይረዳችሁል ሰለዚህ ህዝባችንንም ለተገቢው ድል ሰላምና ልማት እንዲዘጋጅ ከልብ በእውነት በቅንነት ሰሩ ይህ ሲሆን የህዝቦች ፍትህና መብት ይረጋገጣል በርቱበት ፈጣሪም ይርዳችሁ ድል ሰላምና ልማት ለእዉነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

  • @MohmedMohmed-n8e
    @MohmedMohmed-n8e 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔፍቅሮችአማራዎችሣይነኳቸውአይነኩተነኳቸውመርዝና ቸውእሣትናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemugeremew8414
    @alemugeremew8414 Год назад +3

    ሳተናው እውነተኛ ሚዲያ ጀግና በርታ

  • @asfawgetachew4280
    @asfawgetachew4280 Год назад +2

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጨረሻዋ ሳቅ እኛ ነን የምንስቃት

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት Год назад +16

    ሀቅ ጠርቶት የማይጠግበው የድንግል ማርያም ልጅ በለተ ቀኑ ነፃ አወጣው ዘሜዋ ትለያለህ💙💙💙💙💪💪💪💪💪

  • @AlmazAbraraw-m9o
    @AlmazAbraraw-m9o Год назад +1

    ይገባሀል ዘሜ ❤❤❤❤❤❤ የዘመኔ ጀግና

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    በርቱልን የኛ ድምቀቶች ያማራ ልጅ ሁሌ ድል ደስታ ለናተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 Год назад +3

    ዘሜ ጀግናው
    ገብርሸት ጀግናየ❤❤❤❤

  • @مسرتالوهابي
    @مسرتالوهابي Год назад +2

    በረቱልን የኛጀግኖች እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 2 месяца назад

    ዘምዬ፡እመአምላክ፡ወላዲተአምላክ፡እንደልጅዋ፡እቅፍ፡አድርጋ፡ይሄግዜ፡አልፎ፡በድል፡አሻግራህ፡መሪያችን፤ ባንዲራችን፡ሆነህ፡በአለም፡ታገናኘን።

  • @samyy3559
    @samyy3559 Год назад +1

    Satnaw media good job

  • @madinasaid990
    @madinasaid990 Год назад +1

    ዘሜዋ ጀገናችን

  • @BossBoss-jd6ov
    @BossBoss-jd6ov 2 месяца назад

    ዘመዋ የእኛጀግና አላሂ ይጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @plusworld360
    @plusworld360 Год назад

    አማራ!!

  • @almasa6055
    @almasa6055 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የያዘ ያሸነፋል❤❤❤❤

  • @EshetiefentieMolla
    @EshetiefentieMolla 10 месяцев назад

    ጀግናዬ ጀግናዬ ጀግናዬ ዘመነ አባታችን እማምላክ ትጠብክህ ኑርልን

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 Год назад +2

    በርቱ የኛ ጀግኖች 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @MakiLema-u4z
    @MakiLema-u4z Год назад

    ሁሌም አማራ አማራ አማራ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Год назад +1

    ቃላት ያጥረኛል እፍፍፍ
    ሳተናዉ በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @hime.enbsea.sarmdrhime
    @hime.enbsea.sarmdrhime Год назад

    የኔ ጀግኖቺ ጌታ ይጠብ ቃቹህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethio8774
    @ethio8774 Год назад +4

    እባካችሁ ያንን ለዘሜ የዘፈነውን ልጅ እስቲ አሰሙን።👏🏽👏🏽👏🏽
    ላመነባት ሟች ነው ያ ዘመነ ካሴ ብሏል👍🏽
    ወንድ ነው 💪🏾💚💛❤️

    • @sdam3181
      @sdam3181 Год назад

      ማነዉስሙ ዘፋኙ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Год назад

      ​@@sdam3181ይኸ ነው እኮ ገብርሸት ቢተው ይባላል

  • @toyba911
    @toyba911 Год назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ዘምየ🐅🤗😘😘😘

  • @TiruShimeles
    @TiruShimeles Год назад +2

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    እንኳን ለዚህ
    ቀንአደረሳችሁ!

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Год назад +1

    ሳተናዉ እንወድሃለን ማርያምን እዲ ነዉ ጀግና 🥰🥰🥰

  • @kamila3172
    @kamila3172 Год назад

    አላህዘመነዪጠብቅህ❤❤❤❤

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤
    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞች ድል ለአሚራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlamAlam-ny8ex
    @AlamAlam-ny8ex Год назад

    ብርቱልኝ ደሞቸ💚💛❤👌

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    ውድ ያማራ ልጆች ሁሌ ደስታችሁ እንይ በስደት ያለነው እህቶቻችሁ ስትከፉ ከናተ ያኛ ነው ስሜቱ ከወገን ከዘመድ እርቀን ትንሽ ትልቁ ነው የሚበቃን ደስ የበላችሁ ደስ ይለናል

  • @halimaarega
    @halimaarega Год назад

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛💚❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👈ድል ድል ለፋኖ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 Год назад +1

    ይሄ ነው ታላቁ የአማራ ህዝብ !!!!

  • @khanpk166
    @khanpk166 Год назад

    በርቱልኝ አማራየ እግዜብሄር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን እንኳን ተፍታህ ወንድም በጣም ደስ ይላል

  • @ዘይነብአህመድእሙቢላል

    የዋሁ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ShwayYoutube
    @ShwayYoutube Год назад

    የፋኖዘር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    ከናተ በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤ዘሜዋ እሽ አመት ኑረልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanalejalem1191
    @hanalejalem1191 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፋኖ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ያረብወንድሞቸአላህይጠብቃችሁ ❤❤ገብርሸት ትለያለህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx Год назад

    Thank God, friends of Zamene and Amhara people, congratulations, our enemies have a good burn

  • @yiftusiraadem
    @yiftusiraadem Год назад +1

    ድል ለአ ማረ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 Год назад

    ደል ልጀግኖቻችን ፋኖወች

  • @lilyl5735
    @lilyl5735 Год назад

    አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    በርቱልን ደሞቼ እግዚአብሔር ከፊት ከሓላ ይቁምላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatimah-kg4ot
    @Fatimah-kg4ot Год назад +1

    ጀግና

  • @noadamasia7288
    @noadamasia7288 Год назад +1

    ዘመን ጀግና

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ይሌ አፈሩ ይቅለልህ ጀግናየ መቸም አንረሳህም 😢😢😢😢😢😢

  • @ethio8774
    @ethio8774 Год назад +14

    አደራ ውድ የአማራ ልጆች እስክንድርን ጠብቁልን ለኦሮሙማ ጨካኞች አሳልፍቹህ እንዳትሰጡት ። በኢትዮጵያ አምላክ ይሁንባችሁ💚💛❤️

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ክንድ ይሁ❤❤❤❤ናቹ

  • @hime.enbsea.sarmdrhime
    @hime.enbsea.sarmdrhime Год назад

    በጣም ደስ ትላላቹህ ❤🙏🙏🙏

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v Год назад

    ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ

    የእኔ ፍቅሮች አማራዬ ሳይነኩት አይነካ አዛኙ ሀይማኖት ያለህ ህዝብ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 6 месяцев назад

    ድል ለአማራ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ልጅ ፋኖ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Год назад

    Yes Zemi one of the strong man

  • @cgf8399
    @cgf8399 Год назад

    ስላምእናፍቅርለሀገራችን አላህስላሙንያጣልንለሀገራችንያርብብብ እምየኢትጵያስላምሺይመለስልን🎉🎉🎉🎉

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 Год назад

    ጀግናችን ዘመነ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp Год назад +2

    ፌሽታው ይበቃል እስቲ መጀመሪያ ጠላቶቻችንን እናሸንፍ

  • @haimanotmoges
    @haimanotmoges Год назад +2

    ❤❤❤እስኪ በርቱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meserethaylu-jr7or
    @meserethaylu-jr7or 6 месяцев назад

    🎉🎉የኢትዮጲያቀኚ እጆች

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690
    @nitsuhgetienitsuhgetie8690 Год назад +1

    የኔ ልዩ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @ZenabEndrs
    @ZenabEndrs Год назад +1

    ጀግናው

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v Год назад

    ትክክክል ወድሜ ሠለቸን ወደሞቻቻማጣት

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 10 месяцев назад

    ፍኖንን:ከልብ:ቃሉን:ስሙትና:አካልን:መፈስን:ሂወትን:ያሞቃል/እውነተ:ፍኖ:ድል:ለአበሳው:ፋኖዎች:ፈጣሪ:ያድናችሁ::ከዚህ:አይሁዳን:ዲያብሎስ:

  • @MmK-g4y
    @MmK-g4y Год назад

    እስኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ የአማራ ፍኖ መከታ❤❤❤

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад +1

    ዱቡሼው ዱቡልቡሉ ዘመነችን 💪💪

    • @BeYouTube-hj5bj
      @BeYouTube-hj5bj Год назад +2

      አንተ አሰመሳይ ፕሩፍይሉ የሰይጣነው

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 Год назад

    እንኳን ደሥ ያላችሁ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад

    Our wonderful people ❤❤❤❤❤

  • @habtu21
    @habtu21 Месяц назад

    Merawi Yene Mushera
    ❤❤❤

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v Год назад

    የኔወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @almaztube6433
    @almaztube6433 Год назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የአማራ ልጆች እንዴት አላችሁልኝ

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube Год назад +1

    የኔ ጀግናች ❤❤❤❤❤ እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤

  • @saifulrana5414
    @saifulrana5414 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅህ

  • @zetube21
    @zetube21 Год назад

    አማራየ
    ኑሩልን

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 4 месяца назад

    ዘሜነት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah 3 месяца назад

    Wollo Ahmara ❤❤❤❤❤ alen

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Год назад +2

    አማራ ፋኖ ቀጥታ ፎቶ ትወዳላቹህ መጥተው እኖዳይጠራርጓቹህ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Год назад +2

    zemeye ena eskendereye jegnoch love u guys i swear ezgiyaber yitebekachou😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @getnetSuhmt
    @getnetSuhmt 5 месяцев назад

    ጉጃም ዘረኝነት ያጠቃችሀል

  • @ajmalpeer2478
    @ajmalpeer2478 Год назад

    አላህዪጠብቅህዘሜወድም